ለሩሲያው አምባሳደር ግድያ የናቶ እጅ እንዳለብት ደርሽበታለሁ ስትል ራሽያ አስታወቀች፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ለሩሲያው አምባሳደር ግድያ የናቶ እጅ እንዳለብት ደርሽበታለሁ ስትል ራሽያ አስታወቀች፡፡

Postby ክቡራን » Tue Dec 20, 2016 4:33 am

ከተወሰኑ ማጣሪያዎች በህዋላ የበቀል ርምጃ እንደሚወሰድ ከፍተኛ የቭላድሚር ፑቲን አማካሪ አስረግጠው ተናግረዋል፡፡ በፎቶግራፉ ላይ የምትመለከቱት አምባሳደሩ ባሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ተመተው ከመገደላቸው ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የተወሰደ ምስል ነው፡፡
ነፍስ ይማር፡፡

Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 6 guests