በኮማንድ ፓስቱ ስር የሰሜኑ እዝ ወደ ሰሜን እና ደቡብ ጎንደር የላካቸው ወታደሮች ሁኔታ!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በኮማንድ ፓስቱ ስር የሰሜኑ እዝ ወደ ሰሜን እና ደቡብ ጎንደር የላካቸው ወታደሮች ሁኔታ!!!

Postby ኳስሜዳ » Wed Dec 21, 2016 6:40 pm

በኮማንድ ፓስቱ ቁጥጥር ስር የወደቀው የሰሜኑ እዝ ወደ ሰሜን እና ደቡብ ጎንደር የላካቸው በወታደራዊ ደህንነት እና በወታደራዊ ምህንድስና የተሰማሩ አባላቶች መገደላቸውንና መሰወራቸውን ለኮማንድ ፓስቱ በላከው ሪፖርት ለማወቅ ተችሎአል:: በሪፓርቱ መሰረት 1. ወታደር መሀንዲስ ትህትና በለው 2. ወታደራዊ የደህንነት አባል ቃሲም ይማም 3. ወታደር መሀንዲስ ዝናቡ ሕንጻ 4. ኮማንደር ማንያዝ ገብሬ 5. ወታደር ማሀንዲስ ቃቄ የደረሱበት ያልታወቀ መሆኑን መረጃዋች ሲጠቁሙ 1. የ10 አለቃ ስንሻቅ፣ 2. ጉዋድ መሪ ወ/ር መሀሪ ጎላ 3. ወታደራዊ ደህንንት አባል ወ/ር ሶስና ፍስሀዬ 4. ወ/ር ገላው ስንቄ 5. ወ/ር ምጅዱ 6. ወ/ር አለሞ አጋፋሪ 7. ጋረድ ብሻፍለጋው የተባሉ የመረጃና የቅኝት ወታደሮች በህዝባዊ ሀይሉ መበላታቸው ተረጋግጦአል::

በተያያዘ መረጃ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ጋር ውጊያ የገጥመው የምሥራቅ እዝ ከሶማሌያ የተወረወረ የኦነግ ሐይል አስግቶኛል በሚልመነሻ ወደ ሰሜን ዕዝ የተዛወረው ብረት ለበስ ሜካናይዝድ ይመለስልን ሲል ለመከላከያ ሚንስቴር ዘመቻ መምሪያ አመራርሮች ጥያቄ አቅርቦአል ! መከላከያ ሚኒስቴሩ በኮማንድ ፓስቱ ወታደራዊ ስልት በሚዘወርበት በዚህ ሰሀት መአክላዊ ዕዝ ውስጥ የተካተቱ ወታደሮች የፌደራል ፖሊስን ደርበን አናግዝም በማለታቸው በአዲስ አበባ ዙሪያ ሊቀሰቀሱ የሚችሉ ነውጦችን መቆጣጠር የማይቻልበት አደጋ እንደሚያመጣ ምንጮች ገልፀዋል !
ዽል ለኢትዮጵያ ህዝብ ሞት ለወያኔ!

http://www.zehabesha.com/amharic/archives/70269
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests