ዶክተር አዲስ አለም ባሌማን ዳላስ አየር ፖርት ላይ ለመማታት ሙከራ ያደረጉት ለህግ ቀረቡ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዶክተር አዲስ አለም ባሌማን ዳላስ አየር ፖርት ላይ ለመማታት ሙከራ ያደረጉት ለህግ ቀረቡ፡፡

Postby ክቡራን » Fri Dec 23, 2016 3:37 am

ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ ቴዎድሮስ ካብት ይመርን ሆነ ሌላውን የቻይና ግሩፕ ግርፍ ኤርምያስን አልከሰሱም፡፡ የከሰሳቸው የቨርጂኒያ ህግ ነው፡፡ ዶክተር አዲስ አለም ምስክር ብቻ ናቸው፡፡ሎል፡፡ ባጭሩ በቨርጂኒያ ህግ በኩል ሆኖ ለፍርድ ወንበር ያቀረባቸው የቅንና የእውነት አምላክ የሆነው እጊዚእብሄር ነው፡፡ ደክተር አዲስ አለም ሚሽናቸውን ጨርሰው ወደ ትግራይ በሰላም ተመልሰው የተሰጣቸውን ሃላፊነት ለመወጣት ደፋ ቀና በማለት ይገኛሉ፡፡ ዶክተር አዲስ አለም "ለምስክርነት ካልሆነ በስተቀር እነሱን ለመክሰስ ጊዜም ገንዘብም የለኝም" ብለዋል፡፡ ሙሉውን ይከታተሉ፡፡
https://youtu.be/yCHXAmoLLdI
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests