መከባበር!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

መከባበር!!

Postby ክቡራን » Fri Dec 23, 2016 2:55 pm

ታዋቂው የሌኒን ጓደኛና በስታሊን ተገፍቶ ለስደት የተዳረገው ሊኦን ትሮትስኪ በግዞት በሚኖርበት ሜክሲኮ ከጃንሆይ ጋር ተገናኝተው ሲጨባበጡ ይታያል! የሚገርመው እነዚህ ሁለቱ ታሪካዊ ሰዎች የተለያየ የፖለቲካ አመለካከት ኖሮአቸው እንዲህ መከባበራቸው ይደንቃል፣ ሊኦን ትሮትስኪን ጆሴፍ ስታሊን የራሱን ኤጀንት ሜክሲኮ ድረስ ልኮ እንዳስገደለው ይታወቃል!

Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 6 guests