ሶማሌ ክልል በከባድ ድርቅ ተመቷል፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሶማሌ ክልል በከባድ ድርቅ ተመቷል፡

Postby ኳስሜዳ » Mon Dec 26, 2016 5:31 am

በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሩ የኑሮ መሠረት የሆነው የእንስሳት ሀብት እያለቀ ነው። የወያኔ መንግስት በእንስሳት አርቢው ላይ ከባድ ግብር በመጫኑ፣ የግጦሽ መሬቱን በአግባቡ እንደይጠቀም በመከልከሉና ከድንበር ይገቡ የነበሩት የምግብ ሸቀጦች ኮንትሮባንድ በምል ሽፋን በመከልከላቸው ችግሩን እጥፍ ድሪብ አድርጎታል።የወያኔ መንግስት አለማ የሶማሌን ህዝብ በጥይት አልያም በራሃብ መጨፍጨፍ ስለሆነ ችግሩን በማጋለጥ ህዝባችንን ከእልቅት እንታደግ!
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 4 guests