ከፍተኛ ፍተሻ በአዲስ አበባ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ከፍተኛ ፍተሻ በአዲስ አበባ!

Postby ኳስሜዳ » Wed Jan 18, 2017 4:20 pm

በአሁኑ ሰአት አዲስ አበባ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ፍተሻ እየተካሄደ ነው። የፍተሻው ምክንያት በከተማው ውስጥ ሰርጎ የገባ የጦር መሳሪያ መኖሩን የሚጠቁም መረጃ ለድህንነት ቢሮ ደርሶታል የሚል ሲሆን በቅርብ ቀን ውስጥ ደግሞ ከተማዋን በሁሉም አቅጣጫ በመዝጋት አፈሳ ለማድረግ ዝግጅት እያደረጉ እንደሆነ የሴኪዩሪቲ መረጃ ደርሶናል። አፈሳው በአዲስ አበባ ከተማ ላይ

ያነጣጠረ ሲሆን በዋናነት ከሌላ ክፍለ አገር የመጡ በተለይ አማራ ዋነኛ ኢላማ እንደሆነ እና በእድሜ ወጣት የሆኑቱ ላይ እንደሚያተኩር ይጠበቃል።
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests