ሰበር ዜና ከጎንደር፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰበር ዜና ከጎንደር፡፡

Postby ክቡራን » Wed Jan 18, 2017 4:24 pm

የሽ ሃሳብ አበራ ከጎንደር ጊዜያዊ ስትድዮ በቀጥታ የሚያስተላልፈውን ፕርግራም እየተከታተልኩ ነው፡፡ በጎንደር ዙሪያ ያሉ አድባራት በህብረተሰቡ በካህናትና በሰንበት ተማሪዎች ታጅበው ወደ ማደሪያቸው በሰላም ገብተዋል፡፡ ብጹእ እቡነ አብርሃም ለህዘበ ክርስትያኑ መልክት አስተላፈዋል፡፡ መንግስትና የአማራ ክልል አስተዳደር ለአራተኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን በአለ ጥምቀት በዩናይትድ ኔሽን ቅርሰነት ለማስመዝገብ የውጭ ዜጎችንም እንዲገኙ አድርግዋል፡፡ ህብረተሰቡ በአሉን ለማበላሸት የሚሞክሩ የውጭ ቅጥረኞችን ለጸጥታ ሃይላት ጥቆማ እንዲሰጥ ሁኔታዎችን ያማራ ክልል አመቻችትዋል፡፡ባሁኑ ሰአት ሁሉም አድባራት በሰላም ወደ ማደሪያቸው ገብተዋል፡፡ እግዚእብሄር የተመሰገነ ይሁን፡፡ (01/18/17)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7988
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests