ጥምቀት በጎንደር ተመሳሳይ ቦታ፣በተመሳሳይ ዕለት እና ሰዓት የተነሳ ፎቶ ነው።

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጥምቀት በጎንደር ተመሳሳይ ቦታ፣በተመሳሳይ ዕለት እና ሰዓት የተነሳ ፎቶ ነው።

Postby ኳስሜዳ » Thu Jan 19, 2017 9:06 pm

አምና የተነሳው ፎቶ መንገዱ እና ህንፃው እንዲህ በአረንጓዴ ቢጫ ቃይ አሸብርቆ፣ሰዎች በሀበሻ ቀሚስ በዓል አስመስለውት ነበር። ዘንድሮ ደግሞ እንዲህ ሰው አልባ ከተማ መስሏል።በእርግጥም ጎንደር መንግስት አልባ ሆና የህወሃት አፋኝ ቡድን መፈንጫ ሆናለች።ሶስተኛው ፎቶ ላይ የምታዩት ደግሞ እንዴት በአድማ ብተና ፖሊስ እንደተወረረ ነው። ይህ ቀን አልፎ አማራ ከህወሃት ቅኝ አገዛዝ ሲወጣ እምየ ጎንደርም እንደቀድሞው እስከ ክብሯ በዓሉን ታከብራለች።ህዝቡም ይቦርቃል።ለዚህ ደግሞ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ፤ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ብለናል።
Image
Image
Image
ww.satenaw.com/amharic/archives/29472
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests