ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Sep 05, 2019 10:30 pm

ሽመልስ ጋቢሳ፤የሸወድከው እራስህን ነው፤ይህን በሚያክል ድንጋይ በሚያስፈልጥ ደረትህ ስር ያለው የደፋር ልብ ሳይሆን፤ለሳሎን ቤት ድመት የሚጣል ሳምባ ነው!! የኢትዮጵያን ህዝብ ሳይሆን የዋሸህው እግዜርን ነው፡፡ የዋልድባ ገዳም ዕርስቱን የነኩትን የእጃቸውን እንደ ሰጠ፤በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዕርስቱ ላይ የመጡትን ምን እንደሚያድርግ ወደፊት አብረን እናያለን፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Sep 07, 2019 8:12 pm

በአንድ ወቅት መለሰ ዜናዊን የእርቅ ኮሚሽን ይቋቋም ሲሉት እኔ ከማንም አልተጣላሁም ሲል ተደምጦ ነበር፡፡ዛሬ ደሞ የሱ ደቀመዝሙር የግዜው ጠቅላይ፤በኦሮሞ ክልል ለደረሰው የአብያተ ክርስቲያናት መቃጠል፤ የካህናት መገደለና መሰደድ ዋናው ተጠያቂ እርሶ የሚመሩት ኦዴፓ ነው፤ስለሆነም ይቅርታ ይጠይቁ ሲባሉ፤እኔ ቄስ አልገደልኩም፤ቤተ/ክ አላቃጠልኩም ስለሆነም ይቅርታ አልጠይቅም ብለዋል፡፡

ነፍሰ በላው ወያኔ፤ድራኩላው መለስ ስንል የነበረው መለስ ገድሎ ሳይሆን የሱ የድርጅት አባላት በሚሰሩት ወንጀል ነበር፡፡ታዲያ አሁን ነፍሰ በላው ኦዴፓ፤ድራኩላው አቢይ ወይም ድራኩላው ጃዋር ብንል አጠፋን?በጭራሽ!!!!

ድራኩላው ጃዋር!! ይቺ አሪፍ አባባል ናት፤የጃዋር የፊት ጥርሱ እንደ ድራኩላ ወጥቶ ስታይ ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Sep 07, 2019 9:32 pm

"ኢትዮጵያ የተሰራችበት ድርና ማግ የሆንሽው፤የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የክብር አጥር ሲነካ ዝም በማለቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ"


አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ቢተወደድ1 » Tue Sep 10, 2019 6:40 pm

አለቅላቂ ሁላ፤ ሻሸመኔ ሰው ገድለው ሲሰቅሉ የት ነበርክ፤ ጎበዝ ምን እየተሰራ ነው ተብሎ አይጠየቅም?
ከዛ ባለፈ ስንት አየን፤ ለገጣፎ፤ ቡራዪ፤ ሰበታ፤ ሱሉልታ፤ ቤኒቻንጉል ስንቱን ልጥራ በየቦታው የተቃጠሉትን ቤተ ክርስቲያኖች ጨምሮ
ለአንዳቸውም መልስ ሳይሰጥ ሲቀር በተዋህዶ የውስጥ አሰራር ላይ መጡ፡፡
መጀመሪያውኑ ጩሃታቹ የዘር ጥላቻ እንጂ እውነት ዲሞክራሲ ፍለጋ እንዳልሆነ አስመሰከረባቹህ፡፡ ኢህአዴግ መሆኑን ረሳችሁት፤ ጠባብ አእምሮ
Last edited by ቢተወደድ1 on Fri Sep 13, 2019 4:50 pm, edited 1 time in total.
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 507
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Sep 11, 2019 1:01 am

ጃዋር(ሽብሩ) በአብዮታዊት ኢትዮጵያ እነ ዶ/ር ሰናይ ልኬና ሃይሌ ፊዳ የተገደሉት፤በአሁኑ ሰዓት በኦሮሞ ህዝብና በእሱ ላይ የተነሱ ሰዎች መሆናቸውን ተናገሯል፡፡ጃዋር ሲቀጥልም ሃይሌ ፊዳን ኦሮሞነቱን ለመግለፅ ሲሉ ፊዲስት ይሉት ነበር አለን ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ ዕውቀት?መቼም ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ቢሰሙ በሳቅ ነው የሚፈነዱት፡፡
አንደኛ ነገር የማሌርድ ዶ/ር ሰናይ ልኬ የተገደለው እዛው ደርግ ፅ/ቤት በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሲሆን፤ የመኢሶኑ ሃይሌ ፊዳም ከደርግ ጋር ሲሰራ ቆይቶ ያዉ በሬ ከአራጁ ይውላል እንደሚባለው እሱም ሄደ፡፡

ዶ/ር ሰናይ ልኬ እና ሃይሌ ፊዳ የሞቱት፤አንተ እንደ ምትዘባርቀው ኦሮሞ ስለሆኑ ታርጌት ተደርገው ሳይሆን፤አብዮት በተካሄደባቸው ሃገራት እንደ ተደረገው የጁንታውን(ወታደራዊ)መንግስት አቅጣጫ ለማሳየት በሚል ምሁራኖች ባደርጉት ተሳትፎ ፤የጁንታው አፈሙዙ ተመልሶ ወደ ነሱ ዞሮ ለሞት፤ለእስርና ለስደት ተዳርገዋል፡፡ለዚህም ማሳያ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፤የብራዚልና የኢንዶኔዢያ አብዮቶች ምስክር ናቸው፡፡

ጀነራል ታደሰ ብሩም ቢሆኑም፤በእንዳንተ ላለፉት አስርት ዓመታት በየአደባባዩ ኢትዮጵያዊያን ከኦሮሚያ ውጡ ፤ኢትዮጵያን እበታትናለሁ ከሚል፤የዘቀጠ ጭንቅላት ከተሸከመ ከዕውቀት ነፃ በሆነ ሰው አፍ ስማቸው አይጠራም!!!!

ጃዋር(ሽብሩ) ዛሬ ብዙ ዘባርቀሃል፤በተለይ የሃይሌ ፊዳን፤የሰናይ ልኬን ታሪክ አንስተህ ስትናገር፤ በጊዜው የነበሩ ብዙ ሰዎች በህይወት መኖራቸውን አለማስታዋልህና ከዚያም አልፎ በጊዜ ስለነበረው ሁኔታ የሚያስረዱ ፤ብዙ መፅሃፍት በአደባባይ እየተሸጡ መሆናቸውን አለማገናዘብህ፤አንተ ነኝ እንደምትለው ሳይሆን፤አንተ ዕውቀት የባረቀብህ አንጀበኛ መሆንህን ነው፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Sep 11, 2019 10:17 pm

እንኳን ለ2012 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ፤አዲሱ ዓመትም የሰላምና የፍቅር ይሁንልን!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ቢተወደድ1 » Fri Sep 13, 2019 5:07 pm

ቀይ ምንጣፍ እንጥፈህ ከተቀበልከው በኋላ አሁን ስሙን እየጠራህ ትቀባጥራለህ፤፤ ወናፍ
ለሕሊና ብሎ መኖር እንጂ ለስጋ ብሎ ማደር ተክናችሁታል ከነአለቆችህ
ታማኝ በርሃኑ ገማ አንዳርጋቸው ጥጌ .......

ዞብል2 wrote:ጃዋር(ሽብሩ) በአብዮታዊት ኢትዮጵያ እነ ዶ/ር ሰናይ ልኬና ሃይሌ ፊዳ የተገደሉት፤በአሁኑ ሰዓት በኦሮሞ ህዝብና በእሱ ላይ የተነሱ ሰዎች መሆናቸውን ተናገሯል፡፡ጃዋር ሲቀጥልም ሃይሌ ፊዳን ኦሮሞነቱን ለመግለፅ ሲሉ ፊዲስት ይሉት ነበር አለን ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ ዕውቀት?መቼም ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ቢሰሙ በሳቅ ነው የሚፈነዱት፡፡
አንደኛ ነገር የማሌርድ ዶ/ር ሰናይ ልኬ የተገደለው እዛው ደርግ ፅ/ቤት በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሲሆን፤ የመኢሶኑ ሃይሌ ፊዳም ከደርግ ጋር ሲሰራ ቆይቶ ያዉ በሬ ከአራጁ ይውላል እንደሚባለው እሱም ሄደ፡፡

ዶ/ር ሰናይ ልኬ እና ሃይሌ ፊዳ የሞቱት፤አንተ እንደ ምትዘባርቀው ኦሮሞ ስለሆኑ ታርጌት ተደርገው ሳይሆን፤አብዮት በተካሄደባቸው ሃገራት እንደ ተደረገው የጁንታውን(ወታደራዊ)መንግስት አቅጣጫ ለማሳየት በሚል ምሁራኖች ባደርጉት ተሳትፎ ፤የጁንታው አፈሙዙ ተመልሶ ወደ ነሱ ዞሮ ለሞት፤ለእስርና ለስደት ተዳርገዋል፡፡ለዚህም ማሳያ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፤የብራዚልና የኢንዶኔዢያ አብዮቶች ምስክር ናቸው፡፡

ጀነራል ታደሰ ብሩም ቢሆኑም፤በእንዳንተ ላለፉት አስርት ዓመታት በየአደባባዩ ኢትዮጵያዊያን ከኦሮሚያ ውጡ ፤ኢትዮጵያን እበታትናለሁ ከሚል፤የዘቀጠ ጭንቅላት ከተሸከመ ከዕውቀት ነፃ በሆነ ሰው አፍ ስማቸው አይጠራም!!!!

ጃዋር(ሽብሩ) ዛሬ ብዙ ዘባርቀሃል፤በተለይ የሃይሌ ፊዳን፤የሰናይ ልኬን ታሪክ አንስተህ ስትናገር፤ በጊዜው የነበሩ ብዙ ሰዎች በህይወት መኖራቸውን አለማስታዋልህና ከዚያም አልፎ በጊዜ ስለነበረው ሁኔታ የሚያስረዱ ፤ብዙ መፅሃፍት በአደባባይ እየተሸጡ መሆናቸውን አለማገናዘብህ፤አንተ ነኝ እንደምትለው ሳይሆን፤አንተ ዕውቀት የባረቀብህ አንጀበኛ መሆንህን ነው፡፡
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 507
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Sep 13, 2019 9:23 pm

ቀዌው ጃዋር፤አማርኛ በአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከተሰጠ፤ጦርነት እናውጃለን አለ፤ ግን ጦርነት ለማወጅ ልብ አለህ?የቡራዩ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ግዜ፤ ጭራህን ቆልፈህ ባልታወቀ ሮቢላን ፈረጠጥክ ቅቅቅቅቅቅቅ፤ የሲዳማው አረመናዊ ድርጊት ጊዜም በማግስቱ ሚኒሶታ ከተማ ስታዛጋ ታየህቂቂቂቂቂቂ

ቀዌው ጃዋር፤ባለፈው ሰሞን አንድ የሚያድረገን ታሪክ የለንም አልክ፤እውነትህን ነው፤ እነ አብዲሳ አጋ፤አበበ ቢቂላ፤ደራርቱ ቱሉ፤ፋጡማ ሮባ፤ከድር መሃመድ.......ወዘተበዓለም አደባባይ የኢትዮጵያን ስምና ባንዲራዋን ከፍ አደረጉ እንጂ፤እንደ አንተ ኢትዮጵያን እበታትናለሁ፤ኢትይጵያዉያን ከኦሮሚያ ውጡ ብለው አልጮሁም፡፡ስለሆነም እንደ አንተ የሰው ልጅ ማንነቱ ተቀብሮ የእንግዴ ልጅህ ካደገ ጋር የሚያገናኘን ታሪክ የለም፡፡

ስሙ ካልተፃፈ ጦማሪ ፅሁፍ የተወሰደ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Sep 17, 2019 11:37 pm

ወፈፌው ጃዋር መሃመድ፤የኦሮሞ ህዝብ ፍላጎትና ጥቅም ሳይሆን የሚያሳስበው፤የጀመረውን የንግድ ጥቅም ለማስቀጠል ነው፡፡ሀገርና ህዝብ ለተሻለ ዕድገትና ብልፅግና፤ለሰላምና መረጋጋት፤ለአብሮነትና መከባበር የሚበቃ፤በኢትዮጵያ ህዝብ ተቀባይነት ያገኘ በሳል ሃሳብ የለውም፡፡

ወፈፌው ጃዋር፤በኢትዮጵያ የሚካሄደው ማንኛውም ለውጥ እኔ ካለመረመርኩት ወይም እንደ ወጥ ቤት ሰራተኛ ካልቀመስኩት የሚል የጅል አባዜና ግብዝነት ይታይበታል፤በመጨረሻም ጃዋር እራሱን በራሱ የኦሮሞ ህዝብ አለቃ አድርጎ የሾመ ሱፍ የለበሰ ወፈፌ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Sep 18, 2019 12:08 am

"አንደበት ላጣ ህዝብ ካልተናገሩለት
ወንጀል አይደለም ወይ ወገኑ ነኝ ማለት"

ገጣሚና ደራሲ ሀይሉ ገሞራው
Last edited by ዞብል2 on Mon Sep 23, 2019 10:03 pm, edited 1 time in total.
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Sep 20, 2019 9:25 pm

እነ በቀለ ገርባና ግርማ ጉተማ፤ ቡራ ከረዩ ያሉበት ቃላት በግጥሞች ስንኝ ሲነበብ

"እየተማመንን የፉክክር ቅሚያ፤ እርሃብ እየናጠን
ከደፋነው ጠግቦ፤ ውሻችን በለጠን "

ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ

"የመንጋ ክፋቱ
እረኛ ማጣቱ"
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Sep 21, 2019 9:40 pm

"ዳኛው ዝንጀሮ፤ መፋረጃው ገደል
በየት በኩል ሆኖ፤ይነገራል በደል"
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Sep 23, 2019 10:02 pm

በንጉሱ ዘመን፤ ጧት ባንዲራ ሲሰቅል የሚዘመር፤ የሰንደቅ ዓላማ መዝሙር

"ደሙን ያፈሰሰ፤ልቡ የነደደ
ንጉስና ሀገሩን፤ክብሩን የወደደ
ነፃነቱን ይዞ፤መልካም ተራመደ
ገናናው ክብራችን፤ሰንደቅ ዓላማችን
ያኮራሻል፤አርበኝነታችን !!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Sep 24, 2019 1:02 am

በቀለ ገርባ፤የኦሮሞን ወጣቶች አማርኛ አትማሩ፤ አትናገሩ እያለ፤እሱ ግን በአማርኛ መፅሃፍ አሳትሞ ይሸጣል፡፡

መምህር ታዬ ቦጋለ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Sep 25, 2019 12:53 am

አይጋ ፎረም ላይ፤ የትግራይ ህዝብ የወቅቱ ቀንደኛ ጠላት ኢሳት ክፍል አንድ፤ የሚል ፅሁፍ አይቼ ለማንበብ ሞከርኩ ግን አልቻልኩም፤ ምክንያቱም እንዴት ሚዲያ የህዝብ ጠላት ሊሆን ይችላል?ነገር ግን ወደ መጨረሻ ላይ፤ ፈገግ የሚያደርገኝን ነገር ላይ ዓይኔ አረፈ፤ይህም ምክረ ሃሳብ ብሎ የተፃፈው፤ሁሌም የማይቀረው ጉንበት-7 ኢሳት የሚለው ውንጀላ ቂቂቂቂቂቂቂ

ነገርዪው እየባሰ ከሄደና የክፋት ሴራቸውን ከቀጠሉበት፤ተገቢ እርምጃ መውሰድ፤የሚቻልበት መንገድ ፤መታሰብ ይኖርበታል፡፡የሚለው ማስጠንቀቂያ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ
Last edited by ዞብል2 on Wed Sep 25, 2019 10:48 pm, edited 1 time in total.
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2386
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests