ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon May 08, 2017 10:28 pm

ወያኔው ባለ ታክሲውን ስማ ቡልጋሪያ ማዞሪያ በስንት ታደርሰኛለህ ......ባለ ታክሲው በ150.....ወያኔው መልሶ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ሞቶ ሃምሳ ከሆነ መቀሌ በስንት ልታደርሰኝ ነው?!.....ባለ ታክሲው የማትመለስ ከሆነ በነፃ አደርስሃለሁ!ቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby humaidi » Tue May 09, 2017 5:03 am

አንድ ጸረ ወያኔ ሰገብጋባ የባሰ ሾፌር የሰፈር ሴቶችን እግኝቶ እማማ እርጎን ለመጎብኘት ባልቻ ሆስፒታል አድረሰን ብለው በዋጋ ተሰማምተው ለመሳፈር ባሱ ውሰጥ ገቡ፣ ሰገብጋባው ጸረ ወያኔ ሾፌር አንድ ወንበር ይቀራል ሲላችው በቃ አትሰገብገብ መንገድም ላይ ቢሆን ታገኛለህ ይሉታል፣ ትንሸ እንጠብቅ ብሎ ሳለ በመሰተዋቱ አንዲት ሴትዮ ያይና ተሳፋሪ መጣች ሲላቸው የሰፈሩ ሴቶች እየጮሁ ይህቺ የተሸቀበች ሴትዮ ናት በገባችበት ቦታ መዘዝ ታሰክትላለች ይቅርብህ ቢሉት እምቢኝ ብሎ ጠበቃት፣ ሴትዮዋ ባሱ ጋ እንደደረሰች ለሰፈሩ ሴቶች እማማ እርጎ ከሆስፒታል ወጥተዋል ከባሱ ውረዱ እለቻቸው !!!!!

የባሱ ሰገብጋባው ሾፌር ጸረ ወያኔው ዞብል 2 ነበር ! ይገባዋል !!!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue May 16, 2017 1:37 am

"ጫትን የመቃወም ወይም የመደገፍም ሃሳብ የለኝም፤ጫት ይጠቅማል፤አይጠቅምም የሚሉ ወገኖች ተከራክረው ያስምኑን፡፡ያኔ በማስረጃ ጎጂ ነው ከተባለ እናስቆማለን ፤እስከዛው ድረስ ግን የሚያስገኘውን ዶላር እየበላን እንቆያለን"
ሃይለማሪም ደሳለኝ(ገብስ)
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby humaidi » Tue May 16, 2017 12:05 pm

ኢትዮጵያ ለቢራ የሚያሰፈልጋት ገብሰ 60% ውን ከውጭ ነው የምታሰመጣው ! ይህን ለመሸፈን ከጫት በሚገኘው የውጭ ምንዛሬ ገቢ ነው !

አርፋችሁ ቢራ ጠጡ
ነገር አታምጡ
አሻፈረን ካልችሁ
ገብሱን ትቅማላችሁ !!!!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue May 16, 2017 9:37 pm

በቴዲ ዘፈን አይደለም ሰርግና ዳንኪራ ቤት እነ አባዱላና የፓርላማ አባላት፤እንቅልፋቸውን ትተው፤ኢትዮጵያ!ኢትዮጵያ! እያሉ ፓርላማውን ባይቀውጡት!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby humaidi » Wed May 17, 2017 8:28 am

ቦታው ነው !!!!!!!!!!!!!!!! ከቻይና አሰጠርበን ሌላ ሸለመጥማጥ እናሰመጣለን ! አይዞህ !!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu May 18, 2017 12:49 am

"ድርድር" የሚለው ስያሜ፤ሁለት አንፃራዊ የሃይል ሚዛን ያላቸውን አካልት የሚጠቁም ነው፡፡እዚህ ላይ ግን በወያኔዎች እና በተቃዋሚ ተብዬዎች መካከል፤ በምንም መስፍርት የተቀራረበ የሃይል ሚዛን አይታይም፡፡በመሆኑም፤በዚህ ሁኔታ ውስጥ፤"ውይይት"እንጂ፤"ድርድር"ሊካሄድ አይችልም፡፡ ለድርድር የሚሆን የሀይል ሚዛን በሌለበት ሁኔታ፤ተቃዋሚዎች ከወያኔዎች እንዲፈፀምላቸው የሚፈልጉትን ነገር በማመልከቻ ከማሰማት ዉጪ፤"ይህን ካላደረግክ፤እኛም ይህንን ለስርዓቱ ይበጃል የምትለውን አንዳንድ ነገር እንዳንፈፅም እንገደዳለን" የሚሉበት መደራደሪያ እቅም የላቸውም፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby humaidi » Thu May 18, 2017 10:06 am

ዞብላችን ዛሬ ዞብል 1 ብየሃለሁ ! ድሮ ዘበኛ ቁጥር 2 ትመሰለኝ ነበር ! ዛሬ ኢትዮጵያ እንደሚያልፍላት አሰመስክረሃል ! ዛሬ የቃምከው ጫት ልክ እኔ የምቅመው አይነት ነው ! አይነቱን እንዳትረሳ ሁሌ ያን ጫት ብለህ ጠይቅ !! የምር ነው የምልህ ዛሬ 360 ዲግሪ ሳይሆን 380 ዲግሪ ተሸከርክረህ ጌጁን ሰንጠቀሃል ! አቦ ይመችህ ! ሰንቱ ደንቆሮ ይሰማህ ይሆን ? እንዳንተ የሚያሰብ ተቃዋሚ ይብዛ ! ጫቱን ግን እንዳትቀይር ! ቢራ ምናምን እንዳልጋብዘህ ከደሙ ንጹህ ነኝ !!!! ለዛሬ ቻው !

ዞብል2 wrote:"ድርድር" የሚለው ስያሜ፤ሁለት አንፃራዊ የሃይል ሚዛን ያላቸውን አካልት የሚጠቁም ነው፡፡እዚህ ላይ ግን በወያኔዎች እና በተቃዋሚ ተብዬዎች መካከል፤ በምንም መስፍርት የተቀራረበ የሃይል ሚዛን አይታይም፡፡በመሆኑም፤በዚህ ሁኔታ ውስጥ፤"ውይይት"እንጂ፤"ድርድር"ሊካሄድ አይችልም፡፡ ለድርድር የሚሆን የሀይል ሚዛን በሌለበት ሁኔታ፤ተቃዋሚዎች ከወያኔዎች እንዲፈፀምላቸው የሚፈልጉትን ነገር በማመልከቻ ከማሰማት ዉጪ፤"ይህን ካላደረግክ፤እኛም ይህንን ለስርዓቱ ይበጃል የምትለውን አንዳንድ ነገር እንዳንፈፅም እንገደዳለን" የሚሉበት መደራደሪያ እቅም የላቸውም፡፡
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu May 18, 2017 9:47 pm

ሕዝቡ በተደጋግሚ የሚያደርገው ጥሪ፤"መብታችን ይከበር"፤"የህግ የበላይነት ይስፈን"፤"ሙስና አንገሽግሾናል"፤ "የብሔር አድልዎ ይቁም"፤"ፍትሐዊ የኢኮኖሚ ክፍፍል ይኑር"፤ "የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱልን"፤ እያለ እንጂ፤ አምስት ዓመት እይቆጠሩ ምርጫ ሲመጣ ወያኔዎችን እያጀቡ ፓርላማ በር ድረስ የሚሸኙትን "ተቃዋሚፖለቲከኞች ተብዪዎች ጋር ተደራደሩ" ወይም "ቦታ ስጧቸው" የሚል ጥሪ ሲያቀርብ እስካሁን እልሰማንም፡፡

እዚህ ላይ ተቃዋሚ ሲባል፡....."የህግ የበላይነት ይስፈን" እንደ ማለት "እንደራድር" የሚሉትን፤ እንደ ልደቱ አያሌው ዓይንቱን፤ዕውቀት የባረቀበት ማይም ፖለቲከኛን ነው!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby humaidi » Fri May 19, 2017 6:20 am

በርታ ዞብላችን ቀጥል !!!!
humaidi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1741
Joined: Tue Jan 03, 2006 11:50 am

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri May 26, 2017 1:24 am

የቀድሞው የUN ዋና ፀሃፊ የነበሩት "ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊ" በሩዋንዳ ወደ ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ በዘግናኝ ሁኔታ እየተጨፈጨፈ ሲያልቅ ለአፍሪካዊ ህዝባቸው እጃቸውን አጣምረው ከማየት በስተቀር፤ ምንም የፈየዱለት ነገር የለም፡፡

በአሜሪካ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዘደንት ተብለው፤ ብዙ የተነገረላቸው፤ባራክ ኦባማ፤ ከአፍሪካአምባገነኖች ጋር፤ ግብር ገብተው፤ ከበሉና ከጠጡ በሃዋላ፤ ለአፍሪካዊ ወገናቸው የተናገሩት፤ሶዶማዊነት ካላስፋፋችሁ ዕርዳታ አንሰጥም ነው፡፡

የዚህ ሰውዬም who መመረጥ፤ለአፍሪካም ሆነ ለኢትዮጵያ፤ምንም የሚያመጣው ለውጥ የለም፤ሥም ብቻ!!
ነገር ግን አይጋ ፎረም ሊል እንደፈለገው ፤ መመረጡ የቲፒኤልፍ ውጤት ነው እንዳለው፤ ከሁሉ እኔ ደስ ያለኝ!
የውቅሮው ሽምትርና(ክቡራን)፤ሾትል(ባረሮ) እምበር ተጋዳላይ በሚዘለልበት ቤት፤እየዞሩ ይቀላዉጣሉ ወይም ምግብ ያገኛሉ!!.....ቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri May 26, 2017 2:15 am

ዞብል2 wrote:የቀድሞው የUN ዋና ፀሃፊ የነበሩት "ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊ" በሩዋንዳ ወደ ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ በዘግናኝ ሁኔታ እየተጨፈጨፈ ሲያልቅ ለአፍሪካዊ ህዝባቸው እጃቸውን አጣምረው ከማየት በስተቀር፤ ምንም የፈየዱለት ነገር የለም፡፡


ቅቅቅቅቅቅ ዝብልሌ...ተይ ተይ ይህ እንኳን ይቅርብሽ.....እንደለመድሽው ማንም የሚንቦጫረቅበትን የኛን ፖለቲካ ቅንጥብጣቢ እያልሽ ተንቦጫረቂበት እንጂ ስለተባበሩት መንግስታትና የአለም ጉዳይ ይለፍሽ.....የኛው ጉድ በኛው ይቅር ቅቅቅቅ

ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊን ከመውቀስህ በፊት፤ የተባበሩት መንግስታት ቻርተር

1) ስለዋና ጸሐፊው ሀላፊነትና ተግባራት

2) ስለሰላም አስከባሪ ሰራዊት ሀላፊነትና ተግባራት፤ እንዲሁም

3) ስለጸጥታው ምክር ቤት ሀላፊነትና ተግባራት .....ያስቀመጠውን ዝርዝር በትንሹም ቢሆን ሰው ጠይቀህ ተረዳ.....ያኔ ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊን ለመውቀስም ሆነ ለማመስገን ትደርሳለህ ቅቅቅቅ

ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊ የራሱን ሰራዊት ከግብጽ አደራጅቶ ለምን አላከም ብለህ ነው እንዴ እንዲህ የተቀየምከው? ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri May 26, 2017 7:36 pm

ፋራው ዋለልኝ.....እኔ ቡትሮስ ቡትሮስን አለወቀስኩም፤ የኔ መልዕክት ስልፊው! ስለ ተመረጠ፤አፍሪካናኢትዮጵያ አለፈላት፤አያላችሁ ጮቤ ለምትረግጡ፤ ሁሉን ነገር እናውቃለን ለምትሉ ዶማ ራሶች! ምሳሌ እንዲሆን ነው ቡትሮስን የጠቀስኩት!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jun 15, 2017 5:42 pm

በወያኔ ዘመን ተወልደን
በወያኔ ዘመን አድገን
ምንም ለውጥ ሳናይ
በነፍሰ በላው ወያኔ ተገደልን፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Jul 11, 2017 10:45 pm

ስደትና የወያኔ መንግስት ዓይናቸው ድርግም ይበል!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests