ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Sep 25, 2019 10:47 pm

"የአዲስ አበባ ህዝብ ብሔር ስለ ሌለው፤የራሱን ዕድል መወሰን አይችልም"

በቀለ ገርባ(ዙርባ)
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Sep 25, 2019 11:56 pm

የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ዘመቻ(የሀገሪቱን ነፃነትና ዳር ድንበር ለማስከበር)የላካቸውን ልጆቹን መቼ ነው የሚያስታውሳቸ ወይም የሚዘክራቸው?
ምሳሌ፤
ይህ መፅሃፍ ፤የባህር ሃይል ኮሌጅ ተማሪ ለነበረውና፤ገንጣይ ወንበዴዎች፤ምፅዋን ሲቆጣጠሩ፤የደረሰበት ላልታወቀው፤ወንድሜ ለደረጀ ክፍሌ መታሰቢያ ይሁንልኝ!!!!

የመንታ መንገድ መፅሃፍ ደራሲ ንጋቱ ክፍሌ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Sep 27, 2019 12:59 am

ወያኔ በ27ዓመት ውስጥ ክልል ከልሎ ባንዲራ ያሸከማቸው ባንዲራቸውን ይዘው ሲወጡ፤የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ከአንድ ሺ ዓመት በላይ ስትገለገልበት የነበረውን ዓርማዋን የምትከለከለው?

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያንና አረንጏዴ፤ቢጫ፤ቀይ ቀለም ካለው ሰንደቅ ዓላማ ምንም የሚለያት ሃይል የለም፡፡

ደሙን ያፈሰሰ፤ልቡ የነደደ
ሀገርና ህዝቡን፤ ክብሩን የወደደ
በአርበኝነት ታጥቆ፤ ጠላት ያስወገደ
ገናናው ክብራችን፤ሰንደቅ ዓላማችን
ያኮራሻል፤አርበኝነታችን!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Sep 28, 2019 8:52 pm

"አሰሱም፤ ገሰሱም፤ ይጫወታል በሰው"

ይህ አባባል የደመራን በዓል ለማክበር የወጡትን መዕምናን ሲያዋክቡና ሰብዓዊ መብታቸውን ሲጋፉ ለነበሩ፤ ለፊደራል ለሞጆ እና ለቢሾፍቱ ፖሊሶች እንዲሁም የጃዋር/ኦነግ የጠረባ ቡድን ወጣቶች ይሁን፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ጨመዳ » Wed Oct 02, 2019 10:29 pm

ዶ/ር አቢይ፤ የኦርቶዶክስን ጳጳሳት ከተሰደዱበት የአሜሪካ ያመጣቸው፤ሀገር ውስጥ ካሉት ጋር ደምሮ ለመምታት መሆኑን በቅርቡ በመስቀል ደመራ በዓል እየታየነው፡፡
ጨመዳ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 51
Joined: Wed Oct 22, 2003 8:23 pm
Location: waqo Qubeic

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Oct 03, 2019 10:10 pm

ከሺዓመታት በላይ የዘነው የደመራን በዓል ስናከብርበት የነበረውን አረንጏዴ፤ቢጫ፤ቀይ ሰንደቅ ዓላማችንን አስጥላችሁ ፤ዛሬ እምዬ ምንሊክ ሃውልት ቅጥር ላይ፤ የግብፅን የባንዲራ የመሰለ ስትሰቅሉብን ምንም አንልም እግዜር ይይላችሁ!!!!

ታህሳስ 19 የቁልቢ ገብርኤል ላይ ግን አይደለም መንጠቅ እንዳታስቡት፤የናንተን እሬቻን አይተናል፤ እኛ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች አይደለም ከኢትዮጵያ፤ ከአለም ዙሪያ ተሰባሰበን በአረንጏዴ ቢጫና ቀይ ሰንደቃችን አሸብርቀን የቁልቢ ገብርኤልን እናከብራለን!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Oct 04, 2019 8:08 pm

"አሰሱም፤ገሰሱም፤ይጫወታል፤ በሰው፡፡"

ይህ አባባል፤
የአዲስ አበባ ህዝብ፤ብሔር ስላል ሆነ መብት የለውም፤ላለው ለጀጋው በቀለ ገርባ(ዙርባ)እንዲሁም በመስቀል የደመራ በዓል ጊዜ ምዕምናኑን ሲያዋክቡና ሰብዓዊ
መብታቸውን ሲጋፉ ለነበሩ፤ የፌደራል፤የቢሾፍቱ፤የሞጆ ፖሊሶች፤ ሆዳቸውን አሬራና ቂጣ ለነፋው የጃዋር/ኦነግ የጠረባ ቡድን ይሁን፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Oct 04, 2019 9:37 pm

የዶ/ር አብይ፤ ጦር እናውጃለን ፉከራ፤በዛሬው ቀን የኦሮሚያ ፕሬዘደንት፤ "የሐገሪቱን ትልቅ ከተማ ሰብሬ አስገብቼአችኋለሁ"በማለት አብስሯል!!!!

ዶ/ር አብይ፤መደመር ማለት የገዳ ስርዓት መሆኑን ሲነግረን ተገረምን ለምን? መደመር የገዳ ስርዓት፤ መሆኑን ማወቅ የነበረብን፤ 40ቢልዮን ብር ወጥቶ ዛፍ ሲተከል ነበር፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Oct 08, 2019 1:01 am

የዝግባው ሽመልስ፤ ንግግር የአፍ ወለምታ ነው ለምትሉ፤ጨለሌው ታዬ ደንዴ አለመሆኑን ፕሬዘደንቱ ትክክል ናቸው ብሎ ከማረጋገጡም በላይ፤ በአዲስ አበባ ዙሪያ ለአረንጏዴ ልማት እያሉ ቤት ሲያፈርሱ የነበረው፤አካባቢውን ከመጤዎች እያፀዱ እንደ ሆነ ጎጃሜዎች በማለት ነግሮናል፡፡

የዱባ ጥጋብ፤ያለ ስንቅ ያዘምታል!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Oct 09, 2019 12:29 am

ሽመልስ(ሽል በል)አብዲሳ

"መንጋ ስትባል አቤት ያልከው፤ስምህ ስለሆነ በህዝበኝነት ነው፡፡

"ነፍጠኛ" ስትለን አቤት ያልነው፤በነፍጠኛ አባትና እናቶቻችን የምንኮራ ህዝባዊያን ስለሆንን ነው!!!!

መምህር ታዪ ቦጋለ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Oct 10, 2019 1:19 am

በአዲስ አበባ፤አከርካሪ የሰበረ ወይም አከርካሪው የተሰበረ ማንም የለም፡፡ይልቁንስ አዲስ አበባ ከአድዋ ጦርነት በኋላ፤ከአራቱም የሃገሪቱ አቅጣጫ ዘርና ሃይማኖት ሳይለያቸው መጥተው የሰፈሩባት፤በጣሊያን ወረራ ወቅት በአስር ሺው የሚቆጠሩ ነዋሪዎቿ የካቲት 12 ቀን በፋሺስት ጣሊያን፤የተረሸኑበት፤የታረዱበት፤ቤት እየተዘጋ የተቃጠሉበትና የተሰዉባት ከተማ ነች፡፡

ሽመልስ አብዲሳ፤ትላንት ለእሪቻ የተዘጋጀ የጭኮ አከርካሪ ነው የሰበርከው፤የሰው አከርካሪ ለመስበር ልብ ይጥይቃል፡፡ ልበ ቢስ ቅቅቅቅቅቅቅ
Last edited by ዞብል2 on Fri Oct 11, 2019 10:03 pm, edited 1 time in total.
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Oct 11, 2019 10:00 pm

ወፈፌው ጃዋር፤አቢይ የኖቤል ሽልማት እንዲያገኝ የኔ ሃሳብ እና እጅ አለበት ካለ በኋዋላ፤ኖቤሊ ኬኛ በማለት አናፍቷል ቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Oct 16, 2019 12:06 am

"ለመድሃኒት ብለን፤ከንብ የቆረጥነው
ኮሶ አፈራብን፤ማር ብለን የዋጥነው"
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Oct 17, 2019 12:24 am

"አዲስ አበባን መክበብ፤እንደ ማስፈራሪያ የሚቆየው፤ኦሮሞ ተቆጭ፤ሌላው ታጋሽ መሆኑ እስኪያከትም ድረስ ነው፡፡ሌላውም የሰው ልጅ ነውና ትዕግስቱ ያለቀ ዕለት፤አዲስ አበባን በመክበቡ የሚመፃደቀው የኦሮሞ ብሄርተኝነት፤ ራሱን በመላው የተቆጣ ኢትዮጵያዊ መሃል ያገኘዋል"፡፡

መስከረም አበራ(ጦማሪ) የኦሮሞ ብሄረተኝነት ትምክህት ምንድነው? ከሚለው ፅሁፍ የተወሰደ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Oct 20, 2019 7:52 pm

በኦሮሞ ህዝብ ስም ቅማንት ውስጥ ገብቶ እሳት ማራገብ፤አገው ምድር ገብቶ ረመጥ መቆስቆስ፤ሲዳማ ውስጥ ገብቶ ህዝብ እንዲጫረስና አቅጣጫ በማስቀመጥ በሚዲያ ማራገብ፤በራያና መሰል ጉዳዮች መነካካት፤እንዚህ አጀንዳ ተሸካሚዎችና አክቲቪስትነን የሚሉ የእርጎ ዝንቦች፤ለኦሮሞ ህዝብ ጠላት እየገዙለት መሆኑን ማወቅ አለባቸው፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2387
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests