ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Nov 14, 2019 10:49 pm

የድንጋይ ዘመን ያበቃው ድንጋይ ስላለቀ ወይም ስለጠፋ ሳይሆን፤የሰው ልጅ በአይምሮው እመርታ አሳይቶ ብረትና መዳብ አንጥሮ መጠቀም በመቻሉ ነው፡፡ብዙ መፃህፍት ያነበበውና ሃገራትን የጎበኘው እራሱን አክትቪስትና የፖለቲካ ሳይንቲስት ነኝ የሚለው ጃዋር መሃመድ፤ አለኝ በሚለው ዕውቀት እመርታ ማሳየት ሲገባው፤ነገር ግን ጭንቅላቱ ከእናቱ ማህፀን ይዞት እንደ ወጣው ባዶ እንኮላ መሆኑ ነው፡፡ለዚህም በድረሱልኝ ኡኡታው 87ሰው በአሳቃቂ ሁኔታ ቀርጥፎ ከበላ በኋላ በማግስቱ ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጥቶ በgo fund me በሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ መሰብሰቡ ነው፡፡ድራኩላው ጃዋር !!!!
Last edited by ዞብል2 on Fri Nov 15, 2019 1:10 am, edited 1 time in total.
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Nov 15, 2019 1:09 am

ወያኔዎች የበረሃ ጉሮኖ ለማስታወስ ደደቢት የሚባል የእግርኳስ ቡድን ነበራቸው፤ይሄ ቡድን በአሰልጣኙ አመካኝነት በኢትዮጵያ ብቸኛው ፕሮፌሽናል ቡድን ለመሆን ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረኩ ነው እያለ ሲደሰኩር ነበር፡፡ነገሩ ግን የቡድኑ አብዛኛው ተጫዋቾች ገንዘብ የሚከፈላቸው ስራቸው እግር ኳስ ብቻ ፕሮፌሽናሎች ነበሩ፡፡ዛሬ ደግሞ መቀሌ የመሸጉት የወያኔ ሽምትሮች፤ምርጫው በሃገሪቱ በጊዜው ካልተካሄደ በትግራይ ምርጫ አካሂደን ዓለም ያላወቀው መንግስት እንመሰርታለን አሉን!አሁንስ ቢሆን፤በህግ የሚፈለግ ሰው አንሰጥም የምትሉ እናንተው፤ የኩሽ መንግስት ለመመስረት የሚዶለተው እናንተው ጋ፤እና ዓለም ያላወቀው መንግስት ከምትሉ፤ጃዋር(ሽብሩ)፤ህዝቄል ጋቢሳ፤ፀጋዬ አራርሳ ፤ ግርማ በላቸው ጉተማ እና አየለ ጨሚሶ የሚያውቁት መንግስት እንመሰርታለን ብትሉ ይሻላል!!

ወይኔ!ትልቁን ወዳጃችሁን እረሳሁት በቀለ ገርባቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Nov 16, 2019 8:44 pm

"በየዩንቨርሲቲዎቻችን የተማሪዎች ህይወት እንደ ዘበት እየጠፋ ነው፡፡ይህንን የሚያደርጉ ቡድኖች ዓላማቸው ወይም ግባቸው ምን እንደሆነ አይታወቅም፤ነገር ግን ይገድላሉ ያስገድላሉ፡፡እንዲህ የምታደርጉ ወገኖች እባካችሁ፤ጥያቄአችሁን ይዛችሁ ወደ አደባባይ ውጡ፡፡ሀገርቤት ካልሆነላችሁ፤የውጭ የመገናኛ ሚዲያ ተጠቀማችሁ፤የኢትዮጵያ መንግስት እንዲያደርግላችሁ የምትፈልጉትን በግልፅ ጠይቁ፡፡መደራደር የምትፈልጉ ከሆናችሁ ጊዜና ቦታ ቆርጣችሁ መንግስትን እዚህ ቦታ እንገናኝ በሉት፡፡በዚህ በኩል ግልፅነቱና ድፍረቱ ሊኖራችሁ ይገባል"፡፡


መንግስትን ለማንበርከክ ብላችሁ "የዛሬ አበባዎችን የነገ ፍሬዎች" የሆኑትን ልጆቻችን መቅጠፋችሁን አቁሙ!! በወጣቶቻችን ነፍስና ደም አትቆምሩ፡፡

በእናንተ ግብግብ መሃል ምንም የማያውቁትን፤ምስኪን የኢትዮጵያ እናቶችን አታሰቃዩ፡፡"ወይኔ ልጀን" የሚለው የእናቶች የሰቀቀን ዋይታ ይሰማችሁ፡፡"ልጀን ተውልኝ" እያሏችሁ ነው፡፡እባካችሁ ሰላም ስጧቸው!!


ከአዲስ አድማስ ፤የእናቶች ሰቀቀን ከሚል ፅሁፍ የተወሰደ

ፀሀፊው ፤አያሌው አስረስ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Nov 17, 2019 9:21 pm

"አዎ!! አዎ!! ቄሮ ሰርተህ ጥረህ ግረህ ብላ!!"

በታላቁ ሩጫ የአዱ ገነት ወጣቶች፤ ለቄሮ ያስተላለፉት መልክት!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Nov 20, 2019 12:50 am

ድራኩላው ጃዋር፤አያቴ 20 ቤተ ክርስቲያን አሰርተዋል አለ፤ጃዋር አያት አለው እንዴ? እኔ በኖርኩበት ሃገር አንድ ክርስቲያን አንገቱን ቀና ሲያደርግ በሜንጫ አንገቱን እንቀነጥሰው ነበር ብለህ በአደባባይ የተናገርከው ፤ዛሬ ተከታይና ሰሚ አግኝቶ ክርስቲያን ወንድም እህቶቻችን፤ ቄሶችና የሃይማኖት አባቶች፤በገጀራና በሜንጫ እየታረዱ፤በድንጋይና በብረት እየተቀጠቀጡ ህይወታቸው በአሰቃቂ ሁኔታ ያለፈው፡፡አፍህን ሞልተህ ምርጫ እወዳደራለሁ አልክ?የት የምታውቀው ህዝብ ነው የሚመርጥህ?ወይስ ምርጫ እወዳደራልሁ ብለህ የፈረደበትን የዋህ ህዝብ ዶላርና ዩሮ ልታልብ ነው?ዜግነት ለማስመለስ ዓመት ይጠይቃል፤የምርጫ ቦርድንም መስፍርት ለማሟላት በዚህ አጭር ጊዜ አትችልም፤ወይስ አሁንም ምርጫ ቦርድ አልመዘግ አለኝ ብለህ ቄሮን መንገድ ዝጋ ልትል?ነፍሰ በላው አንድ ነገር እወቅ ከአሁን በኋላ ግን ለቄሮ መንጋ ቆሞ የሚታረድ የለም!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Nov 22, 2019 9:10 pm

ነፍሰ በላው ጃዋር፤ ላስ ቬጋስ ለሚገኙት ጀሌዎቹ፤እነዚህ ውጪ ተቃውሞ የሚያሰሙት፤በምርጫ ሰለ ማሸንፋቸው አለ! ዜግነትክን ሳትቀይር፤ምርጫ ቦርድ ሳትመዘገብ እንዴት አርገህ ነው የምታሸንፈው?ማረጋገጫህስ ምንድን ነው?ቄሮ፤ሜንጫ፤አጣና ፤ገጀራና ሜትር ኩብ ድንጋይ መንገድ ለመዝጋት?ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ከሁሉ የሚገርመው ምርጫ ስለማሸንፍ ነው የሚቃወሙኝ ብለህ ስትናገር፤አፋቸውን ከፍተው የሚያዳምጡት፤እንዴት ብለው አለመጥየቃቸው? ማፍሪያዎች!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Nov 22, 2019 10:30 pm

አንጀበኛው ጃዋር፤ፌስ ቡክ ገፁ ላይ የካራቲስት ነጭ(ጋዋን) ልብስ ለብሶ፤ ከቄሮ ጀሌዎቹ ጋር የሚያስይ ፎቶ ለጥፎ ነበር፤ ነገር ግን ያደረገው ጫማ ስኒከር፤ የቄሮዎቹ ደግሞ የወታደር ጫማ ነበርቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ፊሽካው ጃዋር፤ተማር! የካራቲስት ልብስ ለብስህ ባዶ እግርህን ወይም ልሙጥ ጫማ ነው ማድረግ ያለብህ፡፡ግን!ግን!እንደ አንተ አይነቱ፤ ስነ ምግባር የሌለው ድንፋታም፤ ካራቲስት ሊሆን አይችልም፤ የቄሮ መንጋህም፤ ሰውነቱ በአይምሮው ሊታዘዝ ስለማይችል፤አጣናውን እንደ ተሸከመ ድንጋዩን እንደ ኮለኮለ ይኖራታል!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Nov 23, 2019 9:10 pm

የነፍሰ በላው ጃዋር፤የ350 የፓርላማ ወንበር የውሸት ቀመር ሲታይ

1ኛ፡በኦሮሚያ ያለው የፓርላማ መቀመጫ ብዛት 178 ነው፡፡ጃዋር 178 ያሸንፋል ብለን ብንወስድ(350-178=172)ታዲያ ጃዋር 172 መቀመጫ ከየትኛው ክልል ለማግኘት አስቦ ነው? ከአማራ ክልል?አከርካሪውን ሰበርነው....ጡት ቆረጠ....ነፍጠኛ እየተባለ ከሚጠራው አማራ አይደለም የፓርላማ መቀመጫና ድምፅ ስሙንም ለመስማት አይፈልጉም፡፡ሙስሊሞች በብዛት ካሉበት ክልል ሶማሌ፤ሃረሪ፤ቤንሻንጉልና አፋር ያላቸው የመቀመጫ ብዛት 40 ብቻ ነው፤ያም ሆኖ እነዚህ ክልሎች ከጃዋር የበለጠ መብታቸውን የሚያስከብርላቸው "የራሳቸው ሰው" አላቸው ምሳሌ የሶማሌው አቶ ሙስጠፌ፡፡ሃረሪዎች ሙሉ በሙሉ ጃዋርን ቢመርጡ መቀመጫቸውድ አንድ ብቻ ነው፡፡

2ኛ፡ ቀድሞ ነገር እራሱ ጀዋር በምርጫ የመወዳደር ህጋዊ መሰረት አለው ወይ? የሚል ነው፡፡ በሀገሪቱ የምርጫ ህግ መሰረት አንድ ሰው በምርጫ እጩ ሆኖ ለመቅረብ በሚወዳደረበት ወረዳ ቢያንስ 2ዓመት መ
ኖር ግዴታ ነው፡፡ይህንን መስፈርት ስለማያሟላ እጩ ሆኖ መቅረብ እይደለም የዉጪ ዜጋ በመሆኑም የገንዘብ ድጋፍም ቅስቀሳም ማድረግ አይችልም፡፡ከዚህ ፅሁፍ በመነሳት ጃዋር ምርጫ ልወዳደር ነው የሚለው የውሸትና ገንዘብ መሰብሰቢያ ይሆን?

ከአዲስ እድማስ፡ኩርኩራ ዋፎ፤ከለገጣፎ፤ ከተባለ ግለሰብ ፅሁፍ የተወሰደ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Nov 24, 2019 8:45 pm

አክትቪስት ነን የሚሉና ፖለቲካ ውስጥ ገብተው ፤ችግር የሚፈጥሩና የእብድ ባህሪይ የሚያሳዩን ሰዎች፤አንድም አደንዛዥ ዕፅ እየተጠቀሙ፤በሌላ በኩል ደግሞ የማናውቀው የአይምሮ ሁከት ሰለባ የሆኑ ይመስለኛል፡፡ለዚህም ማሳያው ነፍሰበላው ጃዋር መሃመድ በተክብቤአለሁ ድረሱልኝ ኡኡታው የ86 ሰው ህይወት በአሳቃቂ ሁኔታ ቀርጥፎ ከበላ በኋላ፤በሃገረ አሜሪካ ተገኝቶ የሚያደርገው ዲስኩር ነው፡፡
እኔ ጠላት የለኝም አለ፤እዉነቱን ነው!ነገር ግን በሃይስኩል ስኮላር ሺፕ ታይላንድ ሃገር፤ከዚያም አሜሪካንን ከረገጠ ጀምሮ፤ በየአደባባዩ አቢሲኒያን ከኦሮሚያ ውጡ ፤እያለ ላንቃው እስኪ በጠስ ሲጮህ የነበረ እሱ!ክርስቲያን አንገቱን ቀና ካደረገ በሜንጫ እንለው ነበር እያለ ሲደነፋ የነበረ እሱ!ኢትዮጵያን እንበታትናለን እያለ በየአዳራሹ ሲጮህ የነበረ እሱ! እየሆነ ሳለ ነገር ግን፤ ወደ ሀገር ሲገባ መንግስት በሰላም ተቀብሎት ጠባቂ መድቦለት ያስቀመጠው፤ከለማ መገርሳና፤ከአቢይ አህመድ ኪስ በሚወጣ ገንዘብ ሳይሆን፤እበታትነዋለሁና አንገቱን በሜንጫ እቀላዋለሁ ከሚለው ህዝብ በተሰበሰበ ግብር ነው፡፡

ለጃዋር ጠላቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ሳይሆን በአይምሮው ውስጥ ማንነቱን ገድሎት ስለቀበረው ነው!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Nov 24, 2019 9:26 pm

"መለስን አስታወስኩ እስከ ጭካኔያቸው

አንድ ላይ ነበረ አብረን የምንጠላቸው

ዐብይ ሲመጡ ደግ ሰው ገራገር

መጨፋጨፍ መጣ በቋንቋና በዘር"

ከወለላዬ ስዊድን
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Nov 26, 2019 2:00 am

የጃዋር ቄሮ መንጋ፤ የሚለው አጠራር፤ የጃዋር የጠረባ ቡድን በሚለው ይስተካከል፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Nov 27, 2019 2:03 am

በሰው ልጅነታችን ፀንተን እንቁም!!

"ቀልቀሎ ስልቻ፤ስልቻም ቀልቀሎ" ነው
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Nov 28, 2019 2:15 am

"የአማራ ህዝብ ከሌላው ህብረተሰብ በተለየ ጠግቦ ያላደረ፤ዛሬም ጭምር በአነስተኛ ጎጆ ኑሮውን የሚገፋ፤ከሞፈር ቀንበር ያልተልላቀቀ ድሃ ህዝብ ነው፡፡ከዚህ ህዝብ የወጡ፤ከዕለት ጉሮሮ ያላለፈ እንጀራ እየበሉ ያደጉ የአማራ ልጆች፤ምን ሃጢአት ሰርተው ነው?ምንስ ጉዳት አድርሰው ነው?ያፈሩትን ጥሪት እየተጠነቁ ንብረታቸው እየተዘረፈና፤እየወደመ ከትውልድ መንደሩ የሚፈናቀለው? የአስራ አምስት ቀን አራስ(መምህር) ተቀጥቅጣ የምትገደለውስ?ኧረ ለምን??

ኢትዮጵያ ከነ ድህነቷ ፤እስከ ዛሬ እንደ ሀገር ለቆየችበት ሁኔታ፤አማራነት የአንድነቷ ጠበቃ ሆኖ እንጂ የሚታወቀው፤መቼ እንቅፋት ሆኖ ነው፤ዛሬ በድንጋይ እንዲወገርና፤አንገቱ በሜንጫ እንዲቀላ የሚፈረድበት??ስለ ሰላምና ፍቅር፤የሚሰማ ጠፍቷል፤ይሄ የውጣልኝ ተረት፤ያጠፋናል እንጂ አንድ አያደርገንም!!!!

በዘርና በሃይማኖት መጥተው የዕልቂት ነጋሪት ለሚጎስሙ ሃይሎች ፊት ከሰጠህ፤አንተም እንደ ሶሪያኖች፤ በሰው ሀገር ልጆችህን አዝለህ ትለምናለህ ወይ መንገድ ላይ ትቀራለህ፡፡


ከሳምሶን ማሞ ፤ የንባብ ፅሁፍ ተቀንጭቦ የተወሰደ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Nov 29, 2019 12:16 am

የአዲስ አበባው ባልደራስና ኢሳት የመገናኛ አውታር፤በቄሮ አሸባሪነት መወንጀል፤በስም አጠራሩ እማያስፈልግ፤ የጉንጭ አለፋ ንትርክ ውስጥ ገብተዋል፡፡የሱማሌውን አልሸባብ ምሳሌ እንውሰድ፤አልሽባብ በሱማሊኛ ቋንቋ ወጣት ማለት ነው፡፡ስለሆነም በዓለም አቀፍ ደረጃ ፤አልሽባብ የሚባለው ድርጅት፤ በሽበርተኝነት ሲፈረጅ፤የሱማሌን ወጣቶች በሙሉ በሽብርተኝነት አልተፈረጁም፡፡
ወደ እኛ ሀገር ስንመጣ በኦሮምኛ ቄሮ ማለት ወጣት ማለት ነው፡፡ስለሆነም በጃዋር የሚመራው ቄሮ በሽብርተኝነት ቢፈረጅ፤የኦሮሞን ወጣቶችን በሙሉ ሽብርተኛ ብሎ መፈረጅ አይደለም፡፡ለማንኛውም ሂደቱ ግቡን እንዲመታ ወሳኙ፤ በህግ ባለሙያዎች የታገዘ ስራ ሲሰራ እንጂ፤በርዕዮት፤በ360፤በኢሳት እና በሌሎችም የማህበራዊ ሚዲያ፤ ጫፍ እና ጫፍ በመሆን፤ በሚደረግ እንካ ሰላንቲያ አይደለም!ሁላችሁም አደብ ግዙ!!

ከታዛቢ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Nov 29, 2019 1:50 am

"በዘርና ሃይማኖት መጥተው፤ የዕልቂት ነጋሪት ለሚጎስሙ ሃይሎች፤ ፊት ከሰጠህ፤አንተም እንደ ሶሪያኖች ፤በሰው ሀገር፤ ልጅህን አዝለህ ትለምናለህ ወይም እንደ ወጣህ ትቀራለህ፡፡
ከብልፅግና በፊት ፤በህልውናችን የመጣው ፤የዘረኞች ሜንጫ፤ወደ ቦታው መመለስ አለበት፡፡ አክራሪነት ምንም ሰብዓዊነት የለውም"!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2369
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 9 guests