ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Nov 29, 2019 6:08 pm

"አልሽባብ የሚለው መጠሪያ በሱማልኛ ቋንቋ ወጣት ማለትነው፡፡አልሽባብ የሚባለው ቡድን፤በዓለም አቀፍ ደረጃ አሸባሪ ተብሎ ሲፈረጅ፤የሱማሊያ ወጣቶች በሙሉ አንድ ላይ አሸባሪ ተብለው አልተፈረጁም፡፡ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ፤ቄሮ በኦሮምኛ ቋንቋ ወጣት ማለት ነው፡፡ስለሆነም የጃዋር አረመኔው ቄሮ የጠረባ ቡድን፤በሽብርተኝነት ቢፈረጅ፤የኦሮሞን ወጣቶች በሙሉ አሸባሪ ብሎ መፈረጅ እንዳልሆነ መታውቅ አለበት፡፡የርዕዮት፤የኢትዮ 360፤ኢሳት እና ባልደራስ፤ ጫፍና ጫፍ ይዛችሁ በጉንጭ አለፋ የምታደርጉትን እንካ ሰላንቲያ ምንም የምታመጡት ነገር የለም፡፡ይልቁንስ ዓላማው በህጋዊ ባለሙያዎች ታግዞ እቅዱ ከግቡ እንዲደርስ፤አስትዋፅኦ ብታደርጉ ጥሩ ነው ፡፡ ልፋታችሁና ድካማችሁን መና አታስቀሩት፡፡አደብ ግዙ!!

ከታዛቢ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Dec 02, 2019 9:26 pm

"ነፍሰ በላው ጀዋር መሃመድን፤የመሰሉ ማፈሪያ የታሪክ ማይማን፤በታሪክ ስም የፈጠራ ድርሳን ሲያንበለብሉ እንከታተላለን፡፡ማይማን ደግሞ ውሸት ሲናገሩም ሆነ ምንም የሐቅ ድጋፍ የሌለው ነገር ሲበትኑ፤አንዳች ይሉኝታና የህሊና ሐፍረት አይሰማቸውም"፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Dec 03, 2019 9:39 pm

ነፍሰ በላው ጃዋር መሃመድ፤በአሜሪካ ጉዞው ቃለ መጠይቅ ሲያደርግ፤ዱርዬ የሚል ቃል ሲጠቀም ሰማሁ፤መቼም በእሱ ከሚታዘዘው አረመኔው የቄሮ የጠረባ ቡድን ዱርዬ በእጥፍ ይሻላል፡፡የጃዋር ቄሮ የሁለት ሳምንት አራስ ሴት በድንጋይ ቀጥቅጦ የሚገል አረመኔ ፍጡር ነው!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Dec 05, 2019 9:58 pm

ነፍሰ በላው ጃዋር፤በአውሮፓ የእርጥባንና አትለፉኝ ጉዞው፤ጦርነትን አልፈራም ሲል አናፍቷል!ጃዋር ነሸጥ አድርጎት ነፍጥ ቢያነሳ፤ ነፍጠኛው ትዝ ብሎት ነፍጡን ወርውሮታል፤ታዲያ ዛሬ ስለ ጦርነት የሚያወራው በምን ሊዋጋ ነው?በአጣና? አጣናውንም ባህር ዛፉን አፄ ሚንሊክ ስላስ መጡት በእሱም አይሆንም፡፡ስለሆነም አረመኔው ጃዋር ጦርነት የሚለው የፕሮፓጋንዳ ጦርነት ማለቱ ነው፤ሰውን ከሰው ማባላት!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Dec 10, 2019 12:24 am

ህዳር 29 ቀን የብሄሮች ቀን እየተባለ የሚከበረው፤ ወያኔዎች የዋለልኝ መኮንን ሙት ዓመት ለማክበር ያደርጉት ነው፡፡ዋለልኝ መኮንን ከጏደኞቹ ጋር በመሆን ህዳር 29 1965 ነው ቦይንግ 707 ለመጥለፍ ሙከራ ሲያደርጉ ነው የተገደሉት፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Dec 12, 2019 10:59 pm

ለአብይ ኖቤል፤ለጌታቸው ረዳ ቮድካ፤ለአቦይ ስብሃት ሬድ ሌብል፤ለህዝቅኤል በርጫ፤ለክቡዬ(ጃዋር)ሜንጫና ገጀራ፤ለመረራ ነቆራ፤ለበቀለ ገርባ እሮሮ፤ ለእስክንድር ባንዲራ፤የማታጣው እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!

ከዩ ትዩብ የተገኘ፤
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Dec 13, 2019 9:56 pm

ለአቢይ ኖቤል፤ለደብረ ፅዮን ስብሰባና ዛቻ፤ለሽመልስ አብዲሳ ጨጨብሳ፤ለለማ መገርሳ ሿሿ፤ለጌታቸው ረዳ ቮድካ፤ለቄሮ አጥናና ድንጋይ፤ለአጀቶ ድንፋታ፤ለህዝቅኤል በርጫ፤ለነፍሰ በላው ጃዋር ሜንጫና ገጀራ፤ለበቀለ ገርባ እሮሮና እዬዬ፤ለምትቸሪው እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Dec 21, 2019 8:45 pm

"ዘመኑ የእራስን ዕድል በራስ መወሰን ሳይሆን የጋራን ጥቅም በጋራ መወሰን ነው፡፡"
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Dec 30, 2019 9:28 pm

ነፍሰ በላውና አፈ ሌባው፤ጃዋር መሃመድ፤ከአይጥ ጉድጏዱ ወጥቶ፤ከአክትቪስትነት ወደ ፖለቲከኛነት ተቀይሮ፤ኦፌኮን የተቀላቀለ መሆኑ ተሰማ፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Jan 03, 2020 9:44 pm

ነፍሰ በላው ጃዋር(ፊሽካው)ከመረራ ጉዲና ኦፊኮን በመወከል ከኦነግና ከኦፓ ጋር ጥምረት ለመፍጠር በሚል ፊርማውን አኑሯል፡፡ፎቶው ግን ሲፈራረሙ ሳይሆን የዕቁብ ወይም የዕድር ኮሚቴዎች ስብሰባ ይመስላል.......እነዚህ ሰዎች ወረቀቱንና እስክሪብቶ በመፈራረም ጨረሱት ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Jan 05, 2020 9:08 pm

ነፍሰ በላው ጃዋር(ፊሽካው) ከኦፌኮ የኢትዮጵያ ዜግነት በፓርቲው መታወቂያ ላይ ሲሰጠው፤ዛሬ ደግሞ ወያኔ ጥሬ ግሬ ያፈራሁትን ሃብት እካፈላለሁ አለች!አይ ጨዋታ!ይቺ ናት ጨዋታ!በፖለቲካ ስም የሚዘርፉ ወረበሎች ጨዋታ!ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jan 09, 2020 1:23 am

"ተራራዎችን ያንቀጠቀጠው ትውልድ፤በኮንፍረንስና በአስቸኳይ ስብሰባ በፉከራዎችና ጭብጨባዎች አዳራሾችን እየቀወጠው ነው"
Last edited by ዞብል2 on Thu Jan 09, 2020 11:38 pm, edited 1 time in total.
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jan 09, 2020 11:37 pm

"አፈ ሌባው ጃዋር፤ለማብረር እየሞከረ ያለው፤ኢህአድግ 30ዓመት ሞክሮት፤የወደቀውን የዘር አውሮፕላን ነው!!"
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Jan 11, 2020 8:58 pm

የእፎይታ ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረው፤አቶ ተስፋዬ ገ/አብ ለወንድሙ ሰርግ በሚል ከአንድ ሳምንት በፊት፤ከኢትዮጵያ ወጪ ሄዶ፤በዚያው መቅረቱን ውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለፁ፡፡አቶ ተስፋዬ ኢህአድግ አገሪቱን ከተቆጣጠረ ከ1983ዓ.ም በኋላ ለሁለት ዓመት ተኩል የኢትዮጵያ የፕሬስ ድርጅት መምሪያ ሃላፊ የነበረ ሲሆን፤ከዚያ በፊት የቀድሞው ሠራዊት የመቶ አለቃና የክፍሉም ካድሬ እንደ ነበረ ይታወሳል ያሉት ምንጮች፤ኢህአድግን የተቀላቀለው ደብረታቦር ላይ በ1982ዓ.ም በተደረገ ዉጊያ ተማርኮ ነው፡፡በምርኮኞች የጦር መኮንንኖች የተቋቋመው፤የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ መኮንንኖ አብዮታዊ ንቅናቄ(ኢዲመአን)የሚባል ድርጅት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እንደ ነበረ ምንጮች ጠቁመው፤በወቅቱየበረደች ጥይት እጁን መታው መማረኩን ሳይገልፁ አላለፉም!!!!

ከአዲስ አድማስ 20ዓመት ለትውስታ ከሚለው ገፅ ላይ በከፊል የተወሰደ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jan 16, 2020 9:56 pm

ጃዋር(ግርግር)በአዲሱ ካልኩሌተር መሰረት፤እነ ፕ/ር መረራ ጉዲናን ለዓመታት አብሮ መኖርን ሲያስተጋቡና አክራሪ ብሄረተኝነትን በፅሁፍ ሳይቀር ሲሞግቱ(ከዶ/ር መክብብ ገብየሁ ጋር ጦቢያ መፅሄት ላይ)የነበሩትን እፊት አስቀድሞ ስለ ፅንፈኝነት እንዲናገሩ ሲያደርግ፤እሱ በአማርኛ ስለ አብሮ መኖር እየሰበከ፤ዞር ብሎ ደግሞ በኦሮምኛ ሰለ ኦሮሚያ ሀገር መመስረት ያወራል፡፡የሚገርመው የአማርኛ ንግግሩን የሰሙት እንደ ኢሳት፤አባይ ሚዲያ አውድማ......ወዘተ ያሉ የፖለቲካ ተንታኞች፤ ጃዋር ጥሩ ተናገረ፤ጃዋር ወደ ቀልቡ ተመለሰ፤ጃዋር አደብ ገዛ፤እያሉ ማስተጋባታቸው ነው፡፡በመጀመሪያ ጃዋር፤አደብና ቀልብ ኖሮት አያውቅም! አድማጭ ለማግኘት ሲል የሚናገር ለከተ ቢስ አንኮላ ነው፡፡
ስለሆነም፤አዲሱ የጃዋር ካልኩሌሽን፤አዛውንቶቹን ስለ ኦሮሚያ ሀገር መመስረት እያስለፈለፈ፤እሱ ደግሞ ስለ አብሮነት በአማርኛ እየሰበከ፤ ኢትዮጵያ የሚለውን ህብረተሰብ ሲያማልል፤በኦሮምኛ ደግሞ ጥርሱን የነቀለበትን የሜንጫ ፖለቲካውን ይደሰኩራል!!'ልጅ ሲወለድ ያጠለቀው፤ሲሞት ነው የሚወልቀው"
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests