ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jan 16, 2020 11:53 pm

ምርጫ ቦርድ፤የምርጫ ጊዜ ሰሌዳውን በይፋ ሲያስታውቅ፤ከተነሱ ጥያቄዎች ሁለት አስገራሚ ጥያቄዎች

1ኛ=የምርጫ አስፈፃሚዎች እነማን ናቸው?(የጃዋር ኦፌኮ)......እነ እከሌ ከተባለ ቄሮን ልኮ ሊያስፈራራ ቂቂቂቂቂቂ(ለነገሩ አስፈፃሚዎቹ ፊት ለፊቱ ተቀመጠዋል)
2ኛ=ፓርላማና ት/ቤት ተዘግቶ ምርጫ ማካሄድ ድምፅ ለመስረቅ ነው? (የታወቀ ፖለቲከኛ).......እኚህ ፖለቲከኛ ኢትዮጵያ ፓላሜንታዊ የፖለቲካ ስርዓት የምትከተል መሆኗን የተረዱ አልመሰለኝም፤ ምክንያቱም በፓርላሜንታዊ ስርዓት፤ፓርላማው ፈርሶ ወይም ተበትኖ ነው ወደ ምረጡኝ ቅስቀሳና ምርጫ የሚሄደው!የቀድሞ የፓርላማ ዓባል የነበሩም እንደ አዲስ የሚወዳደሩት፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Jan 17, 2020 11:41 pm

አፈ ሌባው ጃዋር፤ኢህአድግን እንደ ጋዳፊ እናደርገው ነበር አለ!እዚህ ላይ ነው፤ጃዋር እንዳመጣለት የሚናገር ለከተ ቢስ አንኮላ መሆኑ የሚታወቀው፡፡ምክንያቱም ጋዳፊን ማን ለምን አሳደውት እንደ ገደሉት ፀሃይ የሞቀው ሃቅ ነው፡፡የጋዳፊ ጀነራሎች አብዛኛዎቹ ከነ ማዕረጋቸውና ከነወታደሮቻቸው አሁንም አሉ!ኢህአድጎችም አብዛኛዎቹ በስልጣናቸው አሉ ማንም አልነካቸውም፤ እንዳውም ጃዋርን እንደ ወፍ መዳፋቸው አስገብተው የዐይናችን ብሌን እያሉ እያቆላመጡት ነው፤ነገ ካልኩሌተሩ ካልሰራ፤ ከእጃቸው መዳፍ ወይ ሊለቁት፤ወይ እዛው ሊደፈጥጡት ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Jan 20, 2020 11:05 pm

ነፍሰ በላው ጃዋር(አፈ ሌባው) ታሪክ እወቅ!የደብረ ሊባኖስ ገዳም፤ይሄ የቆምኩለት የምትልለው የኦሮሞ ነገድ ከማዳጋስካር ሳይነሳ ከ400ዓመት በፊት የነበረ ገዳም ነው፤አሁን ወደ900ዓመት በላይ ነው፡፡አይደለም እንደ አንተ አይነቱ፤በጎ ፈንድሚና በወገኑ ስቃይና ደም የሚነገድ ኩታራ ቀርቶ፤ለግራኝ መሃመድ፤ለፖርቹጊዝ ካቶሊኮችና ለፋሽስት ጣሊያን፤አንበገርም ብለው በብዙ ሺ የሚቆጥሩ ካህናቶችና አባቶች የተሰዉሉት ገዳም ነው፡፡

ነፍሰ በላው ጃዋር፤እውነተኛ የፖለቲካል ሳይንስ ተማሪ ብትሆን ኖሮ፤ ሃይማኖት ውስጥ ገብተህ፤ሰው ከሰው ለማጋቸት አትሞክርም ነበር ምክንያቱም ሃይማኖት እምነት ነው፤ፖለቲካል ሳይንስ የአንድን ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊ፤ማህበራዊ.......ወዘተ በተጨባጭ ሁኔታ የምትገልጥበት ዕውነት ነው፡፡
ለኦቦ መረራ ጉዲና ንገራቸው፤የዋልድባ ገዳም መዘዝ፤ መለሰ ዜናዊና አባ ጳውሎስን ይዞ መሄዱን፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

ዞብል2

Postby ዞብል2 » Tue Jan 21, 2020 11:15 pm

አፈ ሌባው ጃዋር፤በፊስቡክ ላይ በሰበሰበው የሳይበር መንጋ፤ሃይማኖት ላይ ለመዝመት እያኮበኮበ ነው፡፡እኛም መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ እያልን፤መለሰ ዜናዊ ከሙስሊምና ከዋልድባ ገዳም ጋር ያድረገውን ግብግብ እያስታወስን ነው!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Jan 22, 2020 12:15 am

የኦፌኮው ሊ/መንበር መረራ ጉዲና፤ሐረር የሚገኘው የኦፌኮ ፅ/ቤት ጥቃት ደረሰብት በማለት አቤቱታ ሲያሰሙ፤በተመሳሳይም የኦሮሞ ሚዲያ ኔት ዎርክ(የጃዋር ልሳን) ጥቃት ደረሰብኝ ብሏል፡፡የጥምቀት በዓል፤የክሪስትያኖች የደስታ በዓል ነው፡፡ኦፌኮ የፖለቲካ ፓርቲ ፅ/ቤት ነው!የጃዋር ኦሮሞ ሚዲያም፤ሚዲያ ነው!በሙስሊሙና በክርስቲያኑ መካከል ችግር ቢፈጠር እንኳን፤መስሊሙ ቤ/ክርስቲያን ላይ፤ክርስቲያኑ መስጊድ ላይ ድንጋይ ይወራወራሉ እንጂ፤እንዴት አድረገው ነው፤ የፓርቲና ሚዲያ ፅ/ቤት ላይ ጥቃት ያደርሳሉ?

ሐረር የፍቅር ከተማ ነች!ህብረተሰቡን በሃይማኖት በማጋጨት የምታገኙት ጥቅም የለም!በሃይማኖት ጣልቃ የሚገባ ፖለቲከኛ፤የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ተረድቶ አጀንዳ ቀርፆ ህዝቡን አወያይቶ መፍትሄ መፈልግ የማይችል ሲሆን በቻ ነው፡፡ስለሆነም ፖለቲካል ሳይንቲስት ነን ካላችሁ፤ህዝቡን በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አጀንዳ ቀርፃችሁ ከህዝብ ጋር ተወያይታችሁ የህዝብ ቅቡልነት ይኑራችሁ፡፡የክርስትናም ሆነ እስልምናም..........ወዘተ ሃይማኖት ነው፤ሃይማኖትም እምነት ነው!ስለሆነም ሃይማኖታችንን ለቀቅ አደርጉ!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Jan 25, 2020 8:31 pm

ቤት ለእምቦሳ! ቤት ለእምቦሳ! ቤት ለእምቦሳ!
ቀርቶ መባሉ እሰር እምቦሳ!
ይባል ጀመር!ኮንዶሚንዬም!ለሂርጳና !ለደቻሳ!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Jan 25, 2020 9:42 pm

"በወንዶች ሀገር ላይ፤ፈሪ ተድራጅቶ
ጀግና ነኝ ይለናል፤ሴት ተማሪዎች አግቶ"!!!!

በደምቢዶሎ የታገቱት፤ተማሪዎች ይፈቱ(ይለቀቁ)!!በየትኛውም ደረጃ የሚማሩ ተማሪዎች ከቤተሰቦቻቸውም አልፈው የሀገር ሃብት ስለሆኑ!ወፈ ሰማይ!አክትቪስቶች፤ፖለቲከኞችና ልበ ቢስ ወረብሎች እጃችሁን መፅሐፍ ደብተርና እርሳስ ከያዙ ልጆች ላይ አንሱ!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Jan 28, 2020 1:44 am

"ፍቅር እየሰበከ፤ከፈጣሪ ቀዬ፤ከሰማዩ ጣራ
ያ የፍቅር ልሳን፤ከቅዱስ ማጀቱ፤ልዩነት ከዘራ
ከሚናራው አናት፤ሰላም እያወጀ
ከመስጊዱ ማጀት፤ጥላቻ ካበጀ
ጥፋት የሰነቀ፤የሎጥ ዘመን ይምጣ
ጅምላ የሚጠብስ፤የእሳት ንዳድ ይምጣ
ህዋው ተሰንጥቆ፤ዲን ይዝነብ ከሰማይ
አዲስ ትውልድ ይትረፍ፤ክፋት ዞሮ ከሚያይ
ከኋለኛው ጥፋት፤ምናምን ፍለጋ
ዞሮ አመድ የሚያፍስ፤
በቆመበት ያምፅ የደም ዕንባ ያልቅስ!

ከገጣሚ አሌክስ አብርሃም፤ "ሀገሬ ልርገምሽ" ከሚለው ግጥም የተወሰደ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Jan 28, 2020 10:09 pm

"በሀገራችሁ ውስጥ በስደት ያላችሁ
ባለ ሀገር ሆናችሁ ሀገር የሌላችሁ
የምትናገሩት አድራሻ ያጣችሁ
ካረጃችሁበት ፅዋ ማህበር፤ዕድርና ዕቁብ የለዩአችሁ፡፡

በኢትዮጵያዊ ወግ በክብር አድጋችሁ
በባለ ግዜዎች የተደፈራችሁ
ዕሩቅ አልማችሁ ቅርብ ያሳደሯችሁ፡፡
ቁጭ ባላችሁበት ደሳሳ ጎጆአችሁ
ድንገት ሰብረው ገብተው የቀጠቀጧችሁ፤የቆራርጧችሁ
ለድህነቱ እንኳን መኖር ተነፍጏችሁ
ከባህል የወጣ ሞትን የሞታችሁ፡፡
በህልም እንዳለ ሰው ድንገት ደንዝዛችሁ
ተውልኝ ብትሉ አንድ ሰሚ አጥታችሁ
ባቅመ-ቢስነት ጣር ሳግ እያነቃችሁ
የምትወዷቸውን መራር ሞት ያያቸሁ፡፡
ይህ ክፉ ቀን አልፎ እስክንዘክራችሁ
በልባችን መቅደስ በክብር ያኑሯችሁ!!!!

ያልታወቀ ገጣሚ(ከዩ ትዩብ)
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jan 30, 2020 1:22 am

"እኛም አዉቀናል ጉድጏድ ምሰናል" ያለችውን አይጥ(ከበቡሽ)፤ በወሬያችን ብዛት፤ዝሆን አሳከልናት!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Jan 31, 2020 1:10 am

አፈ ሌባው ጃዋር፤ሰለ ዜግነት የሚናገር አንቀፅ ጥቅሶ ኢትዮጵያዊ ነኝ በማለት አናፍቷል፡፡ጋሽ አይጦ!ጉድጏድ ምስህ ያደፈጥከው!የተባልከው አንቀፅ ጥቀስ ሳይሆን የዜግነት ማረጋገጫህን አቅርብ ነው፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Jan 31, 2020 10:44 pm

አፈ ሌባው ጃዋ፤የአሜሪካ ዜግነትህን መመለሰህን እና የኢትዮጵያ ዜግነትህን ማስረጃ አቅርብ ነው የተባልከው!እንጂ የህግ አንቀፅ ጥቀስ አልተባክም!ወይስ እንደ የፖለቲካ ሳይንቲስትነትህ፤ የህግ አዋቂ ነኝ ብለህ ማነጀብህ ነው ቂቂቂቂቂቂቂቂ

እንደ ጃዋር ያሉ መደዴ "ነፃነትን የማያውቁ ነፃ አውጪዎች"እስካሉ ደረስ ኢትዮጵያ ሰላም አታገኝም!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Feb 02, 2020 9:03 pm

የኢትዮጵያ ህዝብ ቀረጥና ግብር እየከፈለ ለመንግስት ገቢ የሚያደርገው፤ሰላምና ሰብዓዊ መብቱ እንዲ ጠበቅለት እንጂ፤ባዶ አደባባዮችና(መስቀል አደባባይ)መንገዶችን እንዲሁም የኢትዮጵያን መበታተን ለዓመታት በየአደባብዩ ሲሰብክ የነበረውን ነፍሰ በላው ጃዋርን በታጠቀ ሰራዊት ለማስጠብቅ አይደለም!!

ህዝብ በአደራ የሰጠውን ልጆቹን(ተማሪዎች) መጠበቅ ያልቻለ መንግስት!ባዶ አደባባይና መንገድ በደህንነትና በታጠቀ ወታደር ሲያስጠብቅ ዋለ!ግን እስከ መቼ???
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Feb 04, 2020 2:28 am

"ኦሮሞ ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት ሊኖረው የሚችለው፤ኢትዮጵያ የምትባለው ሃገር ስትኖር ነው፡፡ሰው ሁሉ፤ በሀገር በወገንህ ግባ ቢባል ግን ኦሮሞ እግሩን የሚያሳርፍበት አንዲት ስንዝር መሬት አይኖረውም"፡፡

አቻምየለህ ታምሩ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Feb 05, 2020 1:44 am

"ከኢትዮጵያ እስከ አላስወጥችሁኝ ድረስ፤ኢትዮጵያ ውስጥ የፈለጋችሁትን ቦታ ስጡኝ"!!

ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests