ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Feb 05, 2020 5:00 am

አቶ አቻሜ ኦሮሞስ ወደ አገሩና ወገኑ አይገባም እንዴ?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1287
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ጨመዳ » Thu Feb 06, 2020 1:30 am

አይቴ ዘርዓይ ድረስ ሀገረ ብርቁ!ወደ ማዳጋስካር ወይም ቡርኪና ፋሶ! አሊያም ወደ ቦሊቪያ እንሄዳለን! እኛም ሀገር አለን!ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ጨመዳ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 51
Joined: Wed Oct 22, 2003 8:23 pm
Location: waqo Qubeic

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Feb 06, 2020 5:25 am

ጨመዳ፤ሃገሬ ማዳጋስካር ወይም ሌላ ቦታ ነው የሚል ኦሮሞ አጋጥሞኝ አያውቅም እርስዎ የኦሮሞ ኒክ ይዘው ሌላ አጀንዳ የሚያራምዱ ይሆኑ እንዴ?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1287
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Feb 07, 2020 11:19 pm

ሄይ!ተክላይ(ዘርዓይ) እና ኩምሳ(ጨመዳ)፤ሌላ ቦታ ሄዳችሁ እንካ ስላንቲያችሁን ተለዋወጡ፤ተክላይ >>>>>>ወደ ደደቢት.........ኩምሳ ወደ ዶንኪ ድራይቭርነትህ ቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Feb 11, 2020 1:52 am

ጠቅላዩ ዛሬ ለባሌ ጎባ ህዝብ ሲናገር፤"አከርካሪ ሰብረን ከኦሮሞ እምብርት አባረርነው"ጠቅላዩ የኦሮሞ እምብርት ያለው!አንታናናሪቮ ማዳጋስካር ነው፡፡ለካ ህዝብ ሲያለቅስና በጭካኔ ሲገደል ዝምብለህ የምታየውና የመንደር ሚሊሺያ አይደለሁም እያልክ ስታሾፍ የነበረው፤ ዛሬ ዕውነት መሆኑን አወቅን!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Feb 14, 2020 10:37 pm

ገገማው ጃዋር ሲራጅ፤ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በትግሉ ዘመን የኤርትራን ፓስፖርት ይጠቀም ነበር፤ ለምን እሱን የዜግነት ጥያቄ አልጠየቁትም ሲል አናፍቷል!ጃዋር አንተ በጉራ የአሜሪካ ዜግነት አለኝ እያልክ ስትፎልል ነበር፡፡ገገማው ጃዋር ይግባህ አንድን ዓላማ ለማሳካት ሲባል ፓስፖርት መጠቀምና ዜግነትን ለውጦ ፓስፖርት ማግኘት የተለያየ ነው፡፡መለሰ ዜናዊ በሱማሊያ ፓስፖርት፤እስራኤሎች የፓለስታይንን ከፍተኛ አመራሮች ለመግደል፤የካናዳን የአይሪሽን......ወዘተ ይጠቀሙ ነበር ይህም ማለት ዜግነታቸውን ቀየሩ ማለት አይደለም፡፡ ስለሆነም ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የኤርትራን ፓስፖርት መጠቀም የኢትዮጵያን ዜግነቱን ቀየረ ማለት አይደለም፡፡ጀጋው ጃዋር! አሜሪካዊ ዜግነት ይዘህ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ሀገሩ የሚኖረውን "Ethiopians out of Oromia"ላንቃህ እስኪበጠስ ስትጮህ አልነበር፡፡ይልቁንስ አቅርብ የተባልከውን ማስረጃ አቅርብ የሆንክ ገገማቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Feb 15, 2020 9:52 pm

አንጀበኛው ጃዋር፤በዛሬው የአዲስ አድማስ ነፃ አስተያየት አምድ፤ ወደ ፖለቲካ እንድገባ የገፋፋኝ፤ ጠቅላዩ ነው ሲል አናፋቷል!እንዴ እስከ ዛሬ ምን ነበር ስታደርግ የነበረው?ስማ በአክቲቭስት ስም፤ገንዘብ እየሰበሰቡ፤ ወጣቶችን ገጀራና አጣና አሸክሞ፤መንገድ መዝጋት፤ቤት ማቃጠል፤መዝረፍ፤ምንም መከላከያ የሌላቸውን አቅመ ደካሞች በጭካኔ መግደል?!

"የክፉ መሄድ የጥሩ ነገርን መምጣት አያረጋግጥም"
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Feb 16, 2020 9:28 pm

ዶ/ር አባ ዱላ ገመዳ፤ባለፈው ሳምንት ለቶኪዮ ኦሎምፒክ በተጠራው ስብስባ ላይ ሲያንቀላፋ ነበር!ዛሬ ደግሞ ችቦው ሲለኮስ የስፖርት ቱታ ለብሶና ደረቱን ነፍቶ መድረኩ ላይ ቆሞ ነበርቅቅቅቅቅቅቅቅ

አባ ዱላ ሲያንቀላፋ የሚያሳየውን ፎቶ ሪፖርተር ድረ ገፅ ስፖርት አምድ 3ኛውን ፎቶ ማየት ይቻላል!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Feb 18, 2020 11:12 pm

"የፈተለው እሱ የለበሰው ሌላ
ሸማው እንዴት ይነስ፤ ለፈተለው ገላ"

"አላስቀምጥ በለው፤ ሲገፉት ሲገፉት
የአንበሰቹን መንጋ፤ ቀስቀሰው አረፉት"
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Feb 19, 2020 11:24 pm

በyou tube ጃዋር የፋራ ፖለቲካ የሚል አየሁ!ቅቅቅቅቅቅቅ........በእውነት ጃዋር ኢትዮጵያ ውስጥ የፋራ ፖለቲካ እያካሄደ ነው?

የጃዋር ፖለቲካ የትምህርት ፖሊሲ የለውም!
የጃዋር ፖለቲካ የኢኮኖሚ ፖሊሲ የለውም!
የጃዋርፕለቲካ የውጪ ግንኙነት ፖሊሲ የለውም!
በአጠቃላይ የገገማው ጃውር ፖለቲካ እንደ አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች የእርጥባን የሳምሶናይትና የላፕ ቶፕ ነው!ቂቂቂቂ ጀዝባው ጃዋር ግን በኡኡታ ተጠርቶ የሚወጣ፡ ሜንጫና ገጀራ፤አጣናና ድንጋይ ተሸክሞ፤በመልካ ጀልዱ ሰልቫጅ የዘነጠ፤ ፈጥኖ ደራሽ፤አረመኔ ሰራዊት አለው ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Feb 22, 2020 9:37 pm

አንጀበኛው ጃዋር፤ለማ መገርሳ እና አቢይ አህመድ፤ከወያኔ ኢህአድግ ጋር ሆነው፤የኦሮሞ ልጆችን ሲያስሩ፤ሲገድሉና ሲያሳድዱ ነበር ስለሆነም የመለስ ልጆች ናቸው በማለት ወንጅሏል፡፡ጀዋር ደግሞ የፖለቲካን ስኳር ከላሰ እና"Ethiopian out of Oromia" በሚለው ቃል አፉን ከከፈተ ጀምሮ ምን እያደረገ መሆኑን ግን ሊገልፅልን አይፈቅድም፡፡የኦሮሞ ወጣቶች በት/ቤትና በዩንቨርሲቲዎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን በማጣምር ተቃውሞአቸውን ሲያሰሙና ግንባራቸውንና ደረታቸውን ለአምባገነኖች ጥይት እየሰጡ፤ከጎንደር በኦሮሚያ የሚፈሰው የኦሮሞ ደም የኔም ደም ነው በማለት የአማራው ወጣት ትግሉን ሲቀላቀል፤ጃዋር በላፕ ቶፕ ይሄን አቃጥሉ ይህን ዝረፉ እያለ ከቄሮ መንጋው ጋር ትግሉን በዓመፅ ተቀላቀለ፡፡መጨረሻው ምን ይሁን?ከአሜሪካ ዜግነቱ የተያያዘ ነው፤ዜግነቱን ከመለሰ ለህግ ተገዢ ሆኖ ወደ ምርጫ መግባት ነው፡፡ጃዋር አንጀበኛ ነው፤የአሜሪካ ዜግነት ፓስፖርት አለኝ ያለው እሱ(ጉራውን ሲቸረችር)ስለሆነም ጃዋር ምንም አንጀበኛ ቢሆን"ፋራ" አይደለም፤ ዝናና ገንዘብ ያስገኘለት እሱ እንደሚለው ያነበበው ዕውቀት ሳይሆን፤ጥራዝ ነጠቅነቱና ማነጀቡ ነው!ስለሆነም ተከርብቶ አክትቪስት ይሆናል እንጂ የአሜሪካ ዜግነቱን ትቶ፤የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ አይሆንም!ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ከሆንክ የምታስበው ገንዘብ ከየት የመጣል ሳይሆን፤መሽቶ ይነጋል ወይ(የጥይት አቅጣጫ ከወዴት ነው) ታዲያ ጃዋርን ብትጠይቀው ሞኝህን ፈልግ ነው የሚልህ!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Feb 23, 2020 8:53 pm

ዛሬ ላይ እንደሚታየው!ለስልጣን ሽሚያ ሲባል ፤ህዝብን ለማሰቃየትና ለማስገደል መሆኑን ባውቅ ኖሮ፤ ሪዮ ኦሎምፒክ ላይ ተቃውሞ አላሰማም ነበር!!

አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Feb 25, 2020 12:45 am

እስቂኝ ክስተቶች በኢትዮጵያ!

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚ/ር እና የኦሮሚያው ሽመልስ አብዲሳ(ጨጨብሳ) በሰላም ስልጣን ይዘው!የትኛው የጦር ሜዳ ውለው፤አንገት ይስበሩ፤ ምሽግ ይስበሩ......ወዘተ ሳያሳዩን ሰባበርናቸው እያሉ ይፎክራሉ ቅቅቅቅቅቅ

የትግራዩ ደ/ፅዮን፤ከማን ጋር? ለምን እንደሚዋጉ ሳይነግሩን፤የመሸጉበትን የክፉ ቀን ከተማቸውን፤መቀሌን በስብሰባ፤ካላሽና ላውንቸር በተሸከሙ ታጣቂዎች እያተራመሷት ነው!ውውውውውውው

አንጀበኛው ጃዋር ያሲን!"Ethiopian out of Oromia"እያለ በምዕራባዊያን ታላላቅ ከተሞች ላንቃው እስኪበጠስ እንዳልጮህ!ጊዜ ተገልብጦ የኢትዮጵያ ዜግነት ካልሰጣችሁኝ እያለ መለማመጥ ጀምሯል! አዬ ጊዜ ደጉ፤ሁሉን ያሳያል ወደ ኋላ! የሚባለው እዚህ ላይ ነውቂቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Feb 27, 2020 12:36 am

ሰሞኑን የድጋፍ ሰልፍ በዝቷል!እኔም ደስ ብሎኛል!ምክንያቱም አንጀበኛው ጀዋር ላይ ትንሽ ቴረር ለቀውበታል!ቂቂቂቂቂቂቂቂ............ከሁሉም ደግሞ ይዘውት የሚወጡት መፈክር ያስገርማል፤አንዳንዱም ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ለምሳሌ "በማንም ጭልፊት፤የብልፅግና ጉዞ፤አይደናቀፍም" የሚለው ማንን ለማለት ነው? ጃዋርን? እንደ ፍየል ምን? ዛር የቆመለትን ጀዝባ አክትቪስት(ፖለቲከኛ) ባይ ነኝ ሁሉ፤ ጭልፊት ካላችሁ!የኢትዮጵያ ጭልፊቶች በአራቱም መአዘን ይሰደዳሉ!ወይም ለዓለም የአእዋፋት ኤጀንሲ ሰማችን ጠፋ ብለው አቤት ይላሉ!!

ጎበዝ እያሰብን! በቅጡ መራመድ እና የቦይ ውሃ መዝለል የማይችል ዳውላ "ጭልፊት"ማለት ያስተዛዝባል!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Mar 05, 2020 12:46 am

"አሜሪካ የሁቬር ግድብ ባለቤትነትን ወንዙ ለሚፈስባት ሜክሲኮ አሳልፋ ትሰጣለችን?"

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች፤ ጀሲ ጃክሰን
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2371
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests

cron