ዞብል2 wrote:ደርግ የከተማና ትርፍ ቤቶች! በማለት የከተማን መሬትና ቤቶች አድሃሪ ብሎ ስም ከለጠፈባቸው ዜጎች ላይ በአዋጅ ሲነጥቅ!ወያኔ ደግሞ በልማት ስም ምርጥ!ምርጥ!የሆኑ የከተማዋን ስፍራዎች፤ ነዋሪዎችን ከተወለዱበትና ካደጉበት፤ሃብት ካፈሩበት ትዳር መስርተው ወልደው ከከበዱብት ሰፈር እያፈናቀሉ ህዝብን ደም ሲያስለቅሱ ኖረው ሲሄዱ!በነሱ እግር የተተኩት ባለ ጊዜዎች አዲስ ይምሰሉ እንጂ፤ትላንት በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ ገበሬዎችን መሬት በርካሻ ገዝተው፤በውድ ዋጋ ሲቸበችቡ የነበሩ ሲሆን!ዛሬ ጃኬታቸውን(ኦዴፓ፤ኦሮሞ ብልፅግና) ገልብጠው፡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለዓመታት ቆጥበው የሰሩትን የኮንዶሚኒዪም ቤት፤ለሌላ ግለሰቦች እየሰጡ ነው!አዲሱ የባለተራ ጨዋታ!!!
ለ አህያ ማር አይጥማት ይሉዋል እንደዚህ ነው።በቃ እድሜ ልክ መቃወም።ቆይ ምንድነው የምትፈልገው?ወያኔ ወያኔ አልክ ወያኔ ወደቀ...ከዛ አንተን መሰሎችህ አንድ ላይ እንደ ጤፍ ክምር ተሰብስባችሁ ተጨፍልቃችሁ አንጎላችሁ ሪሳይክል ሆኖ እንደ አዲስ ነገር ቢያዘጋጁዋችሁ የ አብይን ቁራጭ የማታክሉ ሁላ የሱን አስተዳደር ስትኮንኑ ትገርማላችሁ።በጭንቅላት መለስ ዜናዊ ብቻ ሊስተካከለው የሚችል በሁሉም አቅጣጫ ማንንም መሞገት የሚችል በስራ እንጂ በወሬ የማያምን አዲስ አበባዬ የምትላት ከተማህን በአረንጉዋዴ ተክል ፕላን ባለው የሚደነቁ ፓርኮች ሊገጠግጥና የሳምንት እረፍቱን አፈር ሲቆፍር የሚውል የኢትዮጽያ የወደፊት ተስፋ ነው።እሱንም ትቃወማለህ።መለስን ስትቃወም ነበር።ደሳለኝንም ስትቃወም ነበር።ለምን ቢባል አረመኔው ደርግ ጋር ስታክ አድርገህ ስለቀረህ።ላንተ ከደርግ ውጭ ከኮሚኒስት አስተዳደር ውጭ.. ከቁረጠው ከትክተው ግደለው አስወግደው ውጭ አስተዳደር ያለ ስለማይመስልህ…
ትላንት ትግሬ ገዛ ብለህ ስትጮህ ኦሮሞ ገዢ ሲሆን ደግሞ በዘር የተበከልክ የትውልድ አይነምድር ስለሆንክ በዘር መነጽር እየተመራህ ዘርህ ስላልገዛ አሁንም ዘር እየቆጠርክ የፈለገ ወርቅ ቢያቀርብልህ እበት ነህና እኔን የመሰለ እበት ነው እያልክ ትቃወማለህ።
አየህ...ትላንት ወያኔ ወይም ኢሃዴግ ውስጡን ሳናውቅ በሰራቸው ልማቶች እሰይ እደግ ተመንደግ እንል ነበር።ውስጡ ሲሰራ የነበረን ሌብነት ዝርፊያ ከትክክለኛ ምንጭ ስላልሰማን...ዛሬ የሰራቸው ጥሩ ነገሮች ቢኖሩም እየወጡ ባለ መረጃዎችና እራሱ ኢ ህ አዴግ እንዝርፍ እናስር እንገል ሽባ እናደርግ ነበር ይቅርታ አድርጉልን ሲል አይተን ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ያለፈውን መንግስት እየተቃወምን እንገኛለን።ስንቃወም ግን ዘሩን ሃይማኖቱን ሳይሆን ሽባ ያደረጋቸውን...የገደላቸውን…ያሰቃያቸውን ምስክር ሆነን ስላየን....የዘረፋቸውን ስለ ሜቴክ የወጡ መረጃዎችን ስላየን…ያንን ስናይ ወያኔን በዘሩ ሳይሆን በድርጊቱ እንቃወማለን።የሰራቸውን መልካም ነገሮች ደግሞ አሁንም ቢሆን እንደግፋለን።የበሰልን ምክንያታዊ ስለሆንን.…እንዳንተና መሰሎችህ እበቶች ግን የመቃወም ነቀርሳ ውስጣችሁን በልቶ ስለጨረሰው ያለ ምንም ምክንያት ዝም ብላችሁ ትቃወማላችሁ።
ደስ የሚለው የጎሰጎሳችሁት የተወጋ ምግብ ቤት ቤት አሳክሎዋችሁ ሲያበቃ ቀን በቀን እየተረፈረፋችሁ ነው.…እናንተ የ ኢሃፓ ትውልዶች ወይ አፋችሁ ተለጉሞ ወይም ተፈጥሮ እስኪጨርሳችሁ ድረስ እንደበጠበጣችሁ ብትገኙም ደስ የሚለው ወያኔም እድል አልሰጣችሁም ነበር አሁንም የ አብይ አስተዳአደር እድል አይሰጣችሁም...ያው እንደተቃወማችሁ ትገኛላችሁ።እባካችሁ ንቁ..…ምክንያታዊ ተቃዋሚ ሁኑ.…ያንን ባታደርጉም እድል የላችሁም።ያላችሁ እድል ዶክተር ቀነ ቀጠሮ ቆርጦ የሰጣችሁ ቀሪ ትንሽ እድሜ አለች...ያው እቤታችሁ ዊንዶ 98 ኮምፒውተራችሁ ፊት ለፊት ተደፍታችሁ ስትገኙ አዋጡ ይቀበር ነው...ያው ማዋጣት አይሰለቸን...ተሸክመን ያመጣናትን ገንዘብ ለናንተ በማዋጣት እንመጥመጥ።ማለቃችሁ አይቀር...የዛን ጊዜ የምናዋጣው ወጪ ስለማይኖር እርፍ ብለን ገንዘብ መቀርቀር እንጀምራለን።
ሾተል ነን.....በክብርነታችን ሆነን እነ አሳንቴ ኦባማን ለሽንታቸው ውጭ ልናስወጣ ገመድ እያጠለቅን