ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Aug 06, 2020 10:00 pm

የኦሮሚያው ጌታቸው ባልቻ፤አጋድሞ ማረድን፤በድንጋይ ቀጥቅጦ መግደልን፤አንድ ሙሉ ቤተሰብን እቤት ውስጥ ዘግቶ ማቃጠልን፤......ወዘተ "ተገቢ ያልሆነ ድርጊት ተፈፅሟል"ሲል መናገሩና ማስጠንቀቂያ መስጠቱ፤ምን ያህል የዘቀጠ እራሱ በድርጊቱ ተዋናይ ወይም ተባባሪ እንደሆነ ያሳያል፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Aug 13, 2020 10:37 pm

ወያኔ መቀሌ ሄዶ መሸገ ሳይሆን፤ወያኔ ሰርቆ ወደ መቀሌ ሸሸ ነው የሚባለው!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Aug 14, 2020 8:13 pm

ኢትዮጵያ እንደ ኢያሪኮ በኡኡታ አትፈርስም!ይህንን የተናገረው የጨጨብሳ ክምር በቁሙ የሚንደው ሽመልስ አብዲሳ ነው፡፡
አዲስ አበባን የማታስፈልግ ከተማ እናረጋታልን ያልከው አንተ!ነፍጠኛውን ቅስሙን ሰበር ነው ብለህ የደነፋህው አንተው!
ኦቦ ሽመልስ የዋጥከው ጨጨብሳ ደረትህ ላይ በፈላ ቁጥር እየተነሳህ ዝም ብለህ ከምትደነፋ፤ይሄ ቂጣ የቀደደውን አፍህን አደብ አስገዛው፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ገልብጤ » Fri Aug 14, 2020 10:27 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
አንድ ሰሞን ድቤ ስትመቱለት አልነበር
ያው ጢባጢቢ ይጫወትባቹሃል ...ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
.
.
የአማራው ብልጥግና በተደጋጋሚ ስሙ የቀየረ፤ የድርጅቱ የመዝሙር ዜማ ሳይቀር ከህወሓት የተዋሰ፤ ላገኘው ሁሉ በየቀኑ የሚማረክ ደካማ ስብስብ ነው" ኢትዮ 360
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Aug 15, 2020 7:36 pm

"ሞቅ ሲል ገዳይ ቀዝቀዝ ሲል ዳኛ"የኦሮሚያ ክልል ባለ ስልጣናት ዋንኛ እስስት ፀባይ!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Aug 18, 2020 11:12 pm

"አዲስ አበባ ለአዲስ አበቤዎች እንጂ ለአዳነች አበቤ ይሰጥ አላልንም!ትሻልን ትቼ ትብስን አመጣሁ ማለት ይሄ ነው"
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ገልብጤ » Wed Aug 19, 2020 6:12 pm

እይ ዞብል
ማነው ደግሞ አንተን አዲሳበባዊ ያደረገህ
ባክህ ጎጃም ወርደህ ዋሽንትህን ንፋ...ምድረ ቅርቅር ፋራ ሁሉ እየመጣ አዲሳበቤ ነኝ ይላል
ስለ አዲሳበባ አትጭነቅ አዳነች አቤቤ ሆነ ግልገሉ አምባነገን መጀምመሪያ መወገድ አለባቸው ከዚያ በኋላ እኛው እንደሆነ እናደርገዋለን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Aug 20, 2020 9:29 pm

ግልብ ወያኔው(ኮቪድ27) አዱ ገነት ዕምብርቷ ላይ እተቆረቆረችበት ቦታ ነው የተወለድኩት፤ እትብቴም የተቀበረው እዛው ነው!!አየህ የታደሉታል እንጂ አይታደሉትም ይባላል፡፡ በል እንግዲህ እርር ቅጥል በል፤ለነገሩ አንተ ነገር የማይገባህ የደደቢት ሰገጤ ነህቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ገልብጤ » Fri Aug 21, 2020 3:30 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
የናንተ ልማድ ነው ያልሆናችሁትን መሆን ..ያላደረጋችሁትን ማድረግ ቅቅቅቅቅቅ
ስግጥናውማ የናንተ ነው ..በሎንችና ተጭነህ በጎጃም አዘነ አዲስ ላይ ተከስተህ አዲስን ስትለምድ ፍካሬ እየሱስህን ከብብትህ አሽቀንጥረህ ጥለህ ሰባተኛ መሽክሽክ ጀመርጅ ይህን ትክዳለህ መቼም መጥፎ ልማዳቹ
እድሜ ለሰባተኛ ሸሌወች
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Aug 21, 2020 8:32 pm

ወያኔ(ኮቪኤም83)ለሚያደርገው ምርጫ በታዛቢነት ከሚገኙት አንዱ የሆነው የሶማሌ አማፂ ቡድን አልሽባብ ታዛቢዎቹ የሚያርፉት ሆቴል ሳይሆን ደደቢት በሚገኘው ዋሻ ውስጥ መሆኑን አስታወቀ....ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Aug 24, 2020 9:41 pm

ከደደቢት በርሃ ሳተላይት ለማምጠቅ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ወጠምኤ(የወያኔ የጠፈር ምርምር ኤጀንሲ) አስታወቀ....ቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Aug 26, 2020 10:34 pm

በዛሬው ቀን 16 የአውሮፓ ቄሮዎች በሆላንድ በቁጥጥር ስር ውለዋል፤ነገር ግን ለሰልፍ የወጣ ነው የመኖሪያ ወረቀት ታገኛላችሁ ተብለን ነው፤ይቅርታ ይደረግልን በማለት ተማፅነዋል! አይ ቄሮ ዳውን ዳውን ብለሽ መጨረሻ ላይ ይቅርታ ቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Aug 28, 2020 8:40 pm

"የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገንዘብ ቆጥበው ያሰሩትን ኮንዶሚኒየም፤ሜንጫና ገጀራ የያዙ ጂራና ጅርቱ የሚሉ፤ወይ ዘራፊ አትላቸው ቀማኛ! የወሮበላ መንጋዎች ሲነጠቅ!በጏሮ በር ደግሞ አስተዳደሩ ለባለ ተረኞች ሲያድል ለመሆኑ ይህ ድርጊት ዝርፊያ ነው ወይስ ወረራ?

ለመሆኑ እነዚህ የኦሮሞ አክትቪስትና ፖለቲከኞች ካለ ኬኛ! ኬኛ! አያውቁም? ቅዱስ መፅሃፉ ያንተ ያልሆነውን አትመኝ ይላል!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Aug 31, 2020 11:28 pm

ጀነራል ክንፈ መርከብ ለመስረቅ 27ዓመት ፈጀበት፤ኮሎኔል አብይ አዲስ አበባን ለማሰረቅ ግማሽ አመት ነው የፈጀበት!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Sep 08, 2020 10:56 pm

ወያኔ ምርጫ ታካሂዳለች አሉ!ተክሌ ተክላይ>ገብሬ ገብሩን ይመርጣል...........ብርኩታይት>ትርሃስን ትመርጣለች...........እነሱ ለደከሙት! እነሱ ለለፉት! እኛ ምን ቤት ነን ዝም ብለን የምንጫጫው?ወያኔዎች ከጫካ ጀምሮ ልዩ ለመሆን ነው የሚፈልጉት፤ በኮሚኒዝም ርዕዮት ዓለም እንኳን የአልባንያ ኮሚኒዝም የምንከተለው እያሉ ይደሰኩሩ ነበር ቅቅቅቅቅቅቅ
ወያኔዎች ይልቁንስ ምርጫ ገለመሌ እያላችሁ ጊዜ ከምታጠፉ፤ጠቅላዩን አባዱላን እጎንህ ሸጉጠህ፤ሽፈራው ጃርሶንና እነ ሽጉጤን አምባሳደርነት ሾመህ ጌታቸው አሰፋን በውንጀለናነት እንድናስረክብህ አትጠይቀን በሉ!፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests