ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ገልብጤ » Wed Sep 09, 2020 11:50 am

የትግራይ ምርጫ የቆምጨወችን ጨጏራ ክፉኛ ነው የጎዳው...ቅቅቅቅቅቅ
በሉ ተቃጠሉ
ከትናንቱ የግልገሉ አምባገነን ያሳቀኝ ኢንተርቪው
አጅሬው ስለ ተቋሟት ግንባታ ትንሽ ከቀበጣጠረ በኋላ ጋዜጠኛው ስለ ድጋፉ መቀነስ ያሳስበው እንደሆን ጠየቀው። እዚህ ላይ ነው የEBC ጋዜጠኛው ምናልባትም ተጽፎ ከተሰጠው ጥያቄ ውጭ ነው እንዴ የጠየቀው ብዬ ያሰብኩት። ምክንያቱም በወቅቱ ያሳየው የመደናገጥ ምልክት እና የመለሰው መልስ አሳፋሪ ስለሆነ ነው። መልሱ ባጭሩ ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ ችግኝ ተክሏል፣ ለአባይ ግድብ ማሰሪያ ገንዘብ አዋጥቷል ነው ያለው። ጭራሽ የአሜሪካም ሆነ የሌላ አገር መንግስት የቱንም ያህል ጥሪ ቢያደርግ የኔን ያህል ችግኝ ማስተከል አይችልም እስከማለት ገገመ

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Sep 09, 2020 9:50 pm

ስማ እናንተ ለለፋችሁት እኛ ምን አገባን?ወይስ ዲሞክራት ነን ለማለት?አንድ ሺ ምርጫ ብታካሂድም፤ዘራፊና ቀማኛ፤ ነፍሰ በላ ወያኔነትህን አይቀይረውም!!የሆንክ ድሪቷም ወያኔቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Sep 09, 2020 11:04 pm

የአዲስ አበባ ህዝብ የ50 ቢልዮን ብር ባለ ዕዳ ሆነ!በማን? በነ ሁሉ ኬኛ!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Sep 10, 2020 10:27 pm

በመቀሌ ከተማ የተቀጣጠለው የምርጫ ዲሞክራሲ ችቦ በምስራቅ አፍሪካ ላይ ቦግ ብሎ ያበራል!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Sep 15, 2020 9:56 pm

የአዲስ አበባ ከተማ ህዝብ ገንዘቡን ቆጥቦ የሰራው 95ሺ ኮንዶሚንዪም በጠራራ ፀሃይ ሲዘረፍ፤የ50ቢሊዮን ዕዳ እንዲሸከም ተፈርዶበታል!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Sep 22, 2020 8:37 pm

ወያኔዎች ደንፍተውም፤ፎክረውም፤ክላሽ ተሸክመው ሰልፍ አድርገውም፤በመጨረሻም ክልላዊ ምርጫ አደረጉ!ወያኔዎች አሁን ምን ቀራቸው?ኢትዮጵያን ለብሄር ብሄረሰቦች ትተው ወደ ማርስ ለመሄድ መጠነ ሰፊ ዘመቻ በማድረግ ላይ ናቸው!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Sep 29, 2020 10:47 pm

ዲጅታል ወያኔዎች!ከመስከረም 30 በኋላ ጥቅምት1 2013ዓ.ም ነው፡፡!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Oct 01, 2020 8:49 pm

በአሁኑ ሰዓት ቅቤ ተወደደ የምትል ከተሜ!ጠቅላይ ሚንስትሩ የተከሉት ዛፍ አድጎ ቅቤ መቀባት ሲጀምር፤ክትፎ በዘይት እንደ ምትበላ ከአሁኑ ዕወቅ!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ገልብጤ » Thu Oct 01, 2020 9:35 pm

ዞብል2 wrote:በአሁኑ ሰዓት ቅቤ ተወደደ የምትል ከተሜ!ጠቅላይ ሚንስትሩ የተከሉት ዛፍ አድጎ ቅቤ መቀባት ሲጀምር፤ክትፎ በዘይት እንደ ምትበላ ከአሁኑ ዕወቅ!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እውነትም በትም ትል ይወልዳል

እንተ ምናለብህ በመቁረቢያህ ጊዚ ሴጋህን እየለጠለጥክ የስው ባህል ታንቋሽሻለህ
የምመክርህ ስፐርምህን ወደ ውጭ ከምታባክነው እንድትወዛ ፊትህን ተቀባው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Oct 01, 2020 10:02 pm

ሽመልስ አብዲሳ የበላው ቂጣ ደረቱ ላይ ፈልቶ እንደ አምናው ንግግሩ ዛሬም ትፋቱን ተፍቷል!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Oct 05, 2020 8:54 pm

ኦ!ወያኔ ከደደቢት ነህና ወደ ደደቢት ትመለሳለህ! እንደ ተባለው ዛሬ ወያኔዎች ከፌዴሬሽንና ከህዝብ ምክር ቤት ሳይገኙ ቀርተዋል፡፡ቁምጣና በረባሶ አድርጋ ሻቢያ እንኮኮ አደርጎ አዲስ አበባ ገብታ የነበረችው ወያኔ! ወዩ! በዛሬው ዕለት በሱፍና በከራቫት ተጀቡና ወደ ደደቢት ደይ ማለች!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Oct 06, 2020 9:29 pm

ወያኔዎች ከመቀሌ እነ ጀዝባው በቀለ ከእስር ቤት፤መንግስት የለም ሲሉ ማዕከላዊውን መንግስት ብቻ ሳይሆን የ9ኙም ክልላዊ መንግስቶች ፈርሰዋል ማለታቸው ነው፡፡ይህንንም ሲሉ እንደ የመንና ሊቢያ እርስ በርስ ተላለቁ ማለታቸው!ይሄ ነው እንግዲህ ስብዓዊነት የጎደለው የወያኔዎች የህዝብ ተቆርቋሪነትና የነጃዋር የፖለቲካል ሳይንስ ካልኩሌተርነትህዝብን እርስ በእርስ ማስተላለቅ!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Oct 07, 2020 10:33 pm

ከወያኔ ፅህፈት ቤት ቃል አቀባይ የተሰጠ መግለጫ

የፌደራል መንግስት ለትግራይ ክልል በጀት ድጎማ ካቆመ፤ሞቶ!በሞቶ!ጡርነት እንደ ተከፈተብን እንቁጥራዋለን!እዋ!እዋ!ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Oct 10, 2020 8:42 pm

"ስሞት አታልቅሱ፤ስሞት አትቅበሩኝ፤ይልቁንስ አስከሪኔን አቃጥላችሁ አመዱን አዋሽ ወንዝ በትኑት፤በህይወቴ ያልገዛሁት መሬት ስሞት እንዲኖረኝ አልፈልግም፡፡"

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማሪያም ኑዛዜ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Oct 14, 2020 9:19 pm

"መታሰር ያለበት ያ ታከለ ኡማ
20ሺ ቤት ሲያድል ከድሃ እየቀማ"

"መታሰር ያለባት አዳነች አበቤ
ለቅሶ ስትደርስበት በገዛ ገንዘቤ"

ዛሬ ተመስገን ደሳለኝን ያሰራችሁ ቢመስላችሁም፤ ያሰራችሁት እራሳችሁን ነው!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests