ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ጌታህ » Wed Jul 12, 2017 9:30 am

ሰደት ለኢትዮጵያ ጠላቶች .... ወያኔ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ወዳጆች የዘላለም ጽዋ ይሁኑ...ምእመናን አሜን በሉ !!!

ጌታህ ከፒያሳ
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Feb 08, 2019 10:57 pm

ጤና ይስጥልኝ !!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Feb 17, 2019 9:43 pm

አዲስ አበባ የኛናት(ፊንፊኔ ኬኛ) እያለ የሚያላዝነው ጃዋር(ሽብሩ)ከዛቻና ድርቅ ያለ የገገማ ብሽሽቅ ፤ አደባባይ ወጥቶ የሱ ብቻ መሆኑን በማስረጃና በውውይት ያሳምነን፡፡ሃቁና ዕውነቱ ግን የአዲስ አበባ ዕጣ ፈንታ የሚወሰነው ፤በአዲስ አበባ ህዝብ ነው፡፡

ዓለማየሁ እሸቴ እንዳቀነቀነው

እረ እንዳው የመኙሻል ፡ እረ እናዳው ይመኙሻል
በስሜት ቢጏዙስ ወዴት ያገኙሻል፡ ያገኙሻል!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ቢተወደድ1 » Mon Feb 18, 2019 1:51 pm

ማሞ
የጊንጫን መሬት የሸጡት እነማን ናቸው???
አሱሉልታን መሬት የሸጡት እነማን ናቸው???
በጠቅላላው የኦሮሚያን መሬት የሸጡት የትኞቹ ወያኔዎች ነቸው???
እዛው ኦፒዲኦ ውስጥ ያሉ አስተዳደሮች አልነበሩምን??? የነሱ ሃጥያት አይታይህም፤፤
በስሜት አትነዳ

እሰፋ ማሩ wrote:ወያኔዎች የሰው ቦታ ሲቀሙ ልማት ይሉታል የድሃውን ቤት ሲያፈርሱ ግን ህግወጥ ግንባታ መከላከል ይሉናል፡፡

ዞብል2 wrote:በመልሶ ማልማትና በተለይ <<በህገ ወጥ ግንባታ>> ስም ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ በየጊዜው በሚደርስባቸው ጫናና ማስፈራሪያ የዞታቸዉን በወረደ ዋጋ እየሸጡ ወደ ዳር የወጡ(አንዳንዶችም ደብዛቸው የጠፋ)አሉ ይህን ከብልሹ አሰራርና ኢፍትሐዊነት ውጪ ማን ያደርገዋል ሌላው ይቅር በቅርቡ (በክረምት ዝናብ) የሐና ማርያምና የቦሌ ወረገኑ 30ሺሕ ሰዎች መፈናቀል የሚጠየቅ ሰው ጠፋ!? አሳፋሪ ነው፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 383
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ሾተል » Wed Feb 20, 2019 12:45 am

[quote="ዞብል2"
ዓለማየሁ እሸቴ እንዳቀነቀነው

እረ እንዳው የመኙሻል ፡ እረ እናዳው ይመኙሻል
በስሜት ቢጏዙስ ወዴት ያገኙሻል፡ ያገኙሻል!!
[/quote]

እድሜ ፍንትው ብሎ ወጣ።

ዘንቢል የድሮ ድሮ ድሮ ሰው

ሾተል ነን...አመት ስታስበን ዋል አሉህ እንግዲህ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Feb 20, 2019 2:31 am

ትላንት የደደቢት ምሩቆች በመልሶ ማልማትና በህገወጥ ግንባታ ሲያፈረሱና ሲያፈናቅሉ የዘሬዎቹ ባለ ግዜዎች ደግሞ በግሪን ኤሪያ ስም በለገጣፎ አካባቢ 3ሺ መኖሪያ ቤቶችን በግሬደር እያፈረሱ ነው፡፡
እነዚህ ቤት የሚፈርስባቸው ሰዎች፤ የአፈር ግብር ሲከፍሉ የኖሩ፡መብራትና ውሃ የገባለቸው፡የቤት ቁጥር የተሰጣችው ናቸው፡ታዲያ እነዚህ ሰዎች የሚፈለግባቸውን ማህበራዊ ግዴታ ሲወጡ የነበሩ ሰዎች ለምንድ ነው፡በሀገራቸው ሀገር አልባ ዜጎች የሚሆኑት!!!!
ይሄ ግሪን ኤሪያ የሚባለው ለማነው የሚሰራው ከሚኒሶታ ለሚመጡት ለነጃዋር(ሽብሩ) ቡችሎች?
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ጆጆ » Thu Feb 21, 2019 3:44 pm

listen what's now going on is very clear but it can be a little bit secrete .legetafo area is very especial .there happens in near future very especial commando 1-2-3 .protect Addis from out side . all five counter of import and export road had long time .but to the direction of WELLO karakore not yet and its very strategic essential area as well dengrous one ...so action must go soon for battle area by avoiding the residence .it seems un human but must done . for matter of fact why the PM as wel The president of OROMO hide them selves not ready to give answer for the actual situation.this will happened in that area for some times then after the place will be replaced either by the government officials or sell for those who can afford .so please don't drive the subject in other direction instead fight near by Addis city on it.
ጆጆ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Oct 06, 2003 2:19 am

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Feb 22, 2019 1:46 am

በምዕራብ ወለጋ 17 ባንክ የዘረፈ ድርጅት፡ካምፕ ተዘጋጅቶልት ሲገባ፡ የመሬት ግብር፡ የውሀ፡ የመብራት እየከፈሉ እና ማህበራዊ ግዴታቸውን ሲወጡ የነበሩ የለገጣፎ ወገኖቻችን ላይ የሚወሰደው የግፍ መፈናቀል መቆም አለበት!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Feb 23, 2019 8:18 pm

ከሁሉም ደግሞ የሚያሳዝነው ከንቲባዋ(ዋና ካድሬዋ) ባልተገራ አንደበት የምትናገረው ንግግር በጣም ያማል....ከምትናገረው አንዱ እንዲህ ይነበባል

"ስደተኞችም መብራትና ዉሃ ያስገባሉ ይህ ማለት በመሬቱ ላይ የይገባኛል መብት አላቸው ማለት አይደለም"

ስትዋሽ ደግሞ የአፈር ግብር መቀበል አቁመናል ትላለች ድምፃን ዝግ አድርጋ........እዉነቱን ለመናገር ሃቢብ ሲራጅ የቀድሞ ስራዋን ነው የጀመረችው ከሁለት ዓመት በፊትም ቤተ ክርስቲያን በለሊት እንዲፈርስ ያደረገች ሰው ነች፡፡

አንድ ጥያቄ አለኝ የሚሰሩት ስራ ህግ ለማስከበር ከሆነ ለምንድን ነው እንደ ወንጀለኛ በለሊት ቤት ማፍረስ የሚጀምሩት?
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ክቡራን » Sat Feb 23, 2019 11:05 pm

ዞብል (አጋዘን)፡ ምን እኛን አንድ ጥያቄ አለኝ፣ ሁለት ጥያቄ አለኝ እያልክ ታደርቀናለህ?? የጥንቸል ልብ ይዘህ ዋርካ ላይ ውር ውር ከምትል የሰው ልብ አስገጥምና ጥያቄህን ለዶክተር አቢይ አቅርብ፡፡ ተደማሪው ቅቅቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8392
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Feb 26, 2019 1:42 am

አቦይ ክቡራን ወያኔዋች በጫካ ዘመናችሁ ባንክ ስትዘርፉ፤ ድልድይ ስታፈነዱ፤ ለረሃብተኛ በዕርዳታ የመጣን ምግብና ዕህል የቻላችሁትን ዝርፋችሁ ያልቻላችሁትን ስታጋዩ ነበር፡እናም ሃቢብ ስራጅ ኢህአድግ ናት የእናንተ ውጤት፤በንዴትና በመቆጣት ብትናገር እንዲሁም በጠራራ ፀሃይ የሚታይን ሃቅ አልተደረገም ብላ ብትዋሽ ያው ከናንተ የተማረችው ነው፡፡

እኔ ቆርጨ የምቀጥለው ወይም ቀንሼ የምደምረው የማንነት ማተብ የለኝም ኢትዮጵያዊ ነኝ!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Mar 01, 2019 2:28 am

የለገጣፎ ዋና ካድሬ እንዳለችው
"ስደተኞችም መብራትና ውሃ ይገባላቸዋል ያ ማለት መሬቱ የራሳቸው ነው ማለት አይደለም"

ያልተገራ ስልጣን የድሃ ጠላት ነው!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ክቡራን » Fri Mar 01, 2019 1:22 pm

ዝም በል እባክህ ክቡር ጠ/ሚኒስትራችን ጦርነት በሰላም የሚል መጽሃፍ በማንበብ ራሳቸውን ለኖቤል ሽልማት እያዘጋጁ ነው ፣ ከፈለክ ቆሼ ወስደህ አስፍራቸው፡፡ አታለቃቃስ፡፡ ቅቅቅቅቅ፡፡
Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8392
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Mar 01, 2019 10:39 pm

አቦይ ክቡራን፡አቢይ የኢህአድግ ሊቀ መንበር ነው፡ስለሆነም ያደረገው የድሮ ጌታው ያደረገውን ነው፡ የወያኔ አለቃ፡ የነበረው መለሰ ዜናዊ፡ በተጋጋለ ጦርነት ውስጥ፡ታንክ ላይ ጋደም ብሎ፡መፅሃፍ ያነብ ነበር ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Mar 08, 2019 2:09 am

ኦዴፓ የአዲስ አበባን ጉዳይ በታሪክና በህግ አይተን የኦሮሞን ልዩ ጥቅም እናስከብራለን ይላል......አንደኛ በታሪክ አዲስ አበባ የሚባል ከተማ ፤ፊንፊኔ የሚባል መንደር ነው ያለው......ስለዚህ እጃችሁን ከአዱ ገነት ላይ አንሱ!! የአዲስ አበባ ነዋሪ የገፈርሳንና የለገዳዲን ዉሃ ቢጠጣ ገዝቶና ቀረጥ ከፍሎ ነው፡፡የቆቃን ኤሌትሪክም ቢጠቀም ከፍሎ ነው፡የግብርና ውጤትም ሌሎችም አገልግሎትም፡ከፍሎ እንጂ በነፃ አይደለም፡፡
ይሄ ልዩ ጥቅም የሚባል ነገር መለሰ ዜናዊ በነ አባዱላ ጭንቅላት ውስጥ ያንጠለጠለው የምኞት ጨረቃ ነው!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests