ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ኳስሜዳ » Fri Dec 04, 2020 8:55 pm

አረና ማለት'ኮ ከወያኔ ጋር በጥቅም ተጋጭቶ የተባረረ ቁጥር ሁለት ወያኔ ነው። አብዛኞቹ የአረና አባላት ወያኔዎች የነበሩ ስለሆነ፣ የዘረፉት መሬት ወደ ዋናዎቹ መሄዱን ሲረዱ የሚያደርጉት መቅበጥበጥ ነው። የፈንቅሎቹም ሆዳሞች እነ የማነና ብሰራት መለስም ጭምብላቸውን አውጥተው እየተንቀሳቀሱ ነው። "ከባብ እንቁላል እርግብ አይጠበቅም"፡፡
ዞብል2 wrote:ከሁለት ቀን በፊት ጠቅላዩ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ስብሰባ ተቀምጠው ነበር፡፡በዚህ ስብሰባ የአረናው አባል አቦይ ካህሳይ፤የአማራ ልዩ ሃይል የቤት በርና ቆርቆሮ እየገነጠለ ይወስዳል፤ ይህ ደግሞ በትግራይና በአማራ ህዝብ መካከል ጥቁር ነጥብ ያስቀራል ብሎ ሲናገር ምንያህል የወያኔ መሸነፍ የቆጠቆጠው መሆኑን ያሳብቃል፡፡ለአቦይ ካህሳይ አንድ ጥያቄ፤ በአማራና በትግራይ ህዝብ መካከል ጥቁር ነጥብ የሚሆነው ማይካድራይ ላይ በግፍ የታረዱትና የተጨፈጨፉት ነው ወይስ ቆርቆሮና በር ገንጥሎ የወሰደው ነው?
ኳስሜዳ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2746
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ክቡራን » Fri Dec 04, 2020 9:16 pm

በረደድ ማይካድራ ላይ ባሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉት የትግራይ ተውላጆች እንደሆኑ ታውቃለህ? ርስት አስመላሹ ሃይል ከመሞታቸው በፊት በየቤተክርስቲያኑ ስለበተነው አሰቃቂና አስደንጋጭ ፍላየርስ አንብበሃል? በረድድ ( ጦሶ) መንፈስህ ሰላም ይኖራት ዘንድ ከምድር ኑሮህ እስክትሸበልል ድረስ ጥሩ ነገር ዝራ!! ስትሞት መቃብርህ ላይ ምን ተብሎ ይጻፍልህ ?? ሩጫዬን ፈጽሜአለሁ፣ መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ እንዲባልልህ ነው የምትፈልገው?? በልጅነትህ ሶስት ቁጥርና ስድስት ቁጥር አውቶብስ ላይ የታወክ የእጅ ባለሙያ ነበረክ ፣ ሙያህን በማዳበር ትልቅ ሰው ሆነህ ያገር ውስጥ ማከፋፈያ ድርጅት መጋዘኖችን ስታስደነግጥ ነበር፡፡ አሁን በቀሩህ ጥቂት ጊዜያት ደግሞ ውሸትን ትተርካለህ፡፡ እረ ለንስሃ አብቃኝ በል!!
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8612
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Dec 04, 2020 9:49 pm

ሽምትር ወያኔ!ሱዳን ስደተኛ ካምፕ ስንዴ ለመቀበል ፖፖ የዞ የተሰለፈው ነፍሰበላ የሳምሪ ጎረማሳ ምንድ ናቸው?ያንተ ልጆችና የልጅ ልጆችህ ናቸው??ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Dec 05, 2020 9:09 pm

ደብረፅዮን(ደበሳይ)ከክልል ፕሬዘዳንትነት፤እንደ አይጥ ከዋሻ ወደ ዋሻ ተሽሎክሏኪነት ሲቀየር፤ጌቾ ደግሞ የዋሻው ቀምቃሚ ሆኗል!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2368
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests