ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Mar 12, 2019 1:54 am

በ21ኛው ክ/ዘመን፤ዓለም በስልጣኔ ወደ ትንሽ መንደር በተለውጠችበት በዚህ የሳይንስና የቴክኖሎጂ ዘመን፤በአገር፤በክፍለ ዓለም፤በዓለም አቀፍ ደረጃ፤የማያስቡ ራሳቸውን በጎሳ አጥር ከልለው፤በመንደር ደረጃ በመተራመስ ጥላቻን የሚያገሱ እንደ ጃዋር ያሉ ገገማ የመንደር አንጀበኞች አደብ ሊገዙ ይገባል፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Mar 13, 2019 1:50 am

ዘር መቁጠር ከጀመርን፤እስከ መጨረሻው ስንሄድ አዳም ላይ እንደርሳለን፡ከአዳም ጎን ቆመን ማንነታችንን ስንፈትሽ፤ከአፈር የተሰራን ፤ወደ አፈር የምንመለስ መሆናችንን እንገነዘባልለን!!!!

የለገጣፎ ከንቲባ ይሄ አባባል ሊገባት አይችልም ምክንያቱም አዳምና አደም የሚባሉ ስሞች ስለሚምታታባት......ቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Mar 14, 2019 9:02 pm

ጃዋር(ሽብሩ) የፖለቲካ ሳይንቲስት ነኝ፤ተፅዕኖ ፈጣሪ እና ቀጥሎም፤ በብዙ የውጭ ሃገራት በአማካሪነት ስርቻለሁ፡ብሎ አነጀበ ቅቅቅቅቅቅቅ...ቆይ ቆይ ጃዋር(ሽብሩ) የት ሃገር ነው ስታማክር የነበረው የመን፤ሶሪያ ወይስ ሊቢያ? ቆይተህ ደግሞ የአረብ ስፕሪንግን እኔም በአማካሪነት ሰርቻለሁ ብለህ እንዳ ታነጅብ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Mar 17, 2019 8:31 pm

ጀዋር(ሽበሩ)ከመንጋ ጀሌዎቹ ጋር ሆኖ ፊንፊኔኬኛ፤ኮንዶሚኒየም ኬኛ፤ስታዲዮሚ ኬኛ፤ባቡሪ ኬኛ፤ሁሉም ነገሪ ኬኛቅቅቅቅቅቅቅ እያሉ ከመስማት፤ለሁሉም የወጣችውን ጨርቃ የኔናት፤መጀመሪያ ጨርቃን ያየሁ እኔነኝ፤እያሉ የሚጣሉ ህፃን ልጆችን ማየት ያስደስታል!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ክቡራን » Sun Mar 17, 2019 10:57 pm

እንደ ፈሪ ውሻ አጥር ተደግፈህ ከመጮህ ጅአዋርንና አጋሮቹን ቻሌንጅ የሚያደርግ ፖሊሲ አውጣና በ 2020 አ/ አበባ ራሷ በመረጠች ው ከንቲባ እንድትተዳድር ድርጅት አፈላልገህ ታጋል ፡፡ ዛሬ እንደሆነ ድምጽ ተሰረቀ እያሉ ማሳበብ የለም ቡርቱካን እያለች፡፡ ቅቅቅቅ፡፡ ካልቻልክበት ታከለ ኡማ ቅን አመራር እንዲሰጥ ጸልይለት፡፡ እዚህ እየመጣህ አታለቃቅስ ዝንቦ፡፡ ቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8392
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Mar 18, 2019 11:19 pm

አቦይ ክቡራን እኔ ፖለቲከኛ አይደለሁም!! ለዚህም እኮ ነው እንተ አይምሮህ ከዕውቀት ነፃ ነው የምልህ ቅቅቅቅቅቅቅ ወይም ደጉ አንተን እንዳለው ለቀሀል ወይ አልዛይመር ይዞሃል ቂቂቂቂቂቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ቢተወደድ1 » Tue Mar 19, 2019 4:00 pm

አሁን በነ ዶር. አብዮት ጊዜ የፈረሰውን ምን ልትል ይሆን? አርቆ ማየት መቼም ነስኖሃል፡፡

እሰፋ ማሩ wrote:ወያኔዎች የሰው ቦታ ሲቀሙ ልማት ይሉታል የድሃውን ቤት ሲያፈርሱ ግን ህግወጥ ግንባታ መከላከል ይሉናል፡፡

ዞብል2 wrote:በመልሶ ማልማትና በተለይ <<በህገ ወጥ ግንባታ>> ስም ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ በየጊዜው በሚደርስባቸው ጫናና ማስፈራሪያ የዞታቸዉን በወረደ ዋጋ እየሸጡ ወደ ዳር የወጡ(አንዳንዶችም ደብዛቸው የጠፋ)አሉ ይህን ከብልሹ አሰራርና ኢፍትሐዊነት ውጪ ማን ያደርገዋል ሌላው ይቅር በቅርቡ (በክረምት ዝናብ) የሐና ማርያምና የቦሌ ወረገኑ 30ሺሕ ሰዎች መፈናቀል የሚጠየቅ ሰው ጠፋ!? አሳፋሪ ነው፡፡


እሰፋ ማሩ wrote:ወያኔዎች የሰው ቦታ ሲቀሙ ልማት ይሉታል የድሃውን ቤት ሲያፈርሱ ግን ህግወጥ ግንባታ መከላከል ይሉናል፡፡

ዞብል2 wrote:በመልሶ ማልማትና በተለይ <<በህገ ወጥ ግንባታ>> ስም ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው የጎዳና ተዳዳሪ የሆኑ በየጊዜው በሚደርስባቸው ጫናና ማስፈራሪያ የዞታቸዉን በወረደ ዋጋ እየሸጡ ወደ ዳር የወጡ(አንዳንዶችም ደብዛቸው የጠፋ)አሉ ይህን ከብልሹ አሰራርና ኢፍትሐዊነት ውጪ ማን ያደርገዋል ሌላው ይቅር በቅርቡ (በክረምት ዝናብ) የሐና ማርያምና የቦሌ ወረገኑ 30ሺሕ ሰዎች መፈናቀል የሚጠየቅ ሰው ጠፋ!? አሳፋሪ ነው፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 383
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Mar 20, 2019 12:47 am

ስማ ዲካርት የገባህው ወያኔ ቅቅቅቅቅቅ..............ዶ/ር አብይ የወያኔ/ኢህአድግን በደም የተጨማለቀ ስራችሁን፤በመደመርና በፍቅር ስም፡ሊያስቀርላችሁ ነው ላይና ታች የሚለው፡፡አቢይ ተነስቶ ይቅር እንባባል ፡እንፋቀር ፡ስላለ ነው እንጂ፡ምድረ ኮተታም ወያኔ እይደለም፡ መቀሌ ከትመህ፡ ለትደነፋ ቀርቶ ፡ዓባይንም አትሻገርም ነበር ቂቂቂቂቂቂ

ስማ ዲጂታል ወያኔ አሁን ይሄ ሁሉ መፈናቅል፤ ዋይታና ሰቆቃ፤ የሚፈፅሙት በክልል፤በዞን፤በአውራጃናወረዳ ያሉ ነፍሰ በላ የኢህአድግ ካድሬዎች ናቸው፡ እንጂ ሌላ ማንም አይደለም!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Mar 20, 2019 10:21 pm

ቶሎሳ....ይሄ ፎቅ የኛ ነው?
ጃዋር.....ታዲያስ የአባቶቻችን ነው በቅርቡ ወደ ኦሮሚያ ይመለሳል
ቶሎሳ......እያንዳዳችን ስንት ስንት ይደርሰናል?
ጃዋር......ለውጡን ያመጣነው እኛ ስለሆንን የእኛ ድርሻ ነው
ቶሎሳ......ቄሮስ?
ጃዋር.......የራሱ ጉዳይ አርሶ ይብላ......ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Mar 24, 2019 7:45 pm

ጠቅላይ ሚንስትሩ ትላንትና "አዲስ ወግ" በሚለው መድረክ ንግግር ሲያደርግ ሱፍ ስለ ለበስ ነው እንጂ ንግግሩ በቀኝ እጁ ሽመል በግራ እጁ ሜንጫ የያዘ ቄሮ ነበር የሚመስስለው!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sun Mar 31, 2019 7:07 pm

ለሀገር አስተዳደር ሲባል፡ህዝብን በሚናገረው ልሳን ከመክፈል፡በወንዝ ተፋሰስ ወይም በኮምፓስ አቅጣጫ ተመስርቶ፡መክፈል ይሻላል፡፡ በመልክዓ ምድር የሚዋቀር የአገር አስተዳደር፤ዜጎችን በጋራ የሚጋሩት ክ/ሀገር ባለቤት በማድረግ፤እርስ በርስ ሲያግባባ፤የጎሳ ፖለቲካ ንግድን በማስቀረት ብሎም ክላሽ ተሸክመው በመዞር፤ምንም ሳይሰሩ ደመወዝ የሚከፈላቸውን የአገራችንን የፖለቲካ ካድሬዎች፤ሠርቶ መብላት እንዲያዉቁ ያስገድዳቸዋል፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ቢተወደድ1 » Mon Apr 01, 2019 12:54 pm

ቢሔርዕዊ ውትድርና ፈርተሽ በሱዳን እንዳልወጣሽ አባይን እይደለም ይወያኔ ሰራዊት እንዴት አርሺን እንዳበላው ታቂያለሽ፡፡ ማሰቢያቹህ በጣም አጭር ነው፡፡ ትናትናን ማየት እትችሉም፡ የአእምሮ እውር፡፡ እኔስ በእንግሊዘኛ ሳኩብሽ፡፡


ዞብል2 wrote:ስማ ዲካርት የገባህው ወያኔ ቅቅቅቅቅቅ..............ዶ/ር አብይ የወያኔ/ኢህአድግን በደም የተጨማለቀ ስራችሁን፤በመደመርና በፍቅር ስም፡ሊያስቀርላችሁ ነው ላይና ታች የሚለው፡፡አቢይ ተነስቶ ይቅር እንባባል ፡እንፋቀር ፡ስላለ ነው እንጂ፡ምድረ ኮተታም ወያኔ እይደለም፡ መቀሌ ከትመህ፡ ለትደነፋ ቀርቶ ፡ዓባይንም አትሻገርም ነበር ቂቂቂቂቂቂ

ስማ ዲጂታል ወያኔ አሁን ይሄ ሁሉ መፈናቅል፤ ዋይታና ሰቆቃ፤ የሚፈፅሙት በክልል፤በዞን፤በአውራጃናወረዳ ያሉ ነፍሰ በላ የኢህአድግ ካድሬዎች ናቸው፡ እንጂ ሌላ ማንም አይደለም!!!!
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 383
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Apr 02, 2019 11:49 pm

እሺ እኔ ወደ ሱዳን ስፈረጥጥ አንተ ደግሞ ደደቢት የመጀመሪ ዲግሪህን በእጅ ቦንብ ውርወራ ስትሰራ ነበር ቅቅቅቅቅቅቅ ግን ግን የመመረቂያ ፅሁፍ ምን ነበር የሚለው? ናይ ራሺያ ቦምቢ ወር ዊሩ ዘ አቅጣጫ ገለመሌቂቂቂቂቂቂቂቂቂ

አይደለም በእንግሊዘኛ ልትስቅ እዛው በደደቢትኛ እምበር ተጋዳላይ እያልክ ስትዘል ትኖራላህ......ኪኪኪኪኪኪኪኪ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Apr 03, 2019 9:51 pm

አቦይ ፀሃይ.......መቼ ነው ወደ አዲስ አበባ ብቅ የምንለው?

አቦይ ስብሃት.......ፊንፊኔ ስትባል

አቦይ ፀሃይ.........እባክህ አትቀልድ እኔ በቅርቡ ነው የምልህ?

አቦይ ስብሃት........ በቅርቡ ለመሄድ ከፈለግህ አራድኛ ልመድ

አቦይ ፀሃይ.............እሱ ደግሞ ምንድን ነው?

አቦይ ስብሃት..........እቧ .....እቧ.....ፅቡቅ ማለት ትተህ ጂራ ጂራ....ኬኛ....ኬኛ ማለት ልመድ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Apr 05, 2019 12:48 am

በአሁኑ ጊዜ በመገናኛ ብዙሃን ላይ ወጥተው፤የአንድ ሃይማኖት ተከታዮችን ከአንገታችሁ ቀና ብትሉ በሜንጫ እንቆርጣለን፡፡በኦሮሚኛ ካልተናገራችሁ ከገበያ ትወጣላችሁ፡፡ዓይናችን ያረፈበት፤ እንደ እርጉዝ ያማረንን ሁሉ ካልተሰጠን ወይም ካልወሰድን እንጨራረሳለን፤በማለት ገጀራና ሜንጫ በመያዝ እየዛቱና እያስፈረሩ፤ በሕግ አግባብ አለመጠየቅ፤እንደ ልዩ መብት የታጠቁ ዜጎች ተፈጥረዋል፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron