ቅንጥብ ጣቢ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Jun 25, 2019 12:49 am

ከሰሞኑ የሚደረገውን ትወና የፃፈው፤አንድ ድብርታም የአጋሮ ጫት ቃሚ ነው፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ቢተወደድ1 » Tue Jun 25, 2019 12:46 pm

በ19 ቁጥር ሚስማር ቀረቀርክለት ቂቂቂቂቂ

humaidi wrote:ጠርጥሮ ቢይዝህ
ገርፎ ቢመረምርህ
ዓቃቢ ህግ አያሰፈልግህ
ጸረ ኢትዮጵያ ነህ
ዳኛም ሆነ ጠበቃ ሸማግሌም አያሰፈልግህ
ሌላም ጊዜ እንዳይለምድህ
ወያኔ ይቅጣህ
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 383
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Tue Jun 25, 2019 10:27 pm

ስማ ወያኔ አይደለም ሰው ለመቅጣት፤ከቅጣት ለማምለጥ ጭራዋን ቆለፋ እንደምትጮህ ውሻ፤ናይ እንከባበር፤ናይ መገንጠል፤ናይ መበታተን ገለመሌ እያለች ኮሽ ባለ ቁጥር መቀሌ መሽጋ አውውውው..........አውውውውው እያለች ነው ቅቅቅቅቅቅቅ

ስማ አቦይ ስብሃት ብርጭቆ እየሰበረ ስላስቸገረ አልክሆል የሚቀዱለት በጠላ ጣሳ ነው አሉ እውነት ነው?ቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jun 27, 2019 12:54 am

"አማራ በኢትዮጵያዊነቱ እየተፈናቀለ፤ቤት ንብረቱ እየተዘረፋና እየተቃጠለ፤ሲሰደድና ሲገደል፤የዱርና የባህር አውሬዎች ሲሳይ ሲሆን፤ዛሬ ደግሞ በአማራነቱ አማራነኝ ብሎ አንገቱን ቀና ቢያደርግና ለመብቱ ቢቆምም፤ከጥቃት የማያመልጥ በሁለት ወገን በተሳለ ሰይፍ እየተወጋ ያለ ህዝብ ነው"፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Jun 28, 2019 9:52 pm

"ሀገር ባለአዋቂ ዎች ድፍረት፤በአዋቂዎች ፍርሀትም ትጠፋለች"፡፡

ዶ/ር ምህረት ደበበ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Jul 03, 2019 12:06 am

ጠቅላዩ ትላንት በሰጡት የዓመቱ ሪፖርት፤ኦሮሞ ስልጣን ያለ አግባብ አልያዘም ብለዋል፤ነገር ግን የሰው ጥያቄ ኦዴፓ ህውሃትን እየተካው ነው የሚባለው፤ስለሆነም ኦሮሞ ሌላ ኦዴፓ ሌላ፡፡100 ሚልዮን ህዝብ የሚመራ መንግስት እንዴት በሶሻል ሚዲያ እንደ ዮኒ ማኛ(አቦሬ አፍ) ሌሎችም ድንፋታ በርግጎ እርግማን ያወርዳል፡፡ወያኔዎች ከቴዲ አፍሮ ጋር ሲሳፈጡ ይገርመኝ ነበር፤ ህዝብ የሚፈልገው ህግና ስርዓት ወይም የህግ የበላይነት እንዲሰፍን ነው፡፡ጠቅላያችን፤የሃገር፤የህዝብ፤ የመንግስት መሪ ይሁኑ!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jul 04, 2019 12:39 am

"አማራው በረራ አለ፤ኦሮሞው ፊንፊኔ አለ፤የአዲስ አበባ ልጅ የት ሄዶ ሀገሬ ነው ብሎ ያውራ?የት ሄዶ አመራር ይሁን?በረራም ትበራለች፤ፊንፊኔም ፍን እንዳለች ትቀራለች፤
አዲስ አበባ ግን በ7ሚሊዮን ነዋሪዎቹና 100ሚሊዮን የኢትዮጵያ ህዝቦች ታፋራና ተከብራ ትኖራለች"፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Jul 05, 2019 12:02 am

"በትግራይ ውስጥ ሲፈልግ ሰላም ሊያስከብር፤ሲፈልግም የወጣቶች መንጋ ሊያሰማራ የሚችል የክልል መንግስት አለ"፡፡

"በኦሮሚያ ሲፈልግ በግሪን ኤሪያ ስም፤በህገወጥና በወረራ ስም ፤ሰዎችን ከተወለዱበትና ካደጉበት፤ህፃናት ተማሪዎች የዓመቱን የትምህርት ዘመናቸውን ሳይጨርሱ ፤ከቤት ንብረታቸው የሚያፈናቅላቸው በከንቲባ ስም የተሰየሙ መንጋ የኦዴፓ ካድሬዎች አሉ!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Sat Jul 06, 2019 5:57 pm

"ጦርነት እናውጃለን"

ጠ/ር አቢይ አህመድ


"አጋንንትን በካራቴ ሆነ በቴስታ ብመታው ምን ችግር አለው"

እዩ ጩፋ(ካራቲስቱ ፓስተር)
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Jul 10, 2019 10:32 pm

ዛሬ እስክንድር ለጋዜጠኞች በጠራው ስብሰባ ቄሮ ወያኔ በልኩ ሰፍቶ ያከናነበውን ባንዲራ ትቶ፤ባለ ኮከቡን ባንዲራ ባንዲራችን ሲል፤ፊንፊኔ ኬኛ ኬኛን ትቶ አዲስ አበባ የሁላችንም ሲል ተሰማ ፤አይ ቄሮ ይልቁንስ በየሆቴሉ በነፃ መመገብ አቁሙ፤ከባንክ የዘረፋችሁትን ገንዘብ መልሱ፤ከሁሉም በላይ ሰው ሁኑ፤በሌላ ሰው ጭንቅላት አትመሩ!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Wed Jul 10, 2019 11:05 pm

100 መቶ ሚሊዮን ህዝብ፤የሚመራ መንግስትና የሚጠብቅ ሰራዊት በጣት የሚቆጠሩ እዚህ ግባ የማይባሉ፤የሳይበር አሉባልተኞች ላይ፤ጠቅላዩ እግዜር ይይላችሁ ሲሉ፤ታንክና ሚግ የታጠቀው ሰራዊት ደግሞ እከሳለሁ ሲል፤ በየትኛው ህግ? ደግሞስ ሰራዊቱ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ የለውም እንዴ?የወታደር ልብስ የለበሰ ሰው እከሳለሁ ሲል ያሳፍራል፤ እንዲህ አይነቱ ንግግር እንደ ዮኒ ማኛ ላሉ አቦሬ አፍ፤ ትልቅ ክብር ነው፤እባካችሁ የምትመሩትና የምትጠብቁት ትልቅ ሀገር ፤የአፍሪካ መዲና ፤100ሚሊዮን ህዝብ ነው እንደ መንግስትና ሀገር ጠባቂ ሁኑ፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jul 11, 2019 12:22 am

የጭስ ዓባይ በሚጨስበት፤አንበሳ በሚያገሳበት፤ዝሆን አውራሪስና ጉማሬው በሚርመሰመስበት፤ጅብ ተኩላና ቀበሮ በሚጮሁበት ሀገር፤የሀገር መሪና ጠባቂ ሆኖ፤እዚህ ግቡ ለማይባሉ የሳይበር አሉባልተኞች አይንና ጆሮ ስጥቶ፤የእግዜር ይይልህ እርግማንና እከሳለሁ ማለት(ለመሆኑ በየትኛው ህግ)ከአንድ 100 ሚሊዮን ህዝብና የአፍሪካ መዲና ከሆነች ሀገር መሪዎች የሚጠበቅ አይደለም፡፡ ዝምታም ወርቅ ነው፤ሙያም በልብ ነው፡፡

ማስታወሻ፡ በነዚህ ተልካሾች ሰበብ የተዘጋውን ኢንተር ኔት ልቀቁ፤ሀገሪቱም ሆነ ሌላው የህብረተሰብ ክፍል ከኢንተር ኔት የሚያገኘው ጥቅም ይበልጣል፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Thu Jul 11, 2019 9:46 pm

ወያኔዎች ሁልጊዜም ሌላውን ተጠያቂ እያደረጉ ይቅርታ ጠይቅን ያበዛሉ እነሱን ነፃ ያደርጋሉ፤ምክንያቱም የሰው ማንነታቸው ተቀብሮ የእንግዴ ልጃቸው ስላደገና፤ በአሁኑ ወቅት ደግሞ በበጨጩና በጃጁ ሁዋላ ቀር አጁዛዎች ስለ ሚዘውር ነው፡፡

ወያኔዎች የአንድ ቀን ስብሰባ አድርገው የቀደሞ ቀልዳቸውን ነግረውናል፤ እሱም ይቅርታ ጠይቁ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Fri Jul 12, 2019 1:14 am

"የወያኔዎች ክፋት ሙታን በሰላም እንዳያርፉ አይናቸውን በጨው አጥበው ለሚያቅለሸልሽ የፖለቲካ ቁማራቸው ይጠቀሙበታል"፡፡
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ቅንጥብ ጣቢ

Postby ዞብል2 » Mon Jul 15, 2019 11:17 pm

ቀልቤሳ..........እሬቻን ወደፊት የት ነው የምናከብረው?

ጃዋር ...........የዘንድሮውን የእሬቻ በዓል ከ400 ዓመት በሁዋላ በድሮ ከተማችን በሚኒሶታ እናከብራለን፤ አሜሪካኒ ኬኛ!!!!
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2342
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests