ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Mar 13, 2017 1:14 pm

የ ኢትዮጵያ ህዝብ ለውጥ የፈልገው የ10 ቹ እመታትን ያስቆጠረ ነው

ለመጥቀስ 1. ጀነራል መንግስቱ ነውያይ ውድ ወንድሙን ይዞ የተሰዋው ለህዝብ ለውጥ ለማምጣት ነበር
ግን ባልሆኑ ባንዳወች ህዝባችን ትግልኩን ተቀማ
ከ10 እመታት ቆይታ ወዲያ በድጋሚ ህዝቡ ለውጥ ብሎ ሲጮህ
ትግሉን ያልተማሩ ወጣቶች ተማርን መስሎእቸው እውር ድንበራቸውን ስራመዱ እነሱም እገሪቱንም አጠፉ
የህዝቡ ትግልም በማያውቁ ስላጣኑን ወታዶሮች የምንችል መስሎእችው ገደል ጨመሩት

ከ15 እመት ወዲያ ህዝቡ ልቅሱን ሲእበዛ ችግሩን ተገነዘን ያሉ መኮነኖች እሻፈረኝ እሉ ግን ባፈረጠሙት ጎረምሳ ተበሉ
የህዝቡ ትግልም መዳ በላው
በ1983 ህዝቡ ምናልባት ከውታደሩ የሚብስ እይመጣም ብሎ ለባንንዳእ ጁን ሰጠእነዚህ ባዶች እዚህ አደረሱን
ዝም ብሎ ወያኔ ይውደንቅ ብቻ ማለት ካለፉት አለመማርን ያሳያል ይህን ስል ይቁም ለማለት እይደለምእ ናሳትውል እያልኩ ነው ማነን ነው የምናመጣው ? ማነን ነው የምንፈራው የሚለውን ማውቅ እስፍላጊ ነው
ሰዎች ያለምንም ምክንያት ኦሮሞኛ ተናጋሪው ለሀገሪቱ እሰጊ ነው የሚሉ ብዙ ሰወችን የእሰማሁ ነው አዝናለሁ ነ ይህን እልቀበልም
እማረኛ ተናጋሪው ኦሮሞኛ ተናጋሪው ለአገሪቱ የበለጠ የሚእበረክተው እለ ብየ እላምንም እይኖረም
እ ርግጥ ነው ኦሮሞኛ ተናጋሪው ውስጥ ንደ ጁነዲን ሳዶ ጆሃር መሃመድ ያሉ ደደቦች መለስ እላፈራም ያልኩ እይደለም ያልኩ ያለሁት ግን እኒህ ደ ደ ቦ ች እይወክሉም ያልኩ ነው ያለሁት
የኔ እንበሳ ጁነዲን እኮ
ስቢል ሰርባንቱ እማርኛ ተናጋሪ ስለሆነ እማራ ነው
ጨለንቆ ላይ በ1 ቀን 100000 ሺ ህዝብ ይገደል ነበር የሚል ደንቆሮ መለስ የወለደው ደድብ እኮ ነው
ለመሆኑ ዲስ አበባ ውስጥ ስቪል ሰርቫንቱ ውስጥ 10% የእማረኛ ተናጋህ ብሀር እለ???
ሚንልክ ጨለንቆ ጨረሰው የሚሉት ህዝብ ቁጥር ጁነዲን ከፈጀው በቁጥር ይበልጣል
መለስ እኮ ስልጣኑ ላይ እምሮች ከሚመጡ እንተን አንግስህ አለው በማለት ጠቃሚ ኦሮሞችን እጥፋ ስላለው እድር ተቀማጭ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ሳይቀር እኮ ነው ያጠፋቸው ደግም አስፈታ ነበር ይላል የሚአምን ካለ ይመን እውነታው ግን ያልኩት ነበር
ወጣቶችን ከዩንቨርስቲ ያባረረ ጁነዲን ነበር ለዚህም ማስረጃውን ወቅቱን ይጠብቅ እላውቅም?
ጁሃር ምን አላችሁ ኦርቶዶክስ የለም?
መለስ ምን ነበር ያለው ?
ስብሀት ነበር ኦርቶዶክስን አከርካሪን ሰበርነው ነበር ያለዋ ?
አጠጋጉት ማን ምን እንደሆነ?አሁን ለውጡ ደርሶል ግን ለውጡ ምን መሆን አለበት ወደሚለው ጭምር እናምራ ነው የምለው.
ህዝባችን ጥያቀ አለው ይህን ጥያቀ የማይመልስ ለውጥ የትም እይደርስ ጥንቃቀ ያስፈልጋል
ህዝባችን ተዝረፍን እያለ ነው ልክ ነው ይህ የተዘረፈ ንብረቱን ወደ ህዝብ መመለስ ግድ ነው
ህዝባችንበቆሻሻ ናዳ እያለቀ እነሳሞራ እና ሁሉም ገነባን እያሉ የሚጨፍሩት በዝሁ ይጥና ብሎ ለውጥ መጣ ብንለው ህዝቡ ዝም ይለን እንዳይመስለን
ስየ ለህቱ የሰጠው የንግስቲቱን ሆተል ከነኪራዩ መቼ ይመለሳል እያለ እኮ ህዝባችን መልስ ያስፈልጋል

እንጂ እያሱ አለማየሁ በህልሙ ይሁን በውነቱ ባላውቅም ኢሃፓ አለ ሊመጣ ነው ትግል ላይ ነው ብሎ መቃዥቱ እያዋጣም እሁን መፍትሄ
በየቦታው የማየው እያሳቃኝም እያሳዘነኝም ነው አስቡ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Mar 13, 2017 1:24 pm

!
Last edited by እሰፋ ማሩ on Thu Mar 16, 2017 12:55 am, edited 1 time in total.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Mar 13, 2017 3:33 pm

አዎ ወያኔዎች አለሙን በሚለው መንገድ መሄድ ብሎ ማሰብ
እምዬ ሚኒልክ ሀገር ያስከበን በስስሎት ነው ብሎ ከማሰቡ ብዙ እይርቅም ስለዚህ እውነት ለዚህ ድሀ ህዝብና ሀገር የሚታሰብ ከሆነ
ለነክቡ ባይጥምም የሚደረገውን ማድረጉ የግድ ይላል ያን ጊዜም ህዝባችን የተወሰነውን ችግር ተቀብሎ ይቀጥላል አለዛ የመሳቂያዎች መሳቂያ ከመሆን የሚአስጥለን እይመጣም
1.ይህ አዲስ እበባ የሚባል ከተማ ከ1983 ወዲህ ያለውን የማናቸውንም ንብረትም ሆነ ቦታ ማረጋገጫ ማንሳት ተገቢነት የሚኖረውንም በሂደት ማስደቅ
2.አድስ አበባ ውስጥ ያምንያቸውን የደንጋይ ክምሮች( ፎቆች) ለህዝቡ መመለስ
3.ጎረምሶቻችን ፕራይዘታዜሽን ብለው የዘረፉትን ንብረት እስከ ወለዱ ለህዝብ መመለስ
ኢትዮጵያ ሆቴል ጣይቱ ሆተል ግዮን ሆተሎችን የመሳሰሉትን.
4.. ይህ ከትግራይ ውጭ ተበትኖ ህዝቡን እያሰቃየ ያለው ትግረ ካድሪ በሙሉወደ ተጠያቂነት ማምጣት ይህን እማራ ኦሮሞ ደቡብ የሚሉትንም ያጠቃልላልይህ ከሆነ ወዲያ ይህ ህዝቡን ከመጀመሪያ እስከ እሁን እየፈጀ ያደገ ከተማ በራሱ ከላይ በተጠቀሱት ህብቶቹ እራሱን እንዲችል ማድረግ
5.እነዚህ በውጩ አለም ትግሬ ነን ብለው በትናንሽ ጥቅም ተገዝተው ህዝቡን የዘረፉትን በሙሉ ንብረታቸውን ለህዝብ ማስረከብ
መጨረሻ ላይ የተበተነ ሰራዊት ለምኖ መልሶ ስራት እንዲእስከብር በዚህ እሁን ሰራዊት ተብሎ በወያኔ ከብት ጠባቂወች የሚነዳ ስራዊት በትልቁ ሰራዊት ስር ማድረግ የብሄር ስብጥር ምናምን የሚለው እዚህ ላይ ይሞታል
መኮንንትን በእጃቸ ው የተላበሱትን ስናንሳ ሰራዊት ሀገራዊ መልክ ይይዛል
ህዝባን100 ጊዜተታሏል
101 ጊዜ አይቀበልም እናስብ
ይህ ህዝብ ለውጡ ይህን ያመጣል የሚል ሊነገረውና ሊቀበለው ካልቻለ
መራራን
አንዳራቸውን ፈታንልህ የሚለው መልስ አይሆንም
ጁነዲን አመሪካ የመጣሁት የህዝቡን ትግል ልደግፍ ነው መልስ የሞትኩት ለረፍት ነው እንደሚሉት እንዳይሆን
እሁን ደህና መፍትሄ ሳይመሽ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Mar 15, 2017 4:02 pm

አሁን መንገዱ መጨረሻው በመጠኑም ቢሆን ይህን ቢመስል ይሻላል
1. በውጩ አለም የምትናቁሩ ልጆች ቆም በሉ እናት የምትሉት አይነት ችግር አይደለም ያለብንችግርሩ የጎላ ነው ስለዚ ወያኔ ለስድብ ካሰማራችሁ ውጭ የሆናችሁት እረፉ ከቻላችሁ ህዝቡን ደግፉ፡
2.ይህ ለውጥ እዲስ አበባ ላይ መጀመር ስላለበት ሁላችሁም ተናበቡ፡
3. ማንም ሰው ራሱ እጁን ወደለ ሌላው መጠቆም የለበትም
ጥፋተኞችንም በህግ እንጅ በጉልበት አይደለም መፋረድ
4. ወያኔ በዋናው ከተማ አስታጥቆቸው ያሉትን ተኩሱ ስላለ ማንም ምን ያድርግ ህዝቡ ግን አንድም መልስ እንዳይሰጥ
5.ሰወች በያሉበት እካባቢ ሁሉ ጥቃት ሊፈሥሙ ትዛዝ ጌታቸው ስለሰጠ ጥንቃቀ ይደረግ፡
6.የሀገሪቱ ነባር ሰራዊት እባላት በስቢልነትም ቢሆን ህዝቡን እአግዙ የመረጋጋት መንገዱን እሳዩት
7.ህዝባችን የሚደርሳችሁን መልክት ተቀባበሉ ተረዳዱ ሁላችሁም የሚከስተውን በንቃት ተከታተሉ
መጨረሻም በቆሻሻው ዙሪያ ያላችሁ ራሳችሁን ጠብቁ እዳጋው አሁንም ሊቀጥል እንደሚችል ነው እነሱም ሊአባብሱት እንደሚችሉ ልታውቁ ይገባል
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Mar 15, 2017 4:41 pm

!
Last edited by እሰፋ ማሩ on Thu Mar 16, 2017 12:57 am, edited 1 time in total.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Mar 15, 2017 5:35 pm

ዲእጎን ወንድሜ ስለሀሳቡ አመሰግናለሁ
ሀሳብህን በሙሉ ብቀበልም 1 ላስጠነቅቅ የምፈልገው ስላለ ነው
እሱም
ይህ ደሙ ከአቅሙ በላይ ደሙ የፈላበት ህዝብ አምልጦአል ስለዚህ ደሙን ለማብረድ ጠማማውን ለማቃናት መሞከር እንጂ ስበረው አቃጥለው ማለቱ መመልሱ ይከብዳል ለህዝባችንም ኪሳራ ነው የሚሆነው
ውጭ ያለው ህዝብ የሚደርሰው ንትርክ ሁሉም ይደርሳል ይህ ደግሞ ለበንዚኑ ክብሪት ሲሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ጌታቸው እዘዘ ያልኩት የደረሰኝ ከቢሮው ነው ማናቸውም ነገር ይሁን የምትጠረጥሩትን ሁሉ ተኩስ ችግር የለም ራሳችሁን እድኑ የሚል ትዛዝ እየሰጠ ነው ሰው እየጠራ ነው እያነጋገረ ያለው ቢሮው ውስጥ ይህ ትክክል ነው ከድህና ማስረጃ ጋር ነው የመጣው፡ስለዚህ እኒህ ሰወች ዝም ብለው ቢተኩሱ አትረበሹ ለማለት ነው የተናገርኩት
ትግሉ ሁሉም ዘንድ መጀመር እለበት ያልከው ልክ ነው ግን ትግሉ እኮ ማሰሪያ ላይ ደርሶእል እንየው እንጂ፡
ቆሻው ሰፈር ተጠንቀቁ ለሚለው እየደረሰን ያለው ፍንዳት ጭምር ነው የተከሰተው የሚል ሲሆን እሁንም ይህን ሊእደርጉ ያሉ ደንቆሮ ካድሪወች እየታገሉ እንደሆነ እያየን ነው
ስለዚህ ተጠንቀቁ ነው ያልኩት እናትም ይህን መልክት እድርሱልን
እሁን ባህር ዳር ያለውን ጨርሰናል ሊታገሉ ቢሞክሩም እይሳካላቸውም እርግጠኛ ነኝ
ስለዚህ ተናበቡ ነው እያልኩ ያለሁት
አሁን እዚህ እዳማ ሰብስቦ በአባ ዱላ የሚነዱትን ነው እቅጣጫ መጠቆም መንገዱ የጠፋው እስክ ከቻላችሁ እዚህ ላይ እርዱን
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ዞብል2 » Thu Mar 16, 2017 1:43 am

ስማ መቼ ነው ከሲቭል ሰርቪስ ኮሌጅ የተመረቅከው? ፅሁፍህ ራሱ አማርኛ ከትግርኛ ደባለቅህ የምትፅፍ ነው የምትመስለው፡በአንተ ቤት ፕሮፓጋንዳ መስራትህ ነው.......መቼም አለቃህ(ዘመድህ) የዉቅሮ ጆሊ ሳይሆን አይቀርም፡ የሆንክ ቆሮቆራም ወያኔ!ቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2326
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ሾተል » Thu Mar 16, 2017 11:40 am

ዞብል2 wrote:ስማ መቼ ነው ከሲቭል ሰርቪስ ኮሌጅ የተመረቅከው? ፅሁፍህ ራሱ አማርኛ ከትግርኛ ደባለቅህ የምትፅፍ ነው የምትመስለው፡በአንተ ቤት ፕሮፓጋንዳ መስራትህ ነው.......መቼም አለቃህ(ዘመድህ) የዉቅሮ ጆሊ ሳይሆን አይቀርም፡ የሆንክ ቆሮቆራም ወያኔ!ቅቅቅቅቅቅቅ

እግዞ…እግዞ…እግዚዎ ማህረነ ክርስቶስ እንበል 12 ጊዜ…

ከብቶቹ ተባሉ…ተጫረሱ…በርግጥ አህያ ላህያ ቢራገጥ ጥርስ አይሳበርም…እንዳሉት ዘምቢሉና ለማ በገበያ ቢራገጡ ጥርስ ባይሳበሩም ገና በህልም አለማቸው አራት ኪሎ ሳይገቡ እዚሁ ተናጩ።ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ…ጉድ እኮ ነው..

ለማ በገበያ በህልም አለም እያለ እንደታየው ኢ ህ አ ዴ ግ ኦልረዲ ወድቆዋል…ስለዚህ የስልጣን ማማከል ስራ እየሰራ ነው።በቅጀት አለም የመጣለትን የአስተዳደር ስራ ሌት ተቀን በከብቱነቱ ሆኖ እየሰራ ነው።ዞብል ዘንቢሉ ደግሞ ምን ትቃጃለህ መቼም ኢ ህ አ ዴ ግ አይወድቅም እኛ ለአሳይለም ብለን ነው እንጂ ለይስሙላ የምንቃወመው ልባችንም ምናችንም እንደሚያውቀው የእውነት ተቃዋሚ ሊያስብለን የሚችል መሬት ላይ ያለ እውነት በማስረጃ የለንም ይላል።

ገና ካሁኑ በቅዠት አለም ሆናችሁ ስልጣኑን በህልም አለም ሳትይዙ እንዲህ የተናጫችሁ ከእንቅልፋችሁ እንደመትረየስ በሚጮሀው ፈሳችሁ ተነስታችሁ የገሃዱን አለም ብትቀላቀሉ ምን ልትሆኑ ነው?

እግዞ እግዞ ከብቶቹ ተፋጁ…መስማማት አቃታቸው...አላማ ሳይኖራቸው አንድ ሆነው አንድ ባለመሆን አንድነታቸውን አደባይተን እርስ በርስ ተከፋፈሉ…ተባሉ…ተጋደሉ...

እግዞ እግዞ

በእንተ ማርያም ማርነ ክርስቶስ እንበል 12 ጊዜ

ሾተል ነን....ከብቶቹ ሲፋጁ በሳቅ ...ቅቅቅቅቅ...ክክክክክ...
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Mar 17, 2017 1:45 pm

ሾተላ ያተን ተረት ማንበብ ከተውኩ ቆየሁ ወዳጀ ውሻህን ጠብቅ
እንተ ሥሁፍይ ትግረ ነው የሚመስለው ያልከኝ ወዳጀ ትግረኛም የራሳቸን ነው ችግር የለውም ሲብል ሰርቪስ ለእልከው ግቢውንም ናሆም ነው 1 ቀን ነው የማውቀው አላቀውም ረጋ በሉ
ግራኝ አህመድ ትዮጵያዊ ነበር እነዚም ባንዶች የኛው ናቸው ተረጋጉ
ርቺ አየሁሽ ልበል እለሽ የነ ልጅ ሰላ ነው?
ክቡ ዋርካ ያስገባህ ወያነ ይባረክ ነው ያልከኝ? ቁቅቅቅቅቅ ችለው ነው ???የሚገርምህ የምጠቀምበት ኮምፑተርም የመንግስት ነው ሀብታችን እይደል?
ጁነዲንን እማህ ነው ያልከኝ ገና ብዙ እለ ከ3 እመት በፊት ልጆቹን ከዩንቨርስቲ ሲወጡ አዳማ ለስልጠና ብሎም ያገደ እሱ ነበር
ዩንቨርስቲው ላይ ሾምንህ ብለው ያሾፉበት ስለነበር ሚንልክ የገደለውን መጠን አላውቅም ግን ጁንዲን የፈጀው ባ ኦሮሞኝ ተናጋሪው ብች ከሚኒልክ ይበልጣልምክንያቱም ቆሞ ያዳመጠ ካለ ጁነዲን ያለው ጨለንቆ ላይ በ1 ቀን ብቻ 1000፣000ሺ ይገደል ነበር ነው ያለው
ቁቅቅቅቅቅቅ
በዚያን ጊዘ ጨለንቆ ላይ ቀርቶ ባለና እርስ ይኖር የነበረው ህዝባችን በዚህ ልክ እድጎ ነበር??????

ወያነ ሀውዚን ላይ ድሆችን እስጨርሶ በሺ የሚቆጠር ደርግ ገደልን ነበር ያለው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
አሁን ወደ ገባሁበት ልመለስ
ቆሻሻ ቦታው ፍንዳታ መድረሱ እርገጠና ሆነ ይህ በጣም አሳዝኝ ነው እዚያ መረት ላይ ምን ለመስራት ነው መቃጠል የነበረበት????
እናት እደምትሉት እንመራለን ከሚሉ ሰውች አይደለም ሀዘን ቅረታ ከግንባራቸው ላይ አይታም ይህም ያረጋግጣል
ስለዚህ ህዝቡ ራሱን ይጠብቅ ሰፈር ያለው ትግሉን ደግፉ ሩጡ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Mar 28, 2017 11:47 am

ፍቅር ፈራን ነበር ያለው
ጋሽ ጸጋዬ
ኔ ደግሞ የሰፈሩን ተረት ልጨምር
ቆቅ ወዲያ
ቅዥምዥም ውዲህ
ነው የሚሉት ?
ትክክል ነው
እሁን ከወደ ውጩ ሀገር እየሰማነው
ያለው ጫጫታ ከአለቆቻችን የ11%እድገት የተለየ እይደለም
ኛ እያልን ያለንም ምን ይሻላል ነው ንጂ ግፉ ንዲህ ነው እይደለም ንዲህ ነው የሚለን እይደለም ያም ይሁን ያፏንደት ይሁን የሚለው ነው፡፡
አሁን ዚህ ባለው መረጃ መሰረት የቆሻሻውን ክምንር ያፈነዳነው ይህን ያህል ጉዳት ያደርሳል በሚል ሳይሆን ሰወችን ለማስደንገጥና ለማባረር ነበር እያሉን ነው

ይህን ብሎ የሚእሳብ የሚአስብ ጭንቅላት እለ ወይ?
ምን አለ ትንሽ ለዚህ ደሃ ህዝብ የማናስብ ነው የምለው ሁል ቀን እኛንም ይጨምራል ወያኔን ብቻ እይደለም
እስኪ እናስብ አፉን የከፈተውን ሁሉ ሰምተን ለምን ብለን እንጠይቅ
ሰሞኑን የስማሁት ግን ባልወድም እሳቀኝ
ኤርትራ ጋዘጠኛ ነበርኩ ያለና የኔና የጁነደን ወሬ አቀባ የነበረ ወጣት እንወያይ ብለው ፈስ ቡክ የለቁትን ይዘን ስንጎርፍ ሳይ እውነት ያስቃልከጋዘጠኛ ነኝ ባዩ ልጀምር?

ኢሳያስ የትዮጵያን ጥፋት ነው የሚወድ ይህንም ነው እይሰራ ያለው
ትክክል ነው ልበል እይሆንም እልልም

ኤትራ ያሉት የእርበኛች ታጋዮች ከወልቃት የመጡ ሽፍቶች ናቸው ትክክል ነው ልበል ምክንያቱም ወልቅይቶች በሙሉ ክሸፈቱ ቆዩና ነው
ኤርትራ የሰፈረ ተቃዋሚ ሁሉ የሻቢያ ፍየል ጠባቂ ነው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
እሺ ነው እንበል ሌላው ቀርቶ ወዳጄ እቶ ነጋ ልጃቸውን ራሱን ማስቻል አቅቶእቸው ነው ልጃቸውን ለኢሳያስ ፍየል ጠበቂ ሁን ብለው የሰጡት ወይ?
እሱስ ተቅምጦ በሃብቱ ከመስራት የፍየል ጥበቃው ጥቅም በልጦበት ነው ወይ??

ለምን ትንሽ እያስብን አናወራም ለህዝብ ባይጠቅም ቢእንስ አለመጉዳቱንአናስብም
ጥርስ የለኝም እንጂ ሀገርስ ሰላም ብትሆን ኖሮ ፈርሼ በሞትኩ ነበር
1 ልጨምር
ጠያቂው ጎረምሳ ምን እለ?
እንዲያው ከየትኛው ቤተሰብ ናት እናትህ
የጠበቀው መልስ የነበር
ቢቻል
ሮሞ ባይቻል አማራ የሚለውን ነበር

ይህ እይነቱ ቅዠት ግን ጋዜጠኛ ነኝ የሚለውን የት እንዳደረሰው ስለሚእውቅ
ኢትዮጵያ ብሎ ሮሞን ላስት ብቻ ሳዮህን የለም አለው???
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ኢትዮጵያ ወሎ ብሎ ዘጋ
ኤርትራ ፈርስትነቱማ ያደረሰበትን ያውቃል
ቁቅቅቅቅቅ
ጋዜጠኛ ልሁን ያለው የኔና የጁነዲን እንበሳ
እቢሮ መቶ የተሰጠን ኢንቨስትመንት ጥሩ ነው ያዋጣናል ብሎኝ እልነበር ያለኝ መሬቱን ሸጦ አመሪካ ገባ ?መቼ ከቅርብ አመታት በፊት እኮ ከዚች ሀገር የመውጣት ፍላጎት የለኝም መሬት ጨምሩኝ እያለ ያስቸገረን የነበር ዲአስፖራውን እመራለሁ እያለ የሰበከን ጎበዝ ነበር
ጁነዲን አትላንታ ሲደርስ ኦሮሞ ፈርስት ሆኖ ተቀበለው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
እኔኮ በሳቅ የገደለኝ የሁለቱ ቀልድ ብቻ አይደለም በውጩ እለም ሰልባጅ የለበሰ ሁሉ ልክ ነው ስሙ እያለ የሚዘፍነውን ነው አይ

ታዘብኩሽ ቂጤ ነው ያለችው የቤት ሰራተኛው
በዚህ አይነትማ ኢያሱ አለማአየሁ ያለን ትክክል ነው
ኢሀፓ ትግል ላይ ነው መጣ ነው ያለን????
ሰው ሳይተኛ ይቃዣል እረ እናስብ
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ረ ስንቱን ላውራው በዛብኝ እኮ
ደግሞ ክቡ ምንድን ነው ያልከን?
የጁሀር 5ኛ ሚስት
ሮሞ ኢትዮጵያ ነው ካላችሁ ትግሬወችም ወልቃይት ይኑሩ አለች ነው ያልከው?????????????????
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
መጀመሪያ ባልከው መሰረት ሮም ፈርስት ባለችበት እፏ ኢትዮጵያ ፈርስት ማለቱ ጥሩ ጅምር ነው ልበል ደግሞም ነው፡፡
ግን እንዳንተ ያልገባትና አለሙ እንደዞረባት ነው ልክ እንደ አንተ
ወልቃይቶች ትግሬ እይኑር እላሉም ነበር ሳሁንም እላሉም ወደፊትም ምኞቴ እንዳሉ ነው
እያሉ ያሉት እኛን የግድ ትግሬ ሁኑ አትበሉን ነው ይህ ደግሞ ልክ ነው መቸም ቢሆን አይሆንም
እዜብ ወደ ትግራይ ክልል ብንሆንም ችግር የለም አለች እንጅ ዝግሬ ነኝ አላለችም ሊሆንም እይችልም
ያቺ አጠገብህ ያለች የቪኦኤ ጋዜጠና ነኝ ብላ የምተዘባርቅ አንባሻ ቸርቻሪ እክስትህና
ያ ደ ደ ብ
ደ ን ቆ ሮ እጎትህ ገላውዲወስ ነው የሚሉት ምን ነበር ያሉት
ደመቀ የወያኔ ወታደር ነበር ስለዚህ ትግሬ መሆን ይገባዋል ነው??????
ቁቅቅቅቅቅቅ
እሁንስ ተጨነኩ ደግሞ ተስፋ አታስቆርጡኝ
አሁን ምን ይሻላል ነው በድጋሚ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ወንበዴው » Tue Mar 28, 2017 8:03 pm

ለማ12 wrote:ፍቅር ፈራን ነበር ያለው
ጋሽ ጸጋዬ
ኔ ደግሞ የሰፈሩን ተረት ልጨምር
ቆቅ ወዲያ
ቅዥምዥም ውዲህ
ነው የሚሉት ?
ትክክል ነው
እሁን ከወደ ውጩ ሀገር እየሰማነው
ያለው ጫጫታ ከአለቆቻችን የ11%እድገት የተለየ እይደለም
ኛ እያልን ያለንም ምን ይሻላል ነው ንጂ ግፉ ንዲህ ነው እይደለም ንዲህ ነው የሚለን እይደለም ያም ይሁን ያፏንደት ይሁን የሚለው ነው፡፡
አሁን ዚህ ባለው መረጃ መሰረት የቆሻሻውን ክምንር ያፈነዳነው ይህን ያህል ጉዳት ያደርሳል በሚል ሳይሆን ሰወችን ለማስደንገጥና ለማባረር ነበር እያሉን ነው

ይህን ብሎ የሚእሳብ የሚአስብ ጭንቅላት እለ ወይ?
ምን አለ ትንሽ ለዚህ ደሃ ህዝብ የማናስብ ነው የምለው ሁል ቀን እኛንም ይጨምራል ወያኔን ብቻ እይደለም
እስኪ እናስብ አፉን የከፈተውን ሁሉ ሰምተን ለምን ብለን እንጠይቅ
ሰሞኑን የስማሁት ግን ባልወድም እሳቀኝ
ኤርትራ ጋዘጠኛ ነበርኩ ያለና የኔና የጁነደን ወሬ አቀባ የነበረ ወጣት እንወያይ ብለው ፈስ ቡክ የለቁትን ይዘን ስንጎርፍ ሳይ እውነት ያስቃልከጋዘጠኛ ነኝ ባዩ ልጀምር?

ኢሳያስ የትዮጵያን ጥፋት ነው የሚወድ ይህንም ነው እይሰራ ያለው
ትክክል ነው ልበል እይሆንም እልልም

ኤትራ ያሉት የእርበኛች ታጋዮች ከወልቃት የመጡ ሽፍቶች ናቸው ትክክል ነው ልበል ምክንያቱም ወልቅይቶች በሙሉ ክሸፈቱ ቆዩና ነው
ኤርትራ የሰፈረ ተቃዋሚ ሁሉ የሻቢያ ፍየል ጠባቂ ነው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
እሺ ነው እንበል ሌላው ቀርቶ ወዳጄ እቶ ነጋ ልጃቸውን ራሱን ማስቻል አቅቶእቸው ነው ልጃቸውን ለኢሳያስ ፍየል ጠበቂ ሁን ብለው የሰጡት ወይ?
እሱስ ተቅምጦ በሃብቱ ከመስራት የፍየል ጥበቃው ጥቅም በልጦበት ነው ወይ??

ለምን ትንሽ እያስብን አናወራም ለህዝብ ባይጠቅም ቢእንስ አለመጉዳቱንአናስብም
ጥርስ የለኝም እንጂ ሀገርስ ሰላም ብትሆን ኖሮ ፈርሼ በሞትኩ ነበር
1 ልጨምር
ጠያቂው ጎረምሳ ምን እለ?
እንዲያው ከየትኛው ቤተሰብ ናት እናትህ
የጠበቀው መልስ የነበር
ቢቻል
ሮሞ ባይቻል አማራ የሚለውን ነበር

ይህ እይነቱ ቅዠት ግን ጋዜጠኛ ነኝ የሚለውን የት እንዳደረሰው ስለሚእውቅ
ኢትዮጵያ ብሎ ሮሞን ላስት ብቻ ሳዮህን የለም አለው???
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ኢትዮጵያ ወሎ ብሎ ዘጋ
ኤርትራ ፈርስትነቱማ ያደረሰበትን ያውቃል
ቁቅቅቅቅቅ
ጋዜጠኛ ልሁን ያለው የኔና የጁነዲን እንበሳ
እቢሮ መቶ የተሰጠን ኢንቨስትመንት ጥሩ ነው ያዋጣናል ብሎኝ እልነበር ያለኝ መሬቱን ሸጦ አመሪካ ገባ ?መቼ ከቅርብ አመታት በፊት እኮ ከዚች ሀገር የመውጣት ፍላጎት የለኝም መሬት ጨምሩኝ እያለ ያስቸገረን የነበር ዲአስፖራውን እመራለሁ እያለ የሰበከን ጎበዝ ነበር
ጁነዲን አትላንታ ሲደርስ ኦሮሞ ፈርስት ሆኖ ተቀበለው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
እኔኮ በሳቅ የገደለኝ የሁለቱ ቀልድ ብቻ አይደለም በውጩ እለም ሰልባጅ የለበሰ ሁሉ ልክ ነው ስሙ እያለ የሚዘፍነውን ነው አይ

ታዘብኩሽ ቂጤ ነው ያለችው የቤት ሰራተኛው
በዚህ አይነትማ ኢያሱ አለማአየሁ ያለን ትክክል ነው
ኢሀፓ ትግል ላይ ነው መጣ ነው ያለን????
ሰው ሳይተኛ ይቃዣል እረ እናስብ
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ረ ስንቱን ላውራው በዛብኝ እኮ
ደግሞ ክቡ ምንድን ነው ያልከን?
የጁሀር 5ኛ ሚስት
ሮሞ ኢትዮጵያ ነው ካላችሁ ትግሬወችም ወልቃይት ይኑሩ አለች ነው ያልከው?????????????????
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
መጀመሪያ ባልከው መሰረት ሮም ፈርስት ባለችበት እፏ ኢትዮጵያ ፈርስት ማለቱ ጥሩ ጅምር ነው ልበል ደግሞም ነው፡፡
ግን እንዳንተ ያልገባትና አለሙ እንደዞረባት ነው ልክ እንደ አንተ
ወልቃይቶች ትግሬ እይኑር እላሉም ነበር ሳሁንም እላሉም ወደፊትም ምኞቴ እንዳሉ ነው
እያሉ ያሉት እኛን የግድ ትግሬ ሁኑ አትበሉን ነው ይህ ደግሞ ልክ ነው መቸም ቢሆን አይሆንም
እዜብ ወደ ትግራይ ክልል ብንሆንም ችግር የለም አለች እንጅ ዝግሬ ነኝ አላለችም ሊሆንም እይችልም
ያቺ አጠገብህ ያለች የቪኦኤ ጋዜጠና ነኝ ብላ የምተዘባርቅ አንባሻ ቸርቻሪ እክስትህና
ያ ደ ደ ብ
ደ ን ቆ ሮ እጎትህ ገላውዲወስ ነው የሚሉት ምን ነበር ያሉት
ደመቀ የወያኔ ወታደር ነበር ስለዚህ ትግሬ መሆን ይገባዋል ነው??????
ቁቅቅቅቅቅቅ
እሁንስ ተጨነኩ ደግሞ ተስፋ አታስቆርጡኝ
አሁን ምን ይሻላል ነው በድጋሚ!
ወንድም ለምቾ- እስኪ መዘላበዱን ለጊዜው ተወውና፤ እንዴት ኢሃዴግ ያማራ ክልል ፕሬዝዳንት እንድትሆንለት አጥብቆ እንደለመነህና አንተም እንቢ እንዳልክ በዝርዝር አጫውተን
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 313
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Wed Mar 29, 2017 2:14 am

ጎሽ ጎሽ ለምዬ እኑኩዋን በደሃን መጺሃ ..ሎል እኔም እንደ ወንበዴው ተመሳሳይ ጥያቄ አለኝ እንደምትመልስልን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ዋርካ ካፈራቻቸው በረከቶች አንዱ አንተ ነህ ለምዬ ...ያ ዞብል ዝም ብሎ ተራ የሲቪል ኮሌጅ ተመራቂ ብሎ ያጣጣለህን አልወደድኩለትም፡፡ የሰው ልክ አያውቅም፡፡ መንገድ ላይ ተወልዶ መንገድ ላይ ነው ያደገው ..አትበሳጭ!! ዋርካና የጠጅ ቤት አግዳሚ ወንበር ቡዙ የሚያመሳስላቸው ነገሮች እሉ፡፡ ቡዙ አድናቂዎች አሉህ...አንዱ አድናቂህ እኔ ነኝ፡፡ ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8358
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Mar 31, 2017 3:33 pm

ወያኔ ሳይወድ በግድ ኢትዮጵያዊ ትውልድ አፍርቶል፡፡ በዚህ ባይገባውም ምስጋይና ይሰጠው!
ወያኔ በሰፈሩ የተለያየ ትውልድ ለመቅርጽ ብዙ ቢታገልም ወዳቂው ራሱ ሆነ በርግጥ በየቦታው የዘራቸው መርዞች ባያፈሩም እላበቀለም ማለት እይቻልም ለዚህ ምሳሌ ጁነዲኒና ጁሀርን ማየቱ ቀላል ነው ግን ይህን ያህል በሽታ በሁሉም ቢዘሩም ደርቆ ነው የቀረው፡ ስለዚህ
አሁን ይህን አንድነት ተገቢውን አቅጣጫ ማስያዝ ትልቅ ብልህነትና ወገናዊነትም ነው
አሁን እየሁት ያለሁት በይሰፈሩ ኢትዮጵያዊነት ፍቅርን ነው ስለዚ መከራው ቢአሳዝነኝም በጎኑ ደስታ እየሰጠኝ ነው
ጥንቃቄ የሚፈልግ በውጪው እለም ያለውን አቅጣጫ ማስያዝ ነው
እንጂ እዚህ አዋጁን አራዘምን ጨመርን የሚለው የሚጠቅመውን ይጥቀም፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Apr 04, 2017 10:20 am

እውቃው እረፈች ነው ያለው?


ክቡ ጠና ህበኒ
እጎትህ ምን ሆነ የመጨረሻው ደቂቃ መድረሱ ተረዳ? ወንድ የነ ጎበዝ?
ቁቅቅቅ
ክቡ የሆነ ተረት ልንገርህማ እንተም ዘመዶችህም በደብ ተገንዘቡና እንብቡት?
ወጣት ሆኜ ሰው መደባደብ ወድ ነበር
ታዲያ እጎቴ ወንድ እተህ ማነንም ትደበድባለህ ያለ ይቀልድብኛል
1 ቀንየሆነ ቦታ ተሰብስበን ሳለ እጎቴ መጣ
ምን ታደርጋለህ እለኝ ዝም ብዬ የተጫወትኩ ነው ስለው ኦኬ እለና ሱእሱ ጠላ አይጠጣም ከዚህ እኳያ የበጎች መጠጥ ነው የሚለው
በል ና ሸኘኝና የበጎችን ልበልህ እለኝ እኔም እሽ አልኩና አብሬው ትንሽ እንተራመድኩ ሁለት ሰወች ሊጋጥሙ ይፎካከራሉ
ያን ስናይ ቆም እልን
እንዱ የከተማ ጎረምሳ ነው ዘመናዊ ነኝ ባይ
አንዱ የኔ ብጤ የገጠር ልጅ ነው?
በቦክስ ሊጋጠሙ ዱብ ዱብ ሲሉ የከተማው ወሮበላ ትጥቁ እሳምሮ ዱብ ዱብ ሲል አጎቴን እስደሰተውና
ይህን ነበር ላንተ ማጋጠም ሲል
አንድ ጊዜ ዘሎ አፍንጫውን ሲለው ያ ደሀ የገጠር ልጅ ወደቀ
ከወደቀበት ሲንሳ አህያ የማትችለው ትልቅ ደንጋይ ይዞ ተነሳና ሊጭንበት ሲሞክር
ያ ከተሜው ምን እለ መሰለህ
ኖ ኖ እኔ በሱ አላኩም አለ
እጎተም እንም እላልኩ አለ
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
አሁንም አጎትህ እነሱ ናቸው ነው የሚል?
እነማን?
መውጫው ካለ ተሰለፉ በለው
የሳዳም ሁሴን የውጭ ጉዳይ ምን ይል ነበር በዚያች ወቅት
አሜሪካኖች መሀል ከተማ ገብቶ ሀውልት ሊፈርሱ መዶሻ ሲፈልጉ
ሱ በሚዲያ ወጥቶ
እሜሪካኖች እንህ እምነት የለሾች
ከምድረ ገጡ አጠፋናቸው ይል ነበር
አሁንም እጎት የሚቀባጥረው ጠፋው
ሰወች የሚሾም የሚሽር ማን ነበር ሊል ነው ሃይሌ ማርከሻው?
ቁቅቅቅቅቅቅ
ደጎሞ ሀገሪቱ ቀውጢ ልትሆን ነው ይላል?
ወዳጀን መንግስቱን እስታወሰኝ
መጨረሻ ምን ብሎ ነበር
እረ ማን አሸንፎ ማን ተሸንፎ ሰላም ይሆናል ? ብሎን ነበር ሰላም ባይሆንም ይህው 26 አመት ሆነን
አሁንም አጎትህ የለሁበትም ነው የሚለን
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ተው ያልቀ ጉዳይ ነው ዘመዶቻችሁን ታስፈጃላችሁ
የለሁበትም
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Tue Apr 04, 2017 11:56 am

ለምሽ.. ቦርኮ..ማቶ.. ቅቅቅ እዚህ ፎቶ ላይ እነማንን ታውቃለህ ? እነማንን ቦክስ አቅምሰሃል? ደጋግመህ ቦክሰኛ ነኝ ስለምትል ነው .. ሎል..
Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8358
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 10 guests