ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Feb 15, 2018 3:34 pm

እንደምን ሰነበታችሁ?
እምላክ ይመስገን ደህና ነኝ፡፡
ሀለ መርያም ከውንበሩ ፈቀቅ ሲል እኔም ከሀገሪቱ ፈቀቅ ብየ ልቆይ በሚል ወስኜ ፈቀቅ ብያለሁ አሁን እንደናተ ሆኜ ሁሉንም ባይም ለድርጊቱ ግን አሁንም ቅርበቴን እቀጥላለሁ፡፡
አሁን ብዙ የሚለው ቢኖርም ላቆየውና ያሁኑን ለመጥቀስ እሞክራለሁ፡፡
ባለፉት በተደጋጋሚ እንደተናገርኩት ብዙ ሁኔታወችም እንደፈረሰ ነግሬአችሁ ነበር ይህ ነው የሆነው ፡
በጥርርጣሬ ታዩት እንደነበረው ባውቅም እውነቱብ ለመጮህ ፈልጌ ነበር በውቅቱም ባትቀበሉት አሁን እውነታው አፍጥጦ መጣ፡፡
ለዚህም ነበር ምን ይደረግ ወደሚለው ቀጥሉ ብያችሁ ነበር ያ ሳይሆን እዚህ ተደረሰ አሁንስ ምን ብናደርግ ይሻላል?
ይህን የፈረሰ ሀገር ለመታደግ ሊሆን ይገባዋል የምለው ይህ ነው፡
ይህ ከዳር እስከ ዳር የተነሳውን ማቆም እይቻልም፡
አሁን ትግሉ ፈር እዲኖረው ማድረግ ብቻ ነው የሚረዳን ስለዚህ፡
1.አሁን ያለምንም ምክንያት እስረኞችን መፍታት ወህኒ ቤቶቹ በስርቆትና በመሰል ድሪጊቶች የተከሰሱትን ትቶ ሁሉንም መፍታት
የሚእስቀው የተወሰኑ አማረኛ ተናጋሪወችን በስር በማቆየት ተስፋ እናገኛለን ብለው የሚአስቡትን ወንበዴወች ግልሥ መንገሩ ብቻ ሳይሆን አዳጋውንም ማመልከቱ ተገቢ ነው፡፡
ይህ አማረኛ ተናጋሪ ህዝብ ወንቤቱን በርግዶ ከፍቶ ሊለቀው የወሰነና ያለቀ ጉዳይ መሆኑን ከመናገርም በተጨማሪ የተወሰነ ህብረተሰብ ላይም ጉዳት ሊአደርስ እንደሚችል የወሰኑ ወጣች እንዳሉም ልጠቁም እወዳለሁ
በጣም አደገኛ ነው ፍጠኑ ልቀቋቸው የሚጠቀመውም ታሳሪወቹን ሳይሆን እናተን ነው በጣም የሚጠቅመው፡
እዚህ ላይ የምትፍጨረጨሩትም ወያኔወች እንደ ክቡ(ጌታ የፒያሳው) ይቅርታ ቢትወደ ማለቴ ነው ይህን ሁኔታ ፈጥናችሁ ለአለቆቻችሁ ንገሩ ካልሆነ መደበቂያችሁንም አጥፍታችህ ነው ያለው፡፡
አይደለም ጎንደርና ወሎ አካባቢ ያሉትን ትግሬኛ ተናጋሪወችን ታስበላላችሁ ለመጠበስ የቀረቡ ዶሮወች ነው ያደረጋችኋቸው ስለዚህ የሚሆነውን ማድረጉ የተወሰንም ቢሆን ጥፋት ማዳን የሚቻል ይመስለኛል፡
እኔ በግሌ እንኳን የሰው ህይወት መጥፋት
ንብረትንም ማውደሙን አልደግፍም ምክንያቱም ይህ የራሱ የህዝብ ንብረት ነው ግን ምርጫው እኛም ንብረቱም እንውደም ካላችሁ ምርጫ የራሳችህ ነው፡ ግን የለሁበትም ፍጠኑ
አንድ የባዳን አባብል ልጠቀም ምን ይላሉ፡
አሁን ጊዜው
መዳን የሚችል ካለ ማዳን ነው ይላሉ እውነት ነው ከተቻለ ማዳን ነው፡
ይህን ህዝብ ታስጨርሱታላችሁ የለሁበትም፡
ባለፈው ሳምንት ወሎ ነበርኩ
ወሎወች
በአንድ አበራ ማሞ
በአንድ አሳምነው ስጌ
ብዙ ሊአስከፍሉችሁ ነው
ጎንደሮች በደመቀ ምትክ ጎንደር የደፋችሁትን ህዝብ ሊአላምጡት ነው ፍጠኑ እባካችሁ ሁሉንም ልቀቁና የሚመጣን ተቀበሉ፡፡
2. ባህር ዳር ያላችህን እድር በተደጋጋሚ ነግሪአችሁ አለሁ የፈረሰ ነው የለም አሁን እየነገሩኝ ያለው
በመጠኑም ቢሆን ለመጠገን እየሞከራችሁ ነው የሚል ነው የለለ ሰባራ ትጠግናለህ ? የለም እኮ
እንዲያውም በፍራሹ ላይ እሳት መጨመር ነው
አሁን እንኳንስ ካሳን መለስን ብታመጡትም አይቻልም ያለቀ ጉዳይ ነው፡፡
እኔ አባታችሁ ካሳን ለዚህ ቀውስ ቀርቶ ለህሳናት አስተማሪ አላደርገውም ደ ደ ብ ነው ይህንም ለራሱ ነግሬው አለሁ
ከቻልክ ለመማር ሞክር ብየ ብዙ ጊዜ ነው የመከርኩት፡
በ2002 ም ያስቀረሁት እራሴው ነኝ ያውቀዋል.
3. አሁን በየቦታው እያወጣችህ ያለው የልመናም ሆነ የማስፈራራት መግለጫም ይሁን ልመና አያዋጣም አሁን ምን ይሻላል በሚል ሁሉም ያስብ እንዴት ብለን ጥፋቱን እንቀንስ ወደሚለው አምሩ፡
እነክቡ ግን ቢመሽም ሩጡ መጨረሻው ላም ቢሆን የለሁበትም
በተረፈ እመለሰለሁ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1062
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Feb 21, 2018 12:52 pm

በጥንቃቄ እንብቡት!


ሀገር ቤት ሆኜ የምሰማው ጩህት በርግጥ የተደራጀ ነው ብየ ስላመንኩ ተስፋየ ከፍ ያለ ነበር ግን ከቀናት በፊት እዚህ ዉጩ አለም መጥቼ ሳየው የጠበኩትን ያህል አይደለም በጣም አሳዝኖኛል ምክንያቱም ይህን ያህል የሰው ደሀ ሆነን እስከመቼ ነው የምንደናበር በሚል ነው፡

አሁን ቁም ነገር ነው ወደሚለው ሀሳብ ልግባ ሰሞኑን የውጭ ምንዛሬው ላይ ማቀብ አድርጉ የሚለው ነው
አወ ትክክልም ነው ግን ይህ ማለት ምን ማለት ነው? ማነንስ ይጎዳል? ማነንስ ይጠቅማል? የሚለውን ለማስረዳት ተማርን ብለው የሚአልሙ ሁሉ እናስረዳ ብለው ሲውተረተሩ ሳይ አሳዘነኝ
እስኪ በዝርዝር እንየው፡
የትኛው ነው ወያኔን እየረዳ ያለው እንዴትስ ነው እየዘረፈ ያለው?
እኛ ገንዘብ ስንልክ ሁለት መልክ አለው፡
150$ ለመላክ
10$ ዶላር ለባንክ አንከፍላለን
እዚህ ውጪ ሀገር ባንክ የምንከፍለው መላኪያ ማለትም 10$ ለውጭ ባንክ አይደለም፡
የትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሚባለው በውጭ ሀገር ቅርንጫፉ መሰረት ሀገር ቤት ገንዘብ ለመክፈል ከነዚህ ባንኮች ጋር ውል እለው ንህ የውጭ ባንኮችም ገንዘቡን እዚህ ላለው ቅርንጫፍ ይሰጣል እንጂ ሀገር ቤት አያደርስም በዚህም መሰረት ይህ 10$ እንደሚከተለው ይከፈላል
1. 30% ለውችባንኮች ስራ ማስኪያጃ ሲሆን
2.70% ለወያኔ ማለትም ለትዮጵያ ባንክ ቅርንጫፍ በቀጥታ የገባል ይህን ገንዘብ ነው አቁሙ የተባለው በተጨማሪም ከምትልኩት 50$ ዶላር የምንዛሪ ግብር የሚል ወያኔ የተወሰነ ያነሳል ይህ ማለት 7$ + ያ ከላካችሁት የሚቆርጠው ገንዘብ ወያኔ ኪስ ነው እየገባ ያለው በዚህ ምክንያት ይህንን ግንዘብ ልናቅበው ይገባል ነው የተባለው እንጂ ዘመዶቻችችን አንርዳ ማለት አይደለም እዚህ ላይ ቅንነትን የአሰበጥያቀቅ ሰምቻለሁ ማቀብ ስናደርግ የጥቁር ገብያውን ማበረታታት አይሆንም ወይ? የሚል ነው ጥያቄውን ትክክል ነው በሚል እንየውና ዋናው የዚህ ዘመቻ አላም እኮ በጥቁርም ይሁን በነጭ ገብያ የወያኔ ገብያ መቀየር ነው ይህ ማለት ይህን መከራ ካለፍነው መጨረሻ እንዴት ወደ መንገዱ ማስገባት የሚለውን ወደፊት የምናየው ነው አሁን ለወያኔ መንገዱን መጠቆም ነው ልለፈው፡፡
እዚህ ላይ ማን የተርፋል የሚለውን በዝርዝር እንየው፡
1 መጀመሪያ የሚአተርፈው እናተው ገንዘቡን የምትልኩት ናችሁ ከየት ካላችሁ
መላኪያውን 10$ ታስቀሩና ለራሳችሁ ታዉላላችሁ ይህ ብር እንደምትልኩት የገንዘብ መጠኑም ከፍ ዝቅ ይላል ስለዚህ ዋናወቹ አትራፊወች እራሳችሁ ናችሁ ለዚህ ማንም መለመን የለበትም ተሳተፉ፡፡
2. አትራፊው ደግሞ ወገኖቻችን ናቸው ከምን ብትሉኝ የምንልከው ብር ምንም ሳይቆረጥ መድረሱ ብቻ ሳይሆን ሀገር ቤት በጥቁር ሲመንዝሩት ቢአንስ 100 ብር ያተርፋሉ ታዲያ ይህን ያህል ገንዘብ ለድሀ ወገናችን ምን ያህል ይጠቅመዋል ስለዚህ ዳብል እርዳታ ነው፡፡
3. የሚአተርፈውስ የሀገራችን ነጋዴ እንዴት ?
ወያኔን የውጭ ምንዛሬ ከመለመን በፈለገው ወቅት ከወገኖቻችን በቅጥታ ያገኛል እዚህ ላይምከልመና መዳኑ ብቻ ሳይሆን የሚቀርለት ለውጭ ምንዛሬ የሚከፍለውንም አስቀረንባት ማለት ነው
እንግዲህ ይህን ጥቅም ለማግኘት መለመን አስፈላጊ አይደለም ይልቁንስ ሁላችሁም ልትካፈሉበት ይገባል፡፡
የምትልኩትን መጠንም ቀንሱ የሚለው የባንኩን ዝርፊያ ለማሳነስ እንጂ ዘመዶቻችሁን ለመጉዳት አይደለም ስለዚህ ይህን ታሳቢ ያደረገ ማናቸውም ገንዘብ የቻላችሁትን ያህል ላኩ ከቻላችሁ ወያኔ ዘንድ አታድርሱ እንጂ የቻላችሁትን ያህል ላኩ ምክንያቱም የጥቁር ገብያውንም ያጠግባል ምንም መቀንስ አስፈልጋችሁም፡
ስለዚህ በቀጥታ በፖስታ እያደረጋችሁ የዘመዶቻችሁን ስልክ ፖስታው ላይ በማድረግ አየር መንገድ የሚሄድ ሰው ፈልጋችሁ በቅጣ ላኩ፡፡
እናተ ሰው ካላገኘእችሁ ልጆን በየቦታው ላኩልን ብላችሁ ንገሩ ለምሳሌ አሜሪካ ዋሽንግ ቶን ጀርመን ያላችሁ ፍራንክ ፎርት አካባቢ ያሉትን ጠይቃችሁ ሰው አግኙና ላኩ እንጅ ለወያኔ እየሰጣችህ ዘመዶቻችሁን አታስገድሉ
ጥያቄ ቢኖር እሰማለሁ!!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1062
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sun Feb 25, 2018 1:21 pm

ሁሉም ወደ መጨረሻው የሚተርፈው ሁሉ!
ባለፉት በተደጋጋሚ የታሰሩት ይፈቱና ህዝቡን ያረጋጉት የሚል ምክር ጣል ጣል ሳደርግ ነበር
እሁን የማየው ግን ከድጡ ወደ ማጡ ያደረጉት ነው ስለዚህ ሀቁን ተቀብለን ወደት ነው ጉዞው ለሚለው የሚሆነውን ልተንፍስ፡፡
እሁን የትግራይን ህዝብ እትንኩ የሚለው የተደቡቁ ወያኔወች ንደሚሉት እይደለም እሁን ህዝቡ የሚወስደው ችግር ብዙ እንዳያጠፋ ጥፋቱን ለመቀነስ መሞከር ነው፡፡
እሁን ወደድንም ጠላንም ይህ መከረኛ ህዝብ ዱላውን ሊሰነዝር ነው ስለዚህ ስኪ ነገሩ ከተቻለ እስከሚበርድ ትግራይ ወደሚሉት ሀገር ዘወር ብላችሁ ወጀቡን ለማለፍ ሞክሩ፡
ትግራይንን እንገንጥል ለምትሉት ካዋጣችሁ ሞክሩ የሻይ ቅጠል በለለበት ሀገር ምን ልትሆኑ ነው በርቱ፡፡
ለትዮጵያ ካሰባችሁ እስመራንም ሰዳችሁ እየኖረች ነው እንኳን ትግራይ፡፡
ስለዚህ እዚህ ውጪ ሀገር ሆናችሁ የምታላዝኑ ትግሬወች እንደ ሄኖክ ሰማ እግዚና እሉላ የምትባሉ ደ ደ ቦች ለማይቀረው ሞት መፈራገጥ እታብዙ፡
እናተን አያርገኝ!!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1062
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Feb 28, 2018 4:47 pm

Code: Select all
እስኪ ትንሽ ልበል በጣም ነገሮች እያስፈሩ እየመጡ ነው፡፡
በዚህ ገሥ ላይ የተወሰኑ ጥሁፎችን በተቻለ መጠን ነክቡ የዘባረቋቸውን ለተፊላችህ ነበር መጨረሻ ላ አለቃቸው በረክት የተፋውን ጨምሬላችሁ ነበር
እዚያ ቦታ ያደረኩበት ምክንያት ፈላስፋ ሳትሆን ፈላስፋ የሆንከው ቆቁ ተፈላሰምበት በሚል ነበር
አንተ ክቡራን ናፈቀኝ እያልክ ታለቅሳለህ
ክቡራን (ጌታ) የሚሉት ስሞቹን ዲያጎንና ኳስ ሜዳ ከሰው አሳግደውበታል አሁን ቢትወደድ በሚል ነው ትንሽም ቢሆን የተነፈሰ ያለው ! በዚያ ጥራው፡፡
ቁቅቅቅቅቅ

አሁን ልል የምፈልገው ትንሽ ቢኖር ምን እየሆነ ነው ወደሚለው ላምራ
ብዙ ወቅት እንደነገርኳችሁ የባር ዳሩ ማህበር የለም ብያችሁ አለሁ አሁንም የለም ግን በረከት
ካሳን
አላምነውን
መጨረሻም
ደመቀን በመያዝ የሚውተረተረውን ልፋት በደብ ስለነገሩኝ ሹክ ልበላችሁ፡፡
ባህር ዳር በተሰበሰቡበት ወቅት ይህን ማህበር መልክ ለማሳያዝ ብዙ ታግሎ ነበር ብለውኛል
የሞከረውም
ካሳን መሪ እድርጎ ገዱን አባሮ ሊጨፈልቃቸው ሲሞክር ብዙወቹ ዘወር በል ብለው ገዱን አስቀርተውበታል ደመቀንም የታገሱበት የተወሰኑ ድምሶች ስለተነሱ እነሱን ለማሸንፍ ነው ብለውኛል ይሁን እንጂ አሁንም የተወሰኑቱ በረከትን ወደሀገርህ ብለውታል የሚል ነው ያም ይሁን ያ ትርጉም የለውም የሉምና ምን አልባት ለመቆየት ከፈለጉ እንደጉም ወደታች መምጣች ብቻ ነው እየሞከሩ ነው ብለውኛል
ይርዳቸው
ደመቀን ለተጠቅላይም ያጨው በረከት እንጂ ማንም ያነሳው ነገር አይደለም ብለውኛል ራሱን ጭምር
እነ እስከማውቀውም ድረስ ለዚህ ይመጣል የሚል እምነት የለኝም፡፡
ስለዚህ በደደ ብ ህዝቦች ይቅርታ ደቡብ ህዝቦች ወደሚለው ልምጣ በነገራችን ላይ ደ ደ ብ ህዝቦች ያልኩት እነ አይደለሁም ህዝቡ ነው ምክንያቱም የመኪናቸው መጠሪያ ደ. ህ (s.p)ስለሚል ህዝቡ ያወጣው ነው ለማለት እንጂ ናቸው ማለቴ አይደለም ስለዚህ ተረዱልኝ የሁሉንም መኪኖች ታቤል ትርጉም መናገር እችላለሁ በሌላ ጊዜ ይሁንልኝ፡
አሁን ሸፈራው ማነው ለሚለው ትንሽ ልበል
በተደጋጋሚ ያናገርኩት ምንም የማያውቅ ዝም ብሎ የሰጡትን የሚበላ ከዚያ ውጪ ምንም የማይውቅ ሰው ሲሆን
ባለ ራዩ መሪያቸው በስልክ ብቻ ያስጨፍረው የነበር አሁንም ሚስቱ(አዜብ) አብራ በመዝርውፍ የምትጫወትበት ከብት ነው፡፡
አዋሳ ከተማው ዳር የተለየ መኖሪያ የገነባ ሲሆን እዝያም የመገኘቱ እድል ነበረኝ፡፡ ስለዚህ በደብ ነው የማውቀው፡
በጣም ያረጁ እባት ሲኖሩት በስማቸው ፓስቶር ባደግ የሚባል ለወያኔወች የትምህርት ማስረጃ የሚእድል ሰው ይነግድባቸዋል፡ በርግጥ ለስማቸውም ይከፍላቸዋል፡፡
ፓስቶር ባደግ ማለት የማታውቁት ብትኖሩ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲው ፊት ለፊት ከግብስ ምባሲ ጎን ህንሳ ሰርቶ ሊደር ሽፕ ንስቲቱት በሚል ከፍቶ ግማሹን እያከራየ የሚዘርፍ ሰው ነው እንድ ወቅት ላይ እንዲያውም ብዙወቻቸው ባሉበት ይህ ቤት ለዩንቨርስቲው ይገባል ብያቸው ነበር እሁን የመለሱልኝን ላቆየው፡፡
ይህ ሰው አላ ሙዲ ከሚባለው ሌባ ያላነሰ ሀገርን ያጠፋ ሰው ነው ፡ ጊዜው ይፍታው የምናየው ይሆናል.፡፡
አሁን ጉዞው ወደየት ነው ለሚለው
ሁለት ሆነው ተከፋፍለው መጥተውል ለህዝቡ ሁለቱም አንድ ቢሆኑም ለራሳቸው ግን ልዩነት አለው ምክንያቱንም እንየው፡
በረከት ወያኔወቹ ሀይለማሪያምን ይዘውሩት እንደነበረው የሚዘውረው ሰው ይዞ ሊወጣ እየሞከረ ቢሆንም ትግሉን የሚአሽንፍ አይመስለኝም፡
ምክንያቱም
ሽፈራውም
ይሁን
ሲራጅ የነአርካበ ድምስ ማስተላለፊያውወች ናቸው፡
እዚህ ላይ ወያኔወች ይህን ይመስላሉ፡
እነሳሞራ ሲራጅን ቢደግፉም
እነ ጌታቸው አሰፋ ደግሞ ሽፈራውን ይመርጣሉ እዚህ ላይ በጣም ችግር የሆነው የነሳሞራ መሸነፍ ለበረክት ድቅድቅ ጨለማ ሆኖ ነው የመጣው ትንሽ ለመፈራገጥ ያለው እድል አሁን የራሱን መጫወቻ ይዞ መቅረብ ነው ደመቀን፡
ካለዚያ መልሶ እልሰማኝም በሚለው ትርክቱ ተመልሶ ወደ ቤቱ መሄድ አለዚያ ሽፈራው የነሱ እንጂ የሱ አይሂንም ስለዚህ የራሱ የማያዋጣው ከሆነና ትንሽ ተስፋ ካሳዩት ዲዶችን አሁን እያብጠላጠላቸውም ቢሆን መታጠፉ የምይቀር ነው፡፡
አስፈላጊ አደለም እንጂ የደመቀንም ሆነ የሽፈራውን ታሪክ እዘርዝርላችህ ነበር ግን የሚጠቅም አይደለም፡
ማለት የሚቻለው ሁለቱም ያሉቸውን ካሏቸው በላ የሚሉ ና የሚአደርጉ ናቸ፡፡
ስለዚህ የጨረሻውን ትግላችንን ፈር ማሳይዝ ነው ዋናው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1062
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest