ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Apr 04, 2017 2:20 pm

ክቡ ሰው ነበር እደባደብ ያልኩህ
ከብት አይደለም

እኒህማ በሬወች እይደሉ እንዳንተ
ያልኩህ ግን እውነት ነው
አብርህት ሱዳን እንዳትሄድ ዘመዶችህን መጮህ ትታችሁ
ዘወር በሉ በላቸው
ሀገር ልትፈርስ ነው ትጠፋለች የሚለው አለፈ በላቸው
አለባለዚያ ችግር እለው በላቸው
ሌላ ልንገርህ


ማርቆስ ይኖር የነበረ 1 ይፍጠር ድምጹ የሚባል ትግሬ ነበር
ደህና ይኖር የነበረው ሰው ዘመዶችህ ሲመጡ ያአማራ ትግሬ ሆኖ ቁጭ አለ
ይህ ያስቆጣቸው ልጆች በጣም ተናደው ነበርና እኔን ይቀርበኝ ስለነበር እኔ ማርቆስ ሄጀ እናተ አያሌው የምትሉት እኔ ደግሞ እያልሰው(ጅግሳው) የምለው ጀግና ጋር በአጋጣሚ ማርቆስ ሄጀ ስጫወት አገኙኝ እንዴት ናችሁ ስላቸው ሳይፈሩ እባክህ እነጅግሳውን ተዋቸው ይህን ዘመኑ ትግሬ አደረገኝ የሚለውን ይፍጠር ድምጹን ተቆጣው ይሰማህ እንደሆን አሉኝ
እኔም በተባልኩት መሰረት ትንሽ ሙዚቃ ቤት ነበረችው ቀጥ ብዬ ስራየ ብዬ ሄጀ ይፍጠር ልጆቹ ተለወጥክ እሉኝ እውነት ነው ወይ አልኩት? ዝም በላቸው ነፍጠኞች ናቸው አለኝ
በጣም አዝኜ ተቆጥቼው ተለየሁት በሳምንቱ ከአዲስ አበባ ውጭ ሀገር ደርሼ ስመለስ አንገቱን ቆርጠው ቦይ ውስጥ ጣሉት አሉኝ
አሁንም የማየው አቅጣጫው ዘመናዊ ትግሬ ነን የሚለው ሁሉ የሚጠብቀው ይህን ነው ታገሱ ዘራችን አይጥፋ በሏቸው
የምነግርህ ሁሉ ቅዠት አይደለም እውነት ነው
የለሁበትም?
ሀገር ትፍርሳለች የሚለው ልቅሶም አያወጣም በጣም ሀገሩን የሚወድ ትውልድ ነው እየመጣ ያለው

ሀገር የማፍረሱ ህልማችሁ ጁነዲና ያረጋሊ ሲከዷችሁ ያበቃለት ጉዳይ ነው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Apr 06, 2017 3:33 pm

በሉ አንድ ነገር ልበልና ወደ ቁም ነገሩ ልግባ፡

በአንድ ወቅት በሆነ ቦታ ድሩቁ ስለጨከነ አንድ ሀብታም ነኝ የሚል ገበሬ ምን አደረገ መሰላችሁ?

ገብሱን ጭኖ በመንደር እየዞረ
ገብስ በሴት የሚለውጥ እያለ ይዞራል ይህን የሰሙ ድሀ እናት 2 ልጆች ነበሯቸውና ና ግባ ይሉታል
እሱም ይገባል በጠየቀው መሰረት ሴቶችን ሲጠይቅ ድሀ እናት ሁለቱንም ህትማማቾች ያቀርቡለታል እሱም ደስ ብሎት ትንሽቱን ይመርጥና ትንሽቱን ይዞ አልጋ ላይ ይወጣል
ያቺ ትንሽ ልጅም ያነን የጠገበ ገበሬ መቻል ሲአቅታት እሪ ትላለች፡
እናትም ደንግጠው ተንሽ ትሊቂቱ ተተኪ ይላሉ
ትሊቂቱም ብዙ አልቻለችም አገር ይያዝልኝ ትላለች
ይህን የሰሙ እናት ድሮም የኔ ልጆች አታወላዱ ተንሽ ይሉና እሳቸው ይተካሉ
እሳቸውም ከልጆች ብዙም ሳይሻሉ ጮሁና ምን አሉ መሰላችህ
በሉ ልጆቼ በቁና ገብስ አይውጣ ነፍስ ስጡት ገብሱን
ይህድ ቤቱን ብለው አሰናበቱት አሉ

አሁንም ሰሞኑን ሀይያ አርደን ለቻይና ሰጠን ሲሉ ጫጫታው አደቆረኝ ለምን ይሆን?
ወደ ውጭ መላኩ ሳይሆን እኛ እስከእሁን አለመብላታችችን እርግጠኛነበርን ወይ??
አህያዋን ስጋዋን መብላት ሳይሆን ማረዱን የሚአሳይ ባህል ነበረን ወይ?
ሐይማኖቱስ ይፍቅድ ነበር ወይ? የሀይማኖቶች 1ኛው ዋናው አንድነታቸውን የሚእሳይ ይህ እይደለም ወይ?

ታዲያ 1ዱን ሀይማኖት ነካን ብለው ሁለቱንም ሀያማኖቶች አልነኩም ወይ??
ታዲያ ቻይና የሀያ ስጋ ብትፈልግ ለምን ከነነፍሷ አትወስድም? ነው እነሱ ማረድ እይችሉም
ስለዚህ ገባ ብለን እናስብ ነው የምለው

አስታውሳለሁ ጎጃም ውስጥ ስትሞት አራዊት አርጃለሁ ብላ የተናዘዘች ባለ ቡና ቤት አስከሬን ከብዙ ጊዜ በሁላ ተቆፍሮ ይጣል ብለው ጦርነት ገጥመው እንደነበር
አሁንም ነገን ከመጠበቁ በፊት በቃ ሊባል ይገባል
ነው የምለው ነገሮች ፈር እየሳቱ ነው
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Apr 07, 2017 11:40 am

ሞረሽ ነው ያሉት አማራ ነን ባዮች
ይሁን
ትርጉሙን ከተርዳነው
እኔ እንደማውቀው ሞረሽ ብሎ የሚጠራው እዚህ ነኝ ችግር ደርሶብኛል የምትችሉ ሁሉ ድረሱልኝ የሚል አንደምታ ሲኖረው በሌላ መንገዱ ደግሞ እርዳታ ለመስጠት የሚጠራውንም ሰው ስም ላለማጋለጥና ከአዳጋ ለመከላከል ነው ያለቺኝ ይመስለኛል አሮጊቱ እናቴ
ለዚህም ይመስለኛል አባቴ እምባሳደር እምሩ ዘለቀ እንዲህ ብለው የሰየሙት

አሁን ግን እየሰማሁትና እያነበብኩት እንዳለሁ የቄስ ሚስት አወቅሽሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሃፉን አጠበች እንዳሉት ሊሆን እየተጏዘ እንዳይሆን ሰጋሁ
እቶ እሰፋ ጫቦ ምንድን ነው ያሉት የምን ጉዳይ ነበር ያሉት? ልክ ናቸው ልበል
ሰውን ንፍጣም ስትል አንተ አፍንጫ ላይ ንፍጥ የለም ወይ ? ጥያቄው
እኔ ንፍጣም ስለሆንኩ ለሀጫም ልበል ማለቱ ልዩነት የለውም
ከሰወች ጋር ስትሮጥ ለመቅደም ሰወችን ጠልፈህ እይደለም ፈጣንና የተሻለ በመሆን እንጂ
ይህን ሁሉ ምሳሌ ለመደርደር የተራወጥኩት ሰሞኑን በዚህ እቅጣጫ የምሰማ ጫጫታ ወደ ጆሮህ እልገባልህም ስላለኝ ነው፡፡
ሰለዚህ እስኪ ታገሱ ማለት ይቻል እንደሆነ በሚል ነው የሚሰማ ካለ ይሰማል የሚል ተስፋ አለኝ እናተ የፖለቲካውን ጫፍ እየሰማችሁ የምትሮጡ ግን አስቡ እይደለም ችግሩ እሱ እይደለም ችግሩ ውጥንቅጥ የበዛበት ነው ፡
አማራ የሚባል ህዝብ የት ነው ያለው ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ ብቻ አይደለም የሚገርማችሁ ትግራይም እማሮች እሉ አይደለም በሌሎች አካባቢወች እኔም ከ 25 አመት በፊት ይመስለኝ ነበር ግን አልታየኝ ብሎ ስለነበረ ነው
ፕሮፌሰር መስፍን አማራ የለም አለ ብየ ደንጋ መሰል ቃል የወርወርኩትም የመጀመሪያ ነበርኩ ትክክል አልነበርኩም
ሰውየው ያለው አማራ የሚባል ክልል የለም የሚል ትርጉም ያለው ነበር በድንቁርና አዛብቼ ነበር የተረዳሁት

ያ ስተት ነበር
በቅርቡ 1 ኮረዳ የጠየቀችኝ ደግሞ እጅግ አሳዘነኝ ምንድን ነበር ያለችኝ
እኔ ጅጅጋ ተወልጅ
አድስ አበባ ያደኩ አማረኛ ተናጋሪ ነኝ ወይም ብሄር ነኝ
እናተ የጎጃም እማራ ህብረት የጎንደር አማራ ህብረት ስትሉ
እኔስ የት ልሂድ ነበር ያለችኝ ትክክል ነች
መልስ መስጠት አልቻልኩም ነበር አሁን ግን በየቦታው እየጻፍኩበት ቢሆንም እዚህ ላይና በቀላሉ ለምትረዱት በተከታታ የመሰለኝ ን ልል ወደደኩ ተከታተሉ
1. የእማራ ጠላት የሆነው ወያኔ እንጂ ምንም ሌላ አይደለም በርግጥ ወያኔ የዘራው ዘር በየቦታው ስር እልሰደደም ማለት ባይቻልም ግን ወያኔ በየትኛውም መንገድ ሲወገድ የበቀለው ይደርቃል ስለዚህ ጠላቱ ወያኔ ብቻ ነው ለኢትዪጵያ ህዝብ ይህን ታገሉ እንጂ እከሌ ይህን ብሄር አልወድም እሱም ከወያኔ እይለይም የሚለው ጨርሶ ስተት ነው ታገሱ ማንም የፈለገውን ሀሳብ ያመንጭ የራሱ ነው ታገሱ ፡፡
የትኛውም ሚድያ የፈለገውን እንግዳ ይጋብዝ አይጋብዝ ይህም የእናተ አይደለም ረፉ ሀሳቡን ጥሉ እንጂ ሰውን አትጥሉ፡
አማራውም እማራውን መቃወም መብቱ ነው ስተት ካየ ዝም ብላችሁ እትትመሙ
ምንም ይሁን ምን ወያኔን የሚቃወም ሀይል አትቃወሙ አለዚያ አላማችሁን እታውቁም ማለት ነው
እይደለም አሁን ያለን አማራ ነን ባዮች ይቅርና ሚኒልክ ራሱ የተለያየ ዘር እለበት ነው የሚለውታሪኩ ስለዚህ በአሁኑ ወቅት
ንጹህ አማራ፡ ንጹህ ኦሮሞ፡ ንጹህ ትግሬ ወዘተ የሚባል የለም ይህ ወያኔ ሳይተኛ የቃዠው ቅዠት ነው
ስለዚህ ታገሱ በተከታታ የምለው ይኖራል ከቻልኩ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Apr 11, 2017 10:25 am

አሁን ባልኩት መሰረት መጣሁ የዛሬው ቆይታየ ክቡን ለመስደብ ሳይሆን ዘመዶችህ ነን ለሚሉት ይሆናል፡፡ምን ልትለን ነው ብትሉኝ የሙከተለውን ነው፡፡
ሞረሽ የምትሉት በአቶ ተክሌ ከሚመራው ልጀምር ፡፡
በመጀምሪያ አቶ ተክሌ የታሪክ እዋቂነቱን አደንቃለሁ ጥሩ ነው ግን አሁን ያ ታሪክ ታሪክ ነው እንጂ የለም ለምጥቀስ ከአስፈለገ ኦሮሞኛ ተናጋሪወች የፈለሱት ከሌላ አለም ነው ይላል ታሪኩ ልክ ነው እንበል ግን አሁን ያሉ ኦርሞኛ ተናጋሪወች ከኢትዮጵያ እምብርት የተፈጠሩ ንጅ የፈለሱ እይደሉም ሌላ ታሪክ ነው ስለዚህ ይህን አቁሙ ሁሉም የተፈጠረ በዚች ሀገር ነው የፈለስ
አማራ ኦሮሞ ትግሬ... የለም እዚህ የበቀለው ነው ስለዚህ የሚአስፍልግ የዛሬው ትሪክ እንጂ የትናቱ ታሪክ ሆኖ ያለፈ ነው እሱንም የማሳስበው በዛሬው ታሪክ ላይ አውራ የሚል ነው፡፡
በዚህ ወቅት ትንሽ ትልቅ የለም ሁሉም እኩል ነው
ዋለልኝ የተባል ድ ን ቆ ሮ እንዳቀነው አይነት ዘፈን ማንም እይፈቅድም ታገሱ ሁሉንም ለማየት ሞክረናል አለዚያ ከጉያችሁ እሳት ትጭራላችሁ በሚል ነው ማስጠንቀቅ የምፈልገው፡፡

ወልቃይት፡
ወልቃይት የሁሉም የልብ ትርታ ይሁን እንጂ ዝም ተብሎ አይደለም እዚህ ላይ ሄኖክ የሚባል ወጣትና በቀጥታ ርስቴ ለምትባል ጎረምሳ ተከታይ ነን ለሚሉት ይሁን
እዎ ሄኖክ ግፉን እይቶ ቢሰማውም ዝም ብሎ ሰውችን ሁሉ በመሳደብ መፍትሄ አለ ማለት አይቻለም ስለዚህ እዎ ችግሩ አለ መቀረፍ አለበት ግን በዚህ መንገድ እይደለም ነውየምለው፡
ርስቴ ፡ አዎ አእራነትሽን አንቺንም ሆነ አዜብን ጥያቄ ውስጥ ያስገባ የለም ግን አሁን የበለጠ ተሰማኝ የሚለው ትክክል እይሆንም ምክንያቱም አታሞ እያስመቱ አማራውን ሲገዱሉት የነበረው እንችንና አንቺን የመሰሉትን አማራወች ጨምረው እንጂ ትግሬወችን ብቻ አሰልፈው አልነበረም ደግሞ በጣም ያዘንኩት እኛ ሰወችን ስንገድል ቻላቸው አዝማሪ ነበር ነው ያልሽው?
እንዴ ይህ እኮ ያማል የሰው አንገት ያለምንም ምክንያት ከመቁረጥ ክርን መቁረጥ በራሱ አይሻልም? ይህማ ለልቅሶው ብዘገይም ልቅደም ማለት ነው ፡ ታገሽ
አንቺ እማራ ብትሆኝም እኮ ወልድኳት የምትያት ልጅ ሌላም አለባት አንቺ በምትይው የፈለገው ቢሆን እባቱን ትጠያለለች ብለሽ ትገምቻለሽ? ይህ አይሆንም አይገባም ታገሽ አትታገይ አልልም ግን ሰወችን መስደብ አቁሚ ነው እንደግፋለን የምትሉም ከየት ተንሳን የት ነው የምንሄድ ብላችሁ አስቡ ስለዚህ ዘረኝነትን ጣል አድርጉ በፈለጋችሁ ሁኑ ግን ዘረኝነትን ምን አገባው??
በአጠቃላይ ለምክንያቱ ምሳሌ ብሆንም ዛሬ በአማራው ስም ተሰባሰብን ብላችሁ የምትጫንጩ ሁሉ ቆም ብላችሁ እዩ ከበድ ነው ሞክረነው ነበር እይቻልም ምክንያቱም ይህ ዘረኝነት የሚሉት የለም የጠፋውም ሚኒልክ ወደ ደቡብ ዘመቱበት ከተባለበት ጀምሮ ነው ከዚያም በፊት እርስ በራስ መጋባቱ አልነበረም ለማለት ሳይሆን ከዚህ ጀምሮ ግን ተዋደናል በስፋት ይህ ነው ከሚሉት መጠን በሰፋ መልኩ፡
ዘረኝነት አልነበርም የለም እይኖርም
ወያኔ ይህን ሊፈጥር ሞከረ ግን አይሳካም ይህንም ጨርሶ ማጥፋት ያስፈልጋል እንጂ በዘረኝነት መተካት አያስፈልግም፡
አዎ እንደነ አቻም ያልህ ታሪክ ፈላጊወች ቢአስደስቱኝም ግን ትናትን ስትፈልጉ ዛሬ ትናት ሆነባችሁ ነው የኔ ምክር ፡፡
እዚህ ላይ ለምን የምትሉ ከሆነ ምሳሌ ላንሳ

አቻም የለህ ጁነዲን በትምህርት ተገፍተን ነበር አለ ግን ይህ ልክ አይደልም ብሎ ምሳሌ ጨምሮ ጠቀሰለት ትክክል ግን
የሚአሳዝነው ሌላው ነው
ዶክተር ጸጋየ ነው ያላችሁት አስተማሪ ነኝ ነው ያለው?
ጸጋየ ገብረ አብ የሣፈልን ታሪክ ማስተማሪ ሆኖናል ነው ያላችሁ? ይሁን ግን ለምን እንዴት የሚል ሀይል ፍጠሩ ነው የኔ ምክር
አይደለም አሁን መቸም ቢሆን ዘረኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም ምክንያቱም እንደዝያ ሊሆን የሚችል ሀይል የለም መቸም መፍጠር እይቻልም ስለዚህ
በ1966 ሳይማሩ ተምረና መስሎቸው ህዝቡንና ሀገሪቱን ይዘው ገደል እንደገቡት ወጣቶች ሳይሆን ሌል ሀሳብ ነው ችግሩን የሚፈታው
ሉነቱ ምን ላይ ነው?
ለምን ተፈጠረ?
እንዴት ይፈታ? ብላችሁ አስቡ
አለለዚያ አይሆንም
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Apr 21, 2017 10:22 am

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ


ክቡ እረ ጥርሴ አለቀ
ምን ብላ ነበር እክስቴ መሰለህ

ልጇ ሚስት ያገባል
አማቶቹም እንደ ወጉ ይጠሩትና ይሄዳል

አማቱ ቤት ሄዶ ቁጭ እንዳለ
ሙግዱ ከተሰቀለበት ይውድቅና አጎቴን ያስደነገጠዋል ምን አለ መሰለህ ወንዱ
ወየው እናቴ ብሎ አረፈ
በነጋው እናቱ ዘንድ ሄዶ እንዲህ ይላታል
እማየ ትናንት ሙግዱ ወድቆ እናቴ አልኩልሽ ይላታል እናቱም አይ የኔ ማፈሪያ እንዲያ ትላለህ ብላ ታዝንበታለች
እሱም ምን አለ መሰለህ ምን ነበር የሚባለው ሲላት ? ወንዱ ጀግናው ቆራጡ ነበር የሚባል እንጂ ስትለው ዝም ብሎ ይሰማና ዝም ብሎ ይሄሰማል
ተመልሶም አማቱ ዘንድ ተመልሶ ይሄዳል
እቤትም ይገባና ይቀመጣል
አማቱ ብድግ ቁጭ ስትል ምን ብሎ ጠየቀ መሰለህ?
እሜቴ ትናንት የወደቀ ምኑ ነው ሲላቸው
ሙግዱ አሉት
ይህን ሲሉት ምን እለ መሰለህ
ዘራፍ ወንዱ ብሎት አረፈ
አሁንም አጎቶችህ የሚጎትቱት ሃይለማርያም ምንድን ነው የሚለው ?
ልዩነት በትጥቅ ትግሉም ወቅት ልዩነት ነበር ነው ያለው ? እንዴት በማን መካከል?
በበረከትና አባይ ወይስ በአዲሱና በገብሩ መካከል
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እረ እባካችሁ በደብ ጎትቱት በላቸው ? ዱል የያዘው ሁሉ እያንገራገረ አያደናብረው ተው በሏቸው የለሁበትም ?
ድሮ ብአዴን የሚባል ወያኔ ነበር አሁን ያነን ቦታውን ተስጥቶአል አሁን ብአዴን የሚባል ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው ያለው እሁን ኦፌኮ የሚባል ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነው ያለው በላቸው
ያ ራየ ቢሱ አለቃችሁ ምንድን ነበር ያለው ?
ኦህዴድን ሲፍቁት ኦነግ ይሆናል ነበር ያለው ስተት ነው ላርምልህ
ምንም ይሁን ምን ትግሬ ፖለቲከኛ ነኝ የሚል ሁሉ ወያኔ ነው ፡፡
ህዝቡን ነው የሚጎትተው ምንድን ነው ያለው አረና ነኝ ያለው ወያኔ ሀብታሙ አያሌው ትግሬወች ገረፉኝ ስላለ የትግራይን ህዝብ ጠላ ነው ያለው?

ቁቅቅቅቅቅቅቅ
የት ላይ
ያግደይ የሚሉት ጃርት ምን ብሎ ነው ያሳቀኝ ?
ገብረ መድህን የትግራይን ህዝብ ይጠላል ነበር ያለው ?
እንዲያው በቀጥታ ማሰብ የሚችል ሆዳም የለም ሁሉም ጠማማ ነው አንተን ጨምሮ
ተው ይህን ህዝብ ልታስፈጁት ነው እባካችሁ
ማሰብም እኮ ይቻላል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Apr 21, 2017 10:33 am

Options

Disable BBCode
Do not automatically parse URLs
Attach a signature (signatures can be altered via the UCP)
Notify me when a reply is posted
Expand view Topic review: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Post by ለማ12 » Fri Apr 21, 2017 10:22 am
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ


ክቡ እረ ጥርሴ አለቀ
ምን ብላ ነበር እክስቴ መሰለህ

ልጇ ሚስት ያገባል
አማቶቹም እንደ ወጉ ይጠሩትና ይሄዳል

አማቱ ቤት ሄዶ ቁጭ እንዳለ
ሙግዱ ከተሰቀለበት ይውድቅና አጎቴን ያስደነገጠዋል ምን አለ መሰለህ ወንዱ
ወየው እናቴ ብሎ አረፈ
በነጋው እናቱ ዘንድ ሄዶ እንዲህ ይላታል
እማየ ትናንት ሙግዱ ወድቆ እናቴ አልኩልሽ ይላታል እናቱም አይ የኔ ማፈሪያ እንዲያ ትላለህ ብላ ታዝንበታለች
እሱም ምን አለ መሰለህ ምን ነበር የሚባለው ሲላት ? ወንዱ ጀግናው ቆራጡ ነበር የሚባል እንጂ ስትለው ዝም ብሎ ይሰማና ዝም ብሎ ይሄሰማል
ተመልሶም አማቱ ዘንድ ተመልሶ ይሄዳል
እቤትም ይገባና ይቀመጣል
አማቱ ብድግ ቁጭ ስትል ምን ብሎ ጠየቀ መሰለህ?
እሜቴ ትናንት የወደቀ ምኑ ነው ሲላቸው
ሙግዱ አሉት
ይህን ሲሉት ምን እለ መሰለህ
ዘራፍ ወንዱ ብሎት አረፈ
አሁንም አጎቶችህ የሚጎትቱት ሃይለማርያም ምንድን ነው የሚለው ?
ልዩነት በትጥቅ ትግሉም ወቅት ልዩነት ነበር ነው ያለው ? እንዴት በማን መካከል?
በበረከትና አባይ ወይስ በአዲሱና በገብሩ መካከል
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እረ እባካችሁ በደብ ጎትቱት በላቸው ? ዱል የያዘው ሁሉ እያንገራገረ አያደናብረው ተው በሏቸው የለሁበትም ?
ድሮ ብአዴን የሚባል ወያኔ ነበር አሁን ያነን ቦታውን ተስጥቶአል አሁን ብአዴን የሚባል ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው ያለው እሁን ኦፌኮ የሚባል ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነው ያለው በላቸው
ያ ራየ ቢሱ አለቃችሁ ምንድን ነበር ያለው ?
ኦህዴድን ሲፍቁት ኦነግ ይሆናል ነበር ያለው ስተት ነው ላርምልህ
ምንም ይሁን ምን ትግሬ ፖለቲከኛ ነኝ የሚል ሁሉ ወያኔ ነው ፡፡
ህዝቡን ነው የሚጎትተው ምንድን ነው ያለው አረና ነኝ ያለው ወያኔ ሀብታሙ አያሌው ትግሬወች ገረፉኝ ስላለ የትግራይን ህዝብ ጠላ ነው ያለው?

ቁቅቅቅቅቅቅቅ
የት ላይ
ያግደይ የሚሉት ጃርት ምን ብሎ ነው ያሳቀኝ ?
ገብረ መድህን የትግራይን ህዝብ ይጠላል ነበር ያለው ?
እንዲያው በቀጥታ ማሰብ የሚችል ሆዳም የለም ሁሉም ጠማማ ነው አንተን ጨምሮ
ተው ይህን ህዝብ ልታስፈጁት ነው እባካችሁ
ማሰብም እኮ ይቻላል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Fri Apr 21, 2017 10:37 am

ለማ (አስራ ሁለት እብዶች በከተማ) እስኪ ሎሎች እንዲያስቡ ከመምክረህ በፊት አንተ መጀመሪያ ለማሰብ ሞክር፡፡ሙት ነው የምልህ አንተ እኮ ሙክት ዘረኛ ማሃይም እኮ ነህ፡፡ ሎል፡፡ ትግሬ እኮ የመቃወምም የመደገፍም መብት አለው፡፡ ትግራዋይነት በነ ሀብታሙ አያሌው ለችርቻሮ በቀረበ ድርሰት አይለካም አይሰፈርም፡፡ ትግሬ ሁሉ ወያነ እያልክ ቅል ራስህ መሆንህን አትንገረን፡፡ ወያነ ለመሆን ትግራዋይ መሆን አያስፈልግህም ወይንም አይጠበቅብህም፡፡ ዛሬ ለሀገሩ ጥቅም ሽንጡን ገትሮ የቆመ ሁሉ ቄስም ይሁን አስተማሪ ዶክተርም ይሁን ወታደር ወታደር ወያነ ነው፡፡ ይሄን ስታይ ወያነነት የእውነተኛ ኢትዮጵያዊነት መገለጫ ምስል ወይንም አርማ ነው፡፡ ይሄ አባባል እንደሚከብድህ አውቃለሁ ቀስ ብለህ ከመሬት የምትነሳዋን ሳትደጋግም የጻፍኩዋትን አነስተኛ ምክር ለማንበብና ለመረዳት ሞክር፡፡ በነገራችን ላይ ጸበል ላንተ መፍትሄ ስለማይሆን ተወው ይቅርብህ ጊዜህን አታጥፋ !! እንደዚሁ እንዳለህ ሁን! ሎል፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8362
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Apr 21, 2017 10:55 am

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡ እንዲህ ቀስ ብሎ ሲነግሯችሁ ትሰማላችሁ የሚል ግምት አለኝ ይሁን እንጂ የፈረሳችሁን ተረት ተረት አልንካህም ምነው አንተም ፈራህ
አውቃው አረፈች ነበር ያለችው ? አንተም ጠብደሉ ደ ደ ብ ደገምከው?
ተርት ተረት አልክ
ሃብታሙ ያሉት ወጣት ያለው እኮ የደበደቡኝ ሁሉም ትግሬወች ናቸው ያለው ጨምልቃ በማለት አማራ መሆን ይቻላል?
ዝም ብዬ አይደለም የምሰድብህ እያየሁ ነው ተው ታገሱ ድሀውን ታስፈጃላችሁ ነው የምለው
አለቃህ ኢሳያስ ያለውን አልሰማህም
ዘ ጌም ኢዝ ኦበር ነው ያለው ልክ ነው
ጨዋታው ያለቀ ነው ስለዚህ አወዳድቁንም በቅጥ አርጉት ነው የምለው
አለዚ ይህ ጨርሶ ያኮረፈ ህዝብ ድሀውን እንዳይፈጅ እባካችህ ተው
ገዱን ደጎሞ ደግፉ ነው የምትለን
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Fri Apr 21, 2017 11:03 am

ለማ በሬው ይህን አለ ..
ዘ ጌም ኢዝ ኦበር
ቅቅቅ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8362
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sun Apr 23, 2017 10:07 am

ክቡ እረ አታስቀኝ የምችለውን መጻፍ አልችልም ማለትህ ነው አንተን ካሳቀህ ልቀጥል


ንግስት ሳባ ወዝ ዘ ኪንግ ኦ ፍ አኩሱም ነው የሚባለው ወይስ እንዴት ነው? አጎትህ ነው ያለው
ታዲያ የኔ ቮ እና በ መቀያየር ያሳቀህ ምኑ ላይ ነው
እኔ አባትህ አሁን ቃል መረጣ ላይ ሳይሆን ያለሁት ሀሳብን ነው 11 ሜትር ወይም ሪጎሪ ሊመታ ነው እያልኩ ነው ተጠንቀቁ ህዝቡን ለእሳት አትዳርጉት አሁን በዚህ መልኩ የታገሰ የሚመስለው እሳት እየጨሰ ነው ባለፈው ሳምንት ደቡቡን ስዞር ነበር በጣም ነው ያስፈራኝ ተው ህዝቡን አታጋልጡ ይህን ድሃ ህዝብ ታስፈጃላችሁ ነው እያልኩ ያለሁት
ያስታግሳል ያላችሁት ገዱን አንሱትም ተውትም ጥቅም የለውም
ኦሮሞኛ ተናጋሪው በነ ጁነዲን ተጎቶቶ ወድቆአል ብዬ አስቤ ነበር ግን ስተት ነው እንዲያውም ቀድሞ ነው ያገኘሁት
እባካችሁ በሀገሪቱ ተበትኖ እየዘረፈ ያለውን ወገናችሁን ለነፍሱ እዘኑ ህዝቡ ወስኖ ነው ያለው ስለዚህ ነው ኢሳያስ ዘ ጌም ኢዝ ኦቨር ያለውን ስሙት ያልኩት
ወቅቱ ለናተ ብቻ ሳይሆን ለሱም አልቆአል
የትግራይ ተቃዋሚ ነን በሚል የኤርትራን ህዝብም እያሰቃየ ያለው ዳግም ወያኔ ነው ለምን አታስቡም
ይህን ያህል ግፍ እየተሰራ?
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Apr 26, 2017 3:26 pm

አይ እናተ ዛሬም እዚያው?
መንግስቱ ካልሞተ ልባችሁ አይደርስም ማለት ነው?? እረ በመጨረሻው እድሜአችሁ ቢአንስ ልብ ግዙ፡፡
እንድ ወጣት አሰተማሪ አዲስ አበባ ቀንደኛ ወያኔን ይቃወም ነበር
እድሉን ፈልጎ አግኝቶም ፈረንጅ ሀገር ወጣ
እዚያ ፌረንጅም ሀገር በሄድኩ ወቅት አገኘሁት
180ዲግሪ ተለውጦ ወያኔ ሆኖ አገኝሁት በጣም ደንግጬ ምን ሆንክ ምን አገኘህና ለወጥክ አልኩት ??
አየ ወያኔ መሆን ሳይሆን ኤርምያስ ለገሰን በመቃወም ነው አለኝ ለምን ብለው ኤርምያስ መምህር እያለሁ ብዙ ግፍ አድርሶብኛል ብዙም እድገት ከልክሎኛል ወያኔ ስላልሆንኩ አለኝ፡
በጣም ስቄ በጣም አዘንኩ

አሁንም አቶ አስፍ ሞተ ብሎ ከበሮ መምታት ምኑ ነው ሀገር ወዳድንትንና ወገን ወዳድ መሆን ?
አዎ አቶ አሰፋ ጫቦ ሰው ነው ሰው ሲሞት እይዘፈንም ነገም እኛ መሞታችን አይቀርምና?
አቶ አሰፋ ጫቦ ልጆችን ገደለ እንበል ማን አስገደላቸው??
ይህ ኢሀፓ የሚባል ማህበር ሰው ሳይወጣበት ይቅር ? ሰው ከጥፋቱ እኮ መማር አይቻልም?? እናተ ነበራችሁ ልትመሩን የነበረ?
ምስጋና ለፈጣሪ እዚህ ላይ ብንወድቅም የነዚያን ወታደሮች ክንድ አጠንክሮ ከናተ አዳኑን
እይ ብዙ እል ነበር ይቅር ኔት ወርኩ እያስቸገረኝ ነው፡፡
የአቶ አስፋ ጫቦን ነፍስ ይማር አጥንቱንም ላገሩ ያብቃው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue May 02, 2017 4:12 pm

ዝም በል
እግሬን ጅቡ እየበላ ነው
ነው ያለው ክቡ አጎትህ?

ሰሞኑን አጎቶችህ እይናቸው ተጨፍኖ ነበር እያሉ አንዳዶቹ በግልጡ የጣሉላቸውን ወርቀት ይዘው አቡራውን ሲአስጮሁ እንዳልኩት ጥርስ ቢኖር ያስቅ ነበር ግን የለም
ኦሮምያ በፊንፊን ላይ ልዩ ጥቅም?
ምን ማለት ነው ጥቅሙን ማን ይክፈል? ለማንስ ይክፈል?
ይህን ያህል ማሰብ የማይችልስ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ከጎናቸው አስቀምጠው ነው ወይ?
አዎ ጁነዲንን የመሰለ አግኝተው ነበር እሱም ጁሀርን አውጥቶላቸው ነበር ግን ምን ያደርጋል
ጁነዲንን ጌታቸው አሰፋ ከመለስ ጉያ ሆኖ ሲአቃጥለው ስለነበር መለስ ሲአልፍ ጌታቸውም ጁነዲንን አሳለፈው
ምንድን ነው ያለው ብረት ድስቱን አጥበን ሳንጨርስ ሚስቴን እሰሩብኝ ነው ያለው?
ጌታቸው እንዲያውም ያቀደለት የነበረው ገና ሳይበላ ነበር፡፡
ወደ ዛሬው ጫጫታ ልመለስና ትንሽ ልበል፡
አዲስ አበባ የማናት ለሚለው ቀልድም ይህን ልበል
አዲስ አበባ የኗሪው ናት
በሰፊው ስናየው የኢትዮጵያውያን
ይህ ህዝብ ደግሞ ለራሱ እንጂ ለማንም ገባር አልነበረም ፡ አይደለም፡ እይሆንምም፡፡
አሁን እየተሰራጨ ያለውን ድራማ በተረት ብመልሰው ድስ ይለኛል፡
1 ድሀ ሚስቱን አስከትሎ ሲሄድ በሩቁ ፈረሶችን ጭኖ 1 ነጋዴ ሲመጣ ያያሉ
ድህነት የመረራት ሚስት መላ የመጣላትና 1 ነገር ለባል ታማክራለች
አሁን እኮ አንተን ይከፋሀል እንጂ ሀብታ እንሆን ነበር ትለዋለች
እሱም ምንም ሳይገባው እረ አይከፋኝም ይላታል
አከፋህም አትቆጣም ስትለው እረ በፍጭራሽ ይላታል
እንግዲያውስ ያ ነጋዴ ሲመጣ እዚህ ቁጭ ብየ ሳወራው ፈረሶችን ይዘህ ጥፋ ትለውለች እሺ ይላታል
ባለችው መሰረት ቁጭ ትልና በል አንተ ፈቀቅ በል ትለዋለች እሱም እሺ ብሎ ፈቀቅ ይላል
ያ መንገድ የመታው ነጋዴ ሴት ልጁ ቁጭ ብላ ስታለቅስ ያያል ምን ሆነሽ ነው የኔ ቆንጆ ሲላት
በማሳዘን ወንዶች አብሬ ስተኛ አይጣፍጥም ይሉኛል ትለዋለች

አይዞሽ ውሸታቸውን ነው አታልቅሽ ይላታል
እስቲ አንተ ልስጥህና ቅመሰው ትለዋለች
ክቡ ንኳን ልስጥህ ተብሎ ባይሉትም የማይከጅል ወንድ እንዳንተ አይነት ካልሆነ እንደ እኔ ያለው ከሆነ ገና ሲአናግሩት ነው ሱሪውን ዝቅ የሚአደርግ

ያው ልቸገር ብሎ እሺ ይላል ያ የፈረደበት ነጋዴ ምንም ሳይጠረጥር
በል ና ትል ና እቋጥኙ ውስጥ ይዛው ትገባለች
እሱም የቆመበት የቆመ እይያይም ነው የሚሉት ዘመዶቼ ?ተከትሎ ይገባል እጣሻው ውስጥ
እዚያ በደብ ስትሰጠው የለም እውቀው ነው ይጣፍጣል ይልና ያበራታትና ተነስቶ አካባቢውን ሲቃኝ ፈረሶቹን ያጣል

እነዚያን ፈረሶች ያ ጎበዝ ባል ካሳ ነውና ይዞ መንገዱን ቀጥሎአል
ያ ቀምሶ የተነሳው ነጋዴም ቶሎ ሱሪውን ከፍ አድርጎ ይሮጣል
ዝም ብላ ስታየው ባል ፈረሶችን ወደነዳበት ይሮጣል
ያነን ያየች ሚስትም በጣ ትችገርና ራቅ ሲል መልስ ትጠራዋለች
እሱም ፈረሶቼን ልታሳየኝ ነው ብሎ ተመልሶ ይመጣና ምነው ይላታል
ይጣፍጣል አላልክም ድገመኝ ብላ ቁጭ አለች

አሁንም ዘመዶችህ ጥቅም ይከፈላችሁ የሚሉት ከዚህ የተሻለ መስሎ አልታይህ ስላለኝ ነው በደብ ተረዱት፡፡
አዎ እያሉ ያሉት በዚህ 25 አመት የዘርፍትና የቸበቸብነውን እንመልስ ከሆነ ልክ ነው አይቀሬ ነው
አይ አይደለም በየቦታ ድወሉ በዛ ያንን ስሙ ለማለት ከሆነ መሽቶአል አይሰራም
በደብ አስቡ ነው ምክሬ
ልክ ጁነዲንን ቂጡን ጠብሰን አዳማ እንደላክነው አሁንም እንድገም የሚለው ያለፈበት ነው

አዎ ይህ ከተማ ያደገው ህዝቡን እየጨረሰ ስለሆነ ቢአንስ ያሉት የተባረሩት እርዳታ ያስፈልጋቸዋል እንጂ አዋጅ ልዩ ጥቅም የሚለው የመሸበት ነው
በተለይ በተቃራኒው ጎራ ነን የምትሉ ሁሉ አስቡ ዝም ብላችሁ አትንጎዱ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sun May 07, 2017 1:39 pm

እኔስ ፈራሁ!
በተለይም መስፍን እንዳለው ለትግራይ ህዝብ አዘንኩ፡፡

ወያኔ የትግራይ የበላይነት የለም የኢህዲግ እንጂ፡
ተቃራኒው ኢሀድግ የሚባል ሳይሆን የትግራይ የበላይነት አለ፡
እዚህ ላይ ሁለቱም ልክ ነው እንበል ግን እንዴት ይሁን ነው?
እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ግን በዚህ መቀጥል ስለማይችል ይብቃ ነው እኔ አይደለሁም ህዝቡ ነው እያለ ያለው፡፡
ወያኔ የትግራይን ህዝብ መያዣ አድርጎ እያስፈራራ ነው ግን ህዝቡ የራስ ጉዳይ አርደህ ብላ የሚልበት ወቅት ተደረሰ አንድን ነገር ለማስገደድ ሰው የሚወደውን ነገር ነው መያዥ ማድረግ ያለብህ ግን ጠላትህ ቢሆንም ይዠዋለሁ የሚለው ማነን ይጠቅም ይሆን?
በአንድ ወቅት ፈረንጅ ሀገር ስዞር ስራ አጡ በዛ ብለው ሲጨነቁ
እንድ ሀብታም ተነስተው ለልጆች ስራ ፍጠሩ እኔ ያለኝን ሁሉ ልስጥ ያሉበትን አስታወሰኝ ይህን እይነት እኮ ይደረግ ቢባል ህዝቡ ይቀበላል የሚል እምነት የለኝም
እዚህ ላይ አንድ የወያኔ አምፓሰደር ነህ ያሉት ያልኝን ብተቅስ ደስ ባለኝ ግን ማንነቴን ደብቄ ልቅይ፡፡
ዛሬ በጣም ካሳቀኝ ነገር በጣም ያስገረመኝ ክቡ ውጭ ሀገር ያለዋ ኢትቭ(ኢሳት ነው የምትሉት) ዋሸ ብሎ ማረጋገጫ ያመጣውን (ትግ ትቭ ነው ያለው) ያመጣውን ሳይ በጣም ሳኩ አዘንኩም
ከተወሰኑ ወራት በፊት አንድ ተቃራኒ ከሚባለው ጎራ ተነስተው ከወዲያኛው ጎራ ሰው የለም ወይ ያለውን አስታወሰኝ፡፡
ክቡ ይህን ያህል ባዶወች ናችሁ? ምንም አይታያችሁም እስኪ ተኛ ህልም ታይ እንደሆነ ? ሰው ስም በመቀያየር ልጆችን በማወናበድ መፍትሄ ይገኛል ይመስልሀል?
አይሆንም አሁን እኮ ሌላው ቀርቶ ከፈለግን እነደመቀ ሳይቀሩ የሚአውቁትን ሚስጢር እየሰጡን ነው የለሁበትም መሸ አስቡበት፡፡ያ ራይ ቢሱ መሪአችሁ ሲከፋፈሉ ዘመድ አፍርቶ ነበር መጨረሻው ላይ ወረደባቸው አሁን ያነን ሊደግም እያሰበ ያለ ቡድን ነው እየሞከር ያለው ይህ እይሆንም በቀን ውስጥ ግማሽ ሀገሪቱ በቃ ማለት የምትችልበት ወቅት ላይ ነው የተደረሰው ያ ባይሆን ግን ይመረጣል ፈቃደኛ ከሆናችሁ ይህን ደግሞ በማይሻማ መንገድ አባይ ለምትሉት ጅብ ልቅሶ ላይ ተቀምጠን ነግሬዋለሁ ተው እባካችሁ ሀገር ብቻ ሳይሆን ህዝብም አታጥፉ ብየ
አሁን እያየሁ ያለሁት ሁሉም ይጥፋ የሚለው በዝቶ ነው እባካችሁ ይህ ጥሩ አይደለም ታገሱ አስቡ ሁላችሁም ይህን ኦሮሞችን ስልጣን ላይ አምጥተን አስረክበን እንሄድላችሁ አለን የሚለው ዘፈን ያለፈበት ነው
ኦሮሞወች ወደ ስልጣን መተው ሀገሪቱን ሊአትርፉልን ይገባል
እስኪ የትኛው ሀገር ያለው ኦሮሞ ሀገሪቱን ሊአጠፋ የሞከረው??
ሁሉም መልስ ይሞክር ካለ ፡፡ኦሮሞ ጁነዲን ወይም ሙላቱ አይደለም ብዙ ትውልድ ያፈራ ህዝብ ነው አሁንም ብዙ አለ ታገሱ የማይሆን አታውሩ ሁላችሁም፡፡
እሁን ሀገር ይጥፋ የሚል ምንም አይነት ህዝብ የለም እንዴት ሀገር ለትውልድ ይትረፍ የሚል እንጂ ሀገር ትጥፋ የሚል ወያኔ ያፈራቸው ከሁሉም ህብረተሰብ የወጡ እንጂ፡፡
እባይ ይህን አለ
ጁሀር ይህን አለ
ልዩነታቸውን ሊነግረኝ የሚችል ሁሉም ጎራ አለ??
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Sun May 07, 2017 9:49 pm

ለማ12/ሁለት ግራ እግር / 12 እብዶች በከተማ/ ያልተገራ የሲቪል ኮሌጅ ፈረስ/ በራሱ ፍቃድ የካታኩምቡ ሰማእት የሆነው ይህን አለ ... wrote:እኔስ ፈራሁ!
በተለይም መስፍን እንዳለው ለትግራይ ህዝብ አዘንኩ፡፡


ዛሬ በጣም ካሳቀኝ ነገር በጣም ያስገረመኝ ክቡ ውጭ ሀገር ያለዋ ኢትቭ(ኢሳት ነው የምትሉት) ዋሸ ብሎ ማረጋገጫ ያመጣውን (ትግ ትቭ ነው ያለው) ያመጣውን ሳይ በጣም ሳኩ አዘንኩም

ክቡ ይህን ያህል ባዶወች ናችሁ? ምንም አይታያችሁም እስኪ ተኛ ህልም ታይ እንደሆነ ?
ልዩነታቸውን ሊነግረኝ የሚችል ሁሉም ጎራ አለ??


ለሚቾ አንተ ሳትተኛ እየቃዠህ እኔን ተኝተህ ህልም አልም ትለኛለህ...ቅቅቅቅ፡፡
ይልቁኑ የያዘለኝን ህልም ልንገርህ....This time I am serious ! ላንድ ያካዳሚ እድገት ( promotion ) ፓኬጅ አስገብቼ ነበር ተወዳድሪዎቹ ከተለያዩ ዲፓርተመት የመጡ ወደ 20 አካባቢ የሚሆኑ ናቸው፡፡ ውድድሩ አካዳሚ ብቻ ሳይሆን ባለፉት ሶስት አመታት ያሳየሀየው የእካዳሚክ ፕረረፎርማንስ ኢቫሉየሽንህ excellent መሆን አለበት ፡፡ በጣም ኮምፕቴቲቭ ነበረ፡፡ ከነዚህ ተወዳዳሪዎች አንዱ እኔ ነበርኩ፡፡ ማጣሪያውን ካፈልክ በህዋላ ደረጃውን የምትሰጠው የአካዳሚክ ቫይስ ፕሬዝዳንትዋ ናት፡፡ ትልቁ ችግር የነበረው ከ 20 ዎቹ ውስጥ ተጣርተህ ማለፍህ ነው፡፡ ባለፈው አመት በተደረገው ውድድር በማይረባ ስህትት ብለው ጥለውኝ ነበር፡፡ ምንድነው ስህተቴ ስል እኛ ያወጣነውን ጋይድ ላይን አልተከተልክም ነበረ ያሉኝ እኔ ግን አልተበስጫሁም ያካዳሚክ ወይንም ያክሬድሽን ችግር ቢሆን ኖሮ በራሴ አዝን ነበረ ፡፡ እኛ ያወጣነውን ጋይድ ላይን ስላልተከለተልክ ጥለንሃል ሲሉኝ ግን የዘረኝነቱ ስፓይስ ውስጡ እንደገባ ስለገባኝ በሳቅ ሞትኩ፡፡ አሜሪካኖች በተለይ ነጮች ዘረኛ ተብለው እንዲፈረጁ አይፈልጉም ግን ሊያጠቁህ ሲፈልጉ ህጉን እየተጠቀሙ እንደ ጥባጥቤ ያንጣጥቡሃል.. እንደ ቢራቢሮ ያበሩሃል፡፡ ሎል ፡፡ ዘንድሮ ግን ሚክሲድ የሆነ ኮሚቴ ነበር፡፡ ጥቁርም ነጭም የተደበላለቀበት ነበረ ፡፡ በጣም እምነት ነበረኝ ግን ተውዳዳሪዎቼን ፈርቻቸው ነበረ ፡፡ እጊዚእብሄር ያለው አይቀርም ብዬ ውድድር ውስጥ ገባሁ፡፡ ኮሚቴው ውድድሩን በሚስጥር ሰርቶ ከጨረሰ በዋላ ውጤቱን በደብዳቤ እናሳውቃችሁዋለን ብሎ መልክት በኢሜል ላከ፡፡ በነገራችን ላይ ለሌሎችንም ትምህርት እንዲሆነን ነው ይሄን የምናገረው ...አንድ የፕሮሞሽን ኮሚቴ ሲመረጥ ውድድሩ እስኪያበቃ ድረስ የኮሚቴው አባል ከተወዳዳሪዎች ጋር ፐረሰናል ግኑኝነት ማድረግ አይችልም፡፡ የስራ ግኑኝነት ማድረግ ይቻላል ፡፡ ከስራ ሰእት ውጭ የሚደረግ ግኑኝነት ዲስካልፋይድ ሊያስደርግህ ይችላል የኮሚቴ አባሉም ላይ የግል ፋይሉ ላይ ሪኮርድ ይያይዝበታል፡፡ Conflict of interest እንዳይኖር ነው ፡፡ ይህ ባገራችንም መለመድ ያለበት ይመስለኛል..!! ደብዳቤው ሊመጣ ሁለት ቀን ሲቀረው ውስጤ በጣም ተጨነቀ፡፡ እና ለሚቾ ያኔ ህልም አየሁ፡፡ ስማ በደንብ አንተ ሁለት ግራ እግር!! የምንገርህ ያየሁትን እውነት ነው ፡፡ እንዳንተ አልቃዥም፡፡ በህልሜ ባንክ ቤት ውስጥ ያለሁ ይመስለኛል፡፡ ዝርዝር ለመጠየቅ ከክሌርክዋ ጋር የምነጋገር ይመስለኛል ትንሽ ቆይቶ እንድ ሰው መልከመልካም የሆነ መጣና ተይው እኔ ዝርዝር እሰጠዋለሁ አላት ፡፡ ይሄ ሰውዬ ዝርዝር ብሎ ከጠየኩት በላይ አዳዲስ የ 50 ና የመቶ ዶላር ብር ዝርዝሮችን ሰጠኝ እንዴ እረ ይሄ የኔ አይደለም እንደት ነው ይሄ ነገር? አልኩት፡፡ "ግድየለም ውሰደው ያንተ ነው" አለኝ !! እናም ያንን ብሎ ብሮቹን ቦርሳዬ ውስጥ አስገባልኝ፡፡ ዋው እነዚህን ብሮች እጅ አልነካቸውም ገና ከባንክ ታትመው እንደወጡ ነው፡፡ ሎል፡፡ ያንን ሳይ ደንግጬ ተነሳሁ፡፡ ይሄ ህልም የሚያመጣው እንድ መልካም ነገር እንዳለ ግን ይሰማኝ ጀምሮአል፡፡ ዛሬ ጥዋት ትናንት ኮሚቴው የላከውን ደብዳቤ እየፈራሁ ከፈተኩት፡፡ ይህን ይላል... "Congratulations, you have been recommended to Associate Professor. As we have stated this process is a competitive one . We are a recommended body and the final decision will come from the the Vice President of Academic Affairs..." ለሚቾ እንጊሊዝኛው ላንተ አይደለም ነጥሮ ይመለስብሃል ይሄን የሚያነቡ ወዳጆች እዚህ ዋርካ ውስጥ አፍርቼአለሁ፡፡ ባጋጣሚው ለነሱ መልክት ላስተትላፍ ፈልጌ ነው፡፡ እየህው ያምላክን አስራር ግን ?? ለመሆኑ ባህልሜ አዳዲስ የብር ኖቶች የሰጠኝ ሰው ማን ይመስልሃል?? ?
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8362
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon May 08, 2017 4:32 pm

ክቡ ምን እንደዘባረቅ ባይገባኝም ጮህቴን የተርዳህ መሆንህን ለማወቅ
አክብድም አየ ለዚህም ነበር ቢአንስ ተኛ አልም ያልኩህ ዶላሩን አፈስክ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ባለፈው እነዳጎን እንዳሉህ ስጋ የሚአስቆርጥህ ጌታህ ይሆናል አፍሶ የሰጠሕ
ቁቅቅቅቅቅቅ
አሁን የምንቀልድበት ወቅት አይደለም ፈራሁ አስቡበት ያለቀ ጉዳይ ነው ግን ህዝቡን አታጥፉት
እታች ስትባረሩ እኮ ከላይ አይደልም ባድሜን መቀሌን ሊወስድ ነው ማን ያቁመው እላይ ያለው ህዝብ እኮ እታች ክአለው የበለጠ ሆዱ ቆስሎአል አሁን እኮ ኢሳያስ ሳይሆን ቁጥር 2 ወያኔ ነው ህዝቡን እንደከብት እያሰቃዩት ያሉት
የታችኛው ህዝብ ነሳ አውች ይላልግን አይደለም የኢሳስ ዘበኛ ነው፡፡ ይህን ዝግ እየተባለ ህዝቡ እየገባው ነው፡፡
ስለዚህ ታገሱ እባካችሁ
ተረትክን ማንበብ ባልችልም እንግሊዘኛው አይጠጋህም ያልክ መሰለኝ ነው?
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ያ ራየ ቢሱ መሪያችሁ ስብሰባውን በእንግሊዘኛ ነው የምትረብሹ ከሆነ ይል የነበር እኔን ነበር???
ምን ያደርጋል ቀኑ ጨለመ እንጂ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests