ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Wed Dec 04, 2019 6:12 pm

ለማ ሙት ኮተት ነህ፡፡ እግዚእብሄር ኮተት የሚለውን ቃል ሲፈጥር ምሳሌ እንድትሆን የተፈጠርከው ነህ፡፡ እባክህ አሜን በል፡፡ ቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8250
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Dec 05, 2019 4:48 pm

መሆን የሚገባው!

አሁን ወያኔ አንገቴ አልተቀላም ብሎ ቢጮህ የራሱ ጉዳይ ነው
ዋናው ግን ምርጫ ቦርዱ ምርጫ ለማካሄድ ተመስረቱ ብሎ ሁሉም ድርጊቱን አሟሉ አለዚያ ፓርቲ አይደላችሁም ብሎ ቁርጡን ያስታውቅ!
አየለ ጫሚሶ መለስ ሳይዳር የሰጠውን ወረቀት ይዞ ፓርቲ ነኝ ይላል? አሁን እኮ ጠቃላይ ሚንስተሩ ተቀይሮአል?
ፓርቲወች ሳይመሰረቱ ምን ስለምርጫ ማውራት ነው? መለስ እኮ ተድሮአል ማነን ነው የምንመርጥ?
መጀመሪያ እኮ የሚመረጥ ያስፈልጋል?
ይልቁንስ ለምርጫው መተግበር ዋና ዋናወቹ ፡
1.ፓርቲወችን ይመስርቱ
2.ይህ የወሰንና የክልል ኮሚቴ እንዴት ክልሎችን እናውቅራቸው? ይከልልን፡
ይህ ማለት ሀገሪቱ እንዴት ትከለል?
3. አሁን ክልል ልሁን ብሎ የወሰነው ሲዳማ ክልል ማነን ይጨምር?
የተወሰኑ ዞኖች እላዩ ላይ መጨመር?
ከዚህ ውጭ የሚጮሁት ጩህት ግን 50 ሚሊወን ያለባትን ሃገር 100 ሚሊወን ገድልን እንዳሉት ተረት ማየትና መሳቅ ነው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ወንበዴው » Thu Dec 05, 2019 5:46 pm

ክቡራን wrote:ለማ ሙት ኮተት ነህ፡፡ እግዚእብሄር ኮተት የሚለውን ቃል ሲፈጥር ምሳሌ እንድትሆን የተፈጠርከው ነህ፡፡ እባክህ አሜን በል፡፡ ቅቅቅቅ፡፡ኮተታም፡ ስትል፣ ኮምጱጠር የተባለውን የአቶ አልአዛርን ውሻ አስታወስከን ፣ ወዳጃቸን ክቡራን~~~~~~ኮተት ~~~~~~
(ስብሃት ገ/እግዚአብሔር)
ውሻ፦ "እናንተ የሰው ልጆች ኮተታችሁ ሲበዛ"
አቶ አልአዛር፦ "እንዴት እባክህ?"
ውሻ፦ "የልብሳችሁ ብዛት ሙታንታ፣ ካናቴራ፣ ሸሚዝ-ሹራብ-ኮት-ካፖርት-ባርኔጣ-ካልሲ-ጫማ-ቀበቶ-ጡት መያዣ-አንሶላ-ብርድ ልብስ-አልጋ ልብስ-ፎጣ! ኧረ ወዲያ! ኮተታም ዘር!"
አቶ አልአዛር፦ "ኧረ እባክህ? እናንተ,ስ?"
ውሻ፦ "እኛማ ፀጉራችን በቃን። ፀጉራችን በቃይ ከውስጣችን!"
አቶ አልአዛር፦ "እሺ!!!"
ውሻ፦ "ማበጠሪያ፣ ፀጉር መያዣ፣ ፀጉር መጠቅለያ፣ የፀጉር ቅባት፣ የ... "
አቶ አልአዛር፦ "በቃህ አታንዛዛብኝ!"
ውሻ፦ "ደሞ የቤታችሁ ጣጣስ? ማድ ቤት-ምግብ ቤት-እንግዳ ቤት-ሽንት ቤት-እቃ ቤት-ወንበር-ጠረጴዛ-ሶፋ-ምንጣፍ-አልጋ-ቁም ሳጥን-አግደም ሳጥን! ሌላ ኮተት ዝባዝንኬ ግሳንግስ!..."
አቶ አልአዛር፦ "እናንተሳ እባክህ?"
ውሻ፦ "እኛማ ምድር ወለላችን ,,ሰማይ ጣሪያችን። በቃ። ሳህን-ማንኪያ-ሹካ-ኩባያ-ብርጭቆ-ጠርሙስ"
አቶ አልአዛር፦ "በቃህ እንግዲህ!"
ውሻ፦ "ድስት-ጋን-ገንቦ... ኮተታም ዘር ቅራቅምቦ!"
አቶ አልአዛር፦ "ቅራቅምቦ?"
ውሻ፦ "ቅራቅምቦ-ሞፈር-ቀምበር-ኮርቻ-ወስፈንጥር-ወስፌ"
አቶ አልአዛር፦ "እሰይ የኛ አዋቂ"
ውሻ፦ "ግሳንግስ-ቅራቅምቦ-ጋሪ-ብስክሌት-ዶቅዶቄ-መኪና-ባቡር-መርከብ- ኤሮ ፕሌን-በሮኬት ጨረቃ ላይ መውጣት።"
አቶ አልአዛር፦ "ዝም በል አልኩህ! ሰካራም የውሻ ልጅ!"
ውሻ፦ "ጠላ-ጠጅ-አረቄ-ወይን። ክርስትና-እስልምና... ፍጥምጥም-ሰርግ-ተዝካር-ሠደቃ..."
አቶ አልአዛር፦ "ኧረ ስለማርያም ተውኝ!"
ውሻ፦ "ማርያም-ሚካኤል-አቦ-ራጉኤል-ጅብሪል..."
አቶ አልአዛር፦ "ዝም በልኮ ነው ምልህ! የውሻ ልጅ"
ውሻ፦ "ገበሬ-ነጋዴ-ቄስ-ጠበቃ-ዳኛ-አናጢ"
አቶ አልአዛር፦ "ኧረ በህግ አምላክ ተወኝ!"
ውሻ፦ "ደግሞ የህጋችሁ ብዛት ወንጀለኛ መቅጫ-ፍትሐብሔር-የባህር ንግድ-የስነ ስርአት-አቤት ግሳንግስ ኮተት!"
አቶ አልአዛር፦ "ልብ አርግ፣ ዋ!"
ውሻ፦ "ደግሞ የክሳችሁ ብዛት ሰካራም-ተሳዳቢ-አጭበርባሪ-ነብሰ ገዳይ-እጅ እላፊ- አፍ እላፊ..."
አቶ አልአዛር፦ "አሁንስ በቃ!" አሉና ተነስተው አስነስተውት በሩን ከፍተው ውጪ አስቀመጡትና ተመልሰው በሩን ዘጉት።
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 297
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Dec 06, 2019 1:55 pm

ክቡ የተረትከውን አላነበብኩትም ግን እንድ ተረት ልንገርህ?
እንዳንተ ያለው ዶ ማ ራስ ሚስት ያገበል
ሚስት ቀደም ብላ ጨዋታ ጀራ ኖሮአልና ሆድ አክርፏል
ታዲ የዚያ ጎበዝ ጏደኞች አንተ በ5 ወር ይወለዳል ጠፍ ሲሉት? ሄዶ ሚስትን አንቺ ከተጋባን 5 ወር ነው አንቺ ደግሞ ወለድሽ ይህ ልክ አይደለም ሲላት
ጮሌ ሚስት እንዴ ወሩን ቁጠረው 9 ነው ትለዋለች ይቆጥርና 5 ነው ይላታል በል ስማ እኔ ልቁጠርልህ ትልና
ጥቅምት 1 ጥቅምት 2
ህዳር 3 ህዳር 4
ታህሳስ 5 ታህሳስ 6
ጥር 7 ጥር 8
የካቲት 9 ብላ ሞላችለት
አሁንም አንተ ኒክ ስትቀያይር ብዙ ነኝ ለማለት ነው?
አትልፋ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Fri Dec 06, 2019 7:01 pm

ለማ አራት እግራ ስለሆንክ ላንተ መልስ ለመስጠት አልመጣሁም፣ ይልቁኑ የተከበረውን ወንበዴ ያቀረባትን ጽሁፍ አስመልክቼ ላመሰግነው ነው ብቅ ያልኩት ፡፡ አይዞህ ቡሬ ፡፡ ቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8250
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Dec 09, 2019 1:27 pm

ከወያኔ ሰፈር የሚወራው ቢአስቀኝም ትንሽ ልበል፡
ወያኔ አልወህድም ኢሀድግ ፈርሶአል መንግስት የለም የፈረደበት ህገመንግስት ተሻረ የሚሉት ቀልድ መልሱ ለነሱ ባይታያቸው
ግን ሃቁ አንድ ብቻ ነው
እንኳን 3 ብቻ ሁሉም ተባብረው መንግስት አትሁኑ ይላል ወይ ህገመንግስታችሁ?
ነው ህግ የሚሉትን አታውቁትም?
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Tue Dec 10, 2019 1:00 am

ለማ ባዛኚቷ ፣ እንደው በባህርዳር ጊዮርጊስ ይዠሃለሁ፣ እባክህን እረፍት አድርግ፡፡ ደሞ ውሃ በብዛት ጠጣ፡፡ ውስጥህ ቆሽሿአል፡፡ ድንጋይ ፡፡ ቅቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8250
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sat Dec 14, 2019 11:59 am

ክቡ ምን ትዝ አለኝ መሰለህ?
በቅርቡ የሆነ ጎረምሳ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ፈልገው አጎቶችህ፡


ቁላውን በጨርቅ አስረው ተቆረጥኩ ብለህ ወሬውን እርጨው እንዳሉት
ያ አልሳካ ስላችሁ ስም እየቀያየራችሁ ሞተናል ትሉ ጀመር?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እሱማ የት ይቀራል ትንሽ ጠብቁ እንጂ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Sat Dec 14, 2019 7:54 pm

አቤት መቅለል ከሽምግልና እድሜህ የማይጠብቅ ነገር ስትናገር ይገርማል፡፡ እባክህን ድይፕር ጠያቂ አፈላልግ፡፡ በክት፡፡ ሙትቻ፡፡ ቅቅቅቅ
ለማ12 wrote:ክቡ ምን ትዝ አለኝ መሰለህ?
በቅርቡ የሆነ ጎረምሳ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ፈልገው አጎቶችህ፡


ቁላውን በጨርቅ አስረው ተቆረጥኩ ብለህ ወሬውን እርጨው እንዳሉት
ያ አልሳካ ስላችሁ ስም እየቀያየራችሁ ሞተናል ትሉ ጀመር?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እሱማ የት ይቀራል ትንሽ ጠብቁ እንጂ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8250
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Dec 18, 2019 1:35 pm

ባሁኑ ወቅት በየአቅጣጫው እየሆነ ያለው ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን ችግሩን ለማበባስ እንደሆነ ለመረዳት ታምረኛ መሆን አያስፈልግም፡፡
በማህበራዊ ሚዲያ ሳንቲም ለመሰብሰብ የባጥ የቆጡን ማውራት ተገቢም አይደል ሀገርንም ህዝብንም ያፈርሳል ፡፡
ህዝብ በስህተት ከተመራ ሃገሩን ቀርቶ ራሱን ያጠፋል ምክንያቱን ግን አያውቅም ዝም ብሎ ስለሚነዳ ብቻ ነው፡፡
ለዚህም ምሳሌ ካስፈለገ የጀርመንን ህዝብ ዮሴፍ ጎብል ወደፈለገው ገደል ሲመራው ህዝቡ ተከትሎ ነው ገደል የገባው፡፡
ስለዚህ በማወቅም ሆነ ባለ ማወቅ ህዝብ ማሰሳታችሁን አቁሙ፡ በጣም መጥፎ ነው፡፡
ባሁኑ ብቸኛው አማራጭ መንግስትን በመደገፍ ወደፊት መሄድ ብቻ ነው፡፡
ከዚህ ውጪ የሆነ ያልሆነውን መንግስት ላይ በመለጠፍ ሳንቲም የምንልቅም ሃይሎች ሳታውቁት ነው ማለት ባልችልም እያደረጋችሁት ያለው በጣም መጠፎ ነው፡፡
ሳንቲምም እኮ የሚጠቅመው ሃገር ስትኖር ነው፡፡
እያደረጋችህት ካለው መጥፎ ነገር መካከል በጥቂቱ ለመጥቀስ፡
ሰደቅ አላማውን በተወሰነ ህዝብ ዘንድ ማስጠላት
የሆነ የህብረተሰብ ክፍል እንዲአኮርፍ ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት በጣም በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡
አሁን አስፈላጊው መጀመሪያ ሊደርግ የሚገባው
ተቋማትን ማቋቋም
ህዝባዊ ድርጅቶችን ማቆቋም
ክልሎቹን በተገቢው መንገድ ማቋቋም፡
እኒህ ብቻ ሲቋቋሙ ምርጫ ማካሄድ ይቻላል፡
ከዚህ ውጪ የባጥ የቆጡን መዘባረቅ ሃገርን ገደል ውስጥ ይጥላል መጠንቀቅ አስፈላጊ ነው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Dec 20, 2019 2:27 pm

ባሁኑ ወቅት ክልል የሚለው ጫጫታ መሰረቱ ዛሬ ሳይሆን ይህ 28 አመት የቆየው ተንኮል የፈጠረው ስለሆነ መፍትሄውም አንድ ነው፡
እሱም ይህን ህገመንግስት የሚባል የወያኔ ተርት ማገድ፡ ለጊዜው የክልል ጥያቄን አንቀበልም በማለት ባላችሁበት ቆዩ ማለትና ማሳረፍ
ይህ ህገመንግስት እየሰራ ሃገሪቱን ከማጥፋት አንድንም፡፡
ችግሩ እሱ ስለሆነ እየጠቀ ያለውም ህዝቡ ይህን ተረት ነው፡፡ ተረቱን ማቆም፡፡
ክልልሎቹ በአዲስ እስከሚዋቀሩ መጠበቅ አለበት፡
በእኔ እምነት ሀረርን ለሁለት ከመክፈል ውጪ ሌሎችን በክፍለ ሀገር ወይም ሀገር ግዛት ነት ብናዋቅር የሚሻል ነው ባይ ነኝ፡፡
እበለጠ ቀውስ ከመግባታችን በፊት ሊታገድ ይገባል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sat Dec 28, 2019 12:34 pm

እየተደረገ ያለው ምንድን ነው? ማንስ ነው የሚአደርገው? ለምንስ ነው የሚአደርገው? ምንስ ይጠቀማል? መፍትሄውስ ምን ይሆን?
ሰው ሆኖ ማሰብ የሚችል እኒህን ነገሮች በመጠየቅ ማይሰብ ይገባዋል የሚል ግምት አለኝ ያለንበትን ሳናውቅ ዝም ብሎ ይህ ይሁን ብሎ መፍትሄ ብሎ መጮህ አለማወቅ ነው፡፡ታሪክ ለማውራት ባልፈልግም ጠቆሞ ማለፉን ግን እወዳለሁ፡፡
ችግሩ የተፈጠረው ንጉሰ ነገስቱ ከስደት ከተመለሱበት ቀን ጀምሮ መሆኑን በደብ መረዳት ይቻላል፡ ለመጠቆም ንጉሰ ነገስቱ ከስስደት ሲመለሱ በስደት ያዩትን የተማረ ሰው አስፈላጊነቱን ቢረዱም ለመፍታት የሄዱት ግን ለዚህ ሁሉ ችግር እንደዳረገን መካዱ የሚቻል አይመስለኝም፡የሞከሩት
የተማረ ሰው ስላጡ ያደረጉት ጨርሶ ይዞን እንደጠፋ
መካድ የሚቻል አይመስለኝም፡፡ ዝም ብለው ሰው ስላጡ ያደረጉት ግን ቢእንስ አይተዋል ብለው በማሰብ በስደት ተሰደው የነበሩትን በብዛት ከፍተኛ ስልጣን ላይ አስቀመጡ ሰወች ደግሞ ለህዝብ ከመስራት ይልቅ በውጩ ያዩትን ሃብታም ለመሆን ሰውን መዝረፍ ጀመር፡፡
ይህ የበዛበት ህዝብ ከገበሬ ጀምሮ እምቢ እለ ምሳሌ ጎጃም ትግራይ ወዘተ
ይህን ተከትሎ ዝግ ብሎ ጀኔራል መንግስቱ ነዋይ የመራውን ቀውስ አስነሳ ቀውሱ ከለውጥ ይልቅ እጅግ በጣም ውድ ሰወችን በግደል ራስ አበበ አረጋይን ጨምሮ ገሎ ቀውሱን አበባሰው ፡
ይህን ተክትለው ሲአዝግም ምንም ባልተማሩ ግን ተምረናል ብለው ራሳቸውን በሾሙ እውሮች ተመርተው ለ66 አመቱ ቀውስ አሳለፉን ወታደሩ ስልጣኑን መውሰዱ መጥፎ ነበር ባይባልም ግን አክሊሉ ሃብተውልድን ጨምሮ እነዚያን አዛውንቶች ገሎ ለውጡን ገደል ከተተው፡፡እዚህ ላይ ነው ጨርሶ መንገዱን የሳትን የሚል ግምት አለኝ፡፡
ምሁር ነን ብለው ራሳቸውን የሾሙ ደ ደ ቦ ች በተርኩት ትርክት ሁሉም በየፊናው ሮጠ ወያኔን ጨምሮ ፡፡
በዚህ ስህተት ትርክት የተመራው ወያኔ ውሸትን ተሽክሞ ህዝቡን ለ28 አመት ቁም ስቅሉን አሳየው ዘረፈው እሱ አልበቃ ብሎ ትምህርቱን ጨርሶ ገደል ጨመረው፡፡
ለዝህም መረጃ ከተፈለገ ዩንቨርስቲወቹ ብቁ ናቸው፡፡
ልጆቹ ገና ትምህርት ቤት እያሉ የተማሩት ትምህርት ሳይሆን አንዱ አሸናፊ ሌላው አሸናፊ ተብለው ስለሆነ በልጆች እምነት እውቀት አሁን መፍትሄው የሚመስላቸው መግደል ማሸነፍ መሞት ደግሞ መሸነፍ መሆኑን ብቻ ነው የሚአልሙት ከዚህ ውጭ የምንጠብቅ ካል ስተት ነው ባይ ነኝ፡፡
ይልቅስ መፍትሄው የሚመስለኝ ቀደም ብየ በሌላ መድረክ እንደገለጥኩት እዚህም ልድገመው፡፡
መፍትሄው ልጆቹን በሰላም ወደ ቤታቸው መልሶ አርሞ አስተምሮ መመልስ ነው ቢአንስ ከግማሽ አመት እስከ አንድ አመት በሚቆይ ስልጠና አስተካክሎ መመለስ ይገባል ባይ ነኝ ፡፡ ልመናውን ማባበሉ ግን የትም አያደርስ ባይ ነኝ፡፡እና እዚህ ላይ ብናስብ እመክራለሁ፡፡
ወደ ችግራቻን ታሪክ ስመለስ ግን እንደተናገርኩት እራሳቸው ተምረናል ብለው በሾሙ ጅሎች ተመርቶ ያን ያህል ወጣት በራሱ ላይ እሳት እንዲጭር አድርገው አቃጠሉት
ያን መሸከሙን የጠላ ህዝብ ወያኔን በለስላሳ ቅጠል ተቀበል እነሱም የራስህ ጉዳይ ብለው ለዘረፋቸው እንዲመቻቸው በየቦታው እዚህ ግቡ የማይባሉ አረሞችን ፈጠሩን
ለማየት ከፈለግን
ፕሮፌሰር ዶክተር እንጅነር የሚል ወረቀት ተመችዋለሁ የሚለው ዶ ማ ሁሉ ተረት እያወራ ህዝብን ደንጋይ ያወራወራል፡ ምንድን ነው ማስረጃህ ብሎ የሚጠይቅ የለም እላይ እንደጠቀስኩት ትምህርቱ ገደል ስለገባ፡፡
አሁን ያለንበትን በደብ መረዳቱ ግን ወሳኝ ነው ባይ ነኝ፡፡
አሁን ያለነው ትናት ወያኔ በአቆማቸው ጅ ቦ ች እየተጨፈጨፈ የሚገዛ ሃገር ሳይሆን ራሱን ከሁሉም በላይ አድርጎ የሾመ ህብረተሰብ ኮሽ ሲል ድው የሚአደርግ ጭስ ሲአይ እሳት የሚለኩስ ህዝብ ነው ወያኔ ላይመለስ አልፎእል ግን ያለንበት ይህንይመስላል ሰሞኑን ሞጣ የሆነውም የዚህ ክፍል አንዱ አካል ነው እቦታው ድረስ ሄጀ እንዳጥዕርዕሑጥም የሚኘግረን ይህን ነው ለዚህ ወደፊት በሰፊዉ የምለው ይኖራል አሁን እውስጥ ዐልገባም..
የምለው እንዳይበዛ በተከታታይ ልመለስ፡፡
የለው ግን ያለንበትን ተረድተን ምን እናድርግ ወደሚለው እናምራ እላለሁ፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sun Dec 29, 2019 2:16 pm

ማድረግ አለብን ብየ የማስበው እንደሚከተለው ነው ፡
የችግሩ ምንጭና ችግሮቹን ከጠቀስኩ መፍትሄውን ለመጠቆም እፈልጋለሁ፡፡
ችግሩ ምንጩ የቆየ ከመሆኑም በተጨማሪ ችግሩን የሚፈታ ሃይልም ስላልተፈጠር በቀላሉ የሚፈታ ነው የሚል እምነት የለኝም ፡ ሥለዢሕ.
1. ልጆቹን በዚህ 28 አመት ውስጥ የተጋቱትን ለማስወጣት ዩንቨርስቲ አስገብቶ ደንጋይ በማወራወር ስለማይፈታ ልጆችን ቶሎ ወደ ቤተሰቦቻቸው መመለስና
ለጊዜው በከፍተኛ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚቻለውን ኮርስ በመስጠት ማስተካከል፡፡ እግር መንገዱን የዩንቨርስቲ መግቢያውን መስፈርት ማጥበቅና መወሰን፡
2.በተለያዩ ትምህርት ቤቶች እየተረከ ያለውን ትምህርት ቶሎ ብሎ ማረም፡
ባተቃላይ ለመበደር ብቻ የተከፈቱ የዳስ ትምህርት ቤቶች መዝጋትና አቅምን ማወቅ፡፡በአጠቃላይ እየተተረተ ያለውን ታሪክ ማቆም ወሳኝ ነው፡፡
መንግስት እየሰራ ያለው መጥፎም ባይሆን ግን አቅሙ ውስን ስለሆነ ይህን መንግስት ይፍታ የሚለው ከበሮ ሲአዩት ይቀላል ግን ሲይዙት ይከብድ እንደሚሉት፡፡ የሚሆነው፡፡
3. ገንዘብ ተበደርን በእዳ ውስጥ ገባን የሚለው ስህተት ነው ምክንያቱም ስራ ለመስራት እኮ ብድር ያስፈልጋል ተበድሮ አትርፎ ነው ብድሩን የሚከፍለው ችግሩ ግን ብድሩን ስራ ላይ ሳያውሉ ይዘውት ስለሄዱ ነው ፡ የሆነው ምክንያቱምበስማችን ተበደሩ እንጂ የት እንደደረሰ አላየነውም ለወጣቱም ስራ አልፈጠረም ስራማ ቢፈጠር ኖሮ ስራው ይከፍል ነበር፡፡
ግን ያ አልሆነም አሁን ግን የምንበደረው ገንዘብ እስራ ላይ ካዋልነው ሃገሪቱን በቶሎ ባያድንም ትንፋሽ ይሰጣል፡፡
ነጋዴ እኮ ተበድሮ ነው ባለሃብት የሚሆነው በብድር ጠንክሮ ሰርቶ ነው፡፡ አሁን በዚህ ላይ የሚሰጠውን ክስ አልቀበልም፡፡ ስህተት ነው፡፡


ሃገሪቱን ለማረጋጋት መደረግ አለበት ብዬ የማስበው

1. . ዲረዳዋን ለማረጋጋት፡ በጠቅላላ የታጠቀውን ሃል ቶሎ ብሎ በመከላከያ መለወጥ እዚህ አካባቢ ያለውን ትጥቅ ቶሎ ብሎ መልክ ማስያዝ፡
ከዚያ በከተማው ከመሳሪያ በስተቀር ላልተወሰነ ወቅት ኮንትሮ ባንዱን መፍቀድ ከጉዳቱ ጥቅም ስለሚረዳን፡
2. ለታሪክ መማሪያ የናዘጋጀውን ታሪክ ማቆም ምክንያቱም የምናደርገው የታሪክ ክርክር ሃገሪቱን ስለሚያፈርስ ምክንያቱም ምኒልክን እሂትለር ጎን ይቁም ብለን ብንስማማ የት ሆነን ምኒልክ ያጠፋው አለ ካልን ሃገሪቱን ፈጠረ ብለን ነው፡፡
ታዲያ ፈጣሪውን ገደል ጨምረን በምን እንነጋገር??ስለዚህ እናቁም ክርክሩ ቶሎ መፍትሄ የለውም ጊዜ ይፍታው፡
3.ቶሎ ብለን የሚአስተምር ሃይል መፍጠር አስተማሪ የሚባለው እኮ የተማሪች ግልባጭ ነው፡ ይህ የትም አያድረስ ቀውሱን ከማስቀጠል ሌላ፡
4. የመሬት ወረራውን ለማስቆም በአዋጅ የቤት ስራ የትኛውም ከተማ እንዳደረግ ማገድ፡ የጨረቃም ቤት ቢሆን ማስቆም፡
ይህ እኮ ችግሩ እራሳችን ላይ ነው ድህነታችን ነው እኮ ህዝቡ መሬት እየወረሰ ያለው እኮ ስለተቸገረ ነው ምክንያቱም በስራት ለችግሩ መፍትሄ የሚሰጠው ተቋምና ባለሙያ ስላጣ ነው ችጉሩን በብቃትና በችሎታ የሚፈታ ተቋምና ባለሙያ እስክንፈጥር ማለት ነው ግን ቶሎ፡
5.በስራዊቱ ውስጥ ከፍተኛ ቅወጣ ማድረግ ከበፊት ባለሙያች ጭምር ቶሎ፡፡
ህዝቡ በሃይማኖት ተቋማትና ሽማግሌወች ላይ እምነት ስለሌው ይህን እምነት ለመመለስ የቆዩ አባቶችን ቶሎ ወደፊት ማምጣትና መቀየጥ፡፡
የመንግስት ድርጆቶችን መሸጡ መጥፎም ባይሆን በኔ ግምት ግን እንዲሰሩ ቢፈቅድላቸውም የሚችሉ ይመስለኛል፡፡
ምክንያቱም ይህን ቀውሱን ተንኮሉን ለማስታገስ ባሉበት ብናሰራቸውም አጎዱን የሚል እምነት ነው ያለኝ፡፡
ሁሉም ማወቅ ያለበት ግን ያለንበት ወቅት እጅግ መጥፎ መሆኑን መገንዘብ ሁሉም ያለበት ነው ባይ ነኝ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Dec 30, 2019 12:38 pm

የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ነው የሚሉት?
አሁን በትኛውም አቅጣጫ እየሰማሁት ያለሁት ከዚህ የተለየ አይደለም፡፡
ቅድሚያ መስጠት የሚገባን አገሪቱን እንዴት ወደ ሀገርነት እንመልስና በእግሯ እናቁም ህዝቡንም እናድን የሚለው ሳያስስበን የባጥ የቆጡን እየቀባጠሩ ሃገር ማፍረሱን መተባበር ምን ማለት ነእ? የምናደርገውን እናውቃለን ?
አሁን ወረቀት እርጥባን ተስጥቶች ባለሙያ ነኝ እያሉ ማቅራራትስ የት ለመድረስ?
አሁን ስለ አባይ ግድብ ጭፈራ መጨፈሩ ከግብጽ፡ ከሜሪካ፡ ከአለም ባንክ ፡ ጎን መጨፈር ለማን ጥቅም ?
ለመሆኑ ድርድሩ ማነን ይጠቃማል? ኢትዮጵያን ወይስ ግብጽን?በምን መንገድስ?
ትዝ ይለኛል በ2019 አካባቢ ግብጽ ነበርኩ
አየር ማረፊያው የገጠመኝ ያልተጠበቀ ነበር፡
ፓስፖርት የሚቆጣጠረው ፖሊስ ከየት ነው የመጣህ ብሎ ሲጠይቀኝ ከኢትዮጵያ ስለው
ወይ ናይል አለኝ አንተም እኔም ናይል ነን አንድ ነን ሲለኝ እጅግ ገርሞኝ ተዘዋውሬ ከተማውን የማየት እድሉ ገጠመኝና ውሃው በከተማይቱ ውብ የሚባሉትን ቦታወች ያጅባ ያምራል፡
በጣም ልቤ እያዘነ ሳለ ወደ አስዋን ግድብ ባለስልጣኖቹ ወሰዱኝና ሳየው ገረመኝ፡
ለመመለስ አየር ላይ ሳለን አብሮኝ የነበረውን ባለስልጣን ለመሆኑ ይህን ውሃ ብናቆምባችሁ ምን ትሆናላችሁ ? ለመሆኑ በምንስ ትኖራላችሁ? ቤንዜን አላችሁ ? ስለው
አዎ ትንሽም ቢሆን ነዳጅ እናወጣለን አለኝ ከሆነ መልካም አልኩና ተመልሰን ካይሮ በዚያን ወቅት ሁስኒ ሙባረክ ነበር ፕሬዝድንታቸው እሱ ዘንድ እንደምንቀርብ ቀጠሮ ይዘው ነገሩኝ እሺ ብዬ ምን ልጠይቀው በሚል ሳስብ የዚህ መከረኛ ውሃ ጉዳይ መጣልኝ፡ የቀጠሮ ጊዜው ደርሶ እንድንቀርብ ነገሩኝ እሽ ብዬ መንገዳችን ቀጠልን ገባን፡ በእውነቱ ጥሩ አድርጎ ተቀበለን ጥሩም ግብዣ አደረገልን አመስግነን ወደ ውይይት ተገባ፡
በዚያን ወቅት ግድቡን ለመገደብ መለስ አላለምም ነበር ሃሳቡም አይሰማም ነበር፡ታዲያ እድሉን ሳገኝ የልቤን ሃሳብ ታል አደረኩ፡
እኔ የመጣሁት ይህ ውሃ ከሚመነጭበት ቦታ ነው ግን እንደናተ ለመብራትና ለመርከብ መጠቀም ቀርቶ የምንጠውም የለንም ይህ ማለት ግን አንድ ቀን ይህን ውሃይ አንጠቀምም ማለት አይደለም እናተ ከቤንዚናችሁ እንኮ ትንሽ ትሸጡልናላችሁ ወይ ? ይህን መብቱን የሚጠቀም ትውልድ ሲመጣስ ምን ልትሆኑ ነው ስለው?
እጅግ ባልተጠበቀ መልኩ በሚገርም ቃል ይህን አለኝ ፡
እናተ ወንድሞቻችን ያን ለማድረግ ያብቃችሁ እንጂ እኛም የምትፈልጉትን ያህል እርዳት ለማድረግ ምንግዜም ዝግጁ ነን ደግሞ ውሃው እኮ እናተን አገልግሎ ስለመጣ እኛን አላገለግልም አይልም
ውሃውን ለመገደብ ለተወሰነ ጊዜ ሊቅንስ ይችላል ይህንም እናተ በሚመቻችሁ መልኩ ብዙም እንደማትጎዱን ተስፋ አለን ብሎ ይልቅስ ምን እንርዳችሁ ሲለኝ መልስ አጣሁ፡፡
አሁን የምሰማን ፉከራና ደላል የሽምግልና ስሰማ መገረሙ ሳይንሰኝ፡
በእኛ በኩልም ሚንልክ ቆረጥን ምንልክን ግን አላውቅም እንዳለው የሜዳ ምሁር ነኝ ባይ አህንም በውሃው መስክ ወረቀት ተምጽዋችለሁ ልናገር እያያለ ልጆሮ እስከሚከብድ ድረስ የሚአቅራራውን ስሰማ የበለጠ ያሳዝነኛል፡፡
መገንዘብ ያለብን እኮ በትንሹም ቢሆን እስከ አሁን ይህ ግድብ የበላው የህዝብ ገንዘብ ቀላል ላለመሆኑ ማወቅ ተምርሃል የሚል ቆሻሻ ወርቀት መያዝ አያስፈልግም ይልቁንስ እንዴት እዳር እንድርሰው ማለት ቀርቶ ለኔም ባለሙያ ነኝ ላቅራራና ገንዘብ ልስረቅ ማለት ምን ማለት ነው?
ግድቡን ሰርተን ለመጨረስ ያብቃን እንጂ ውሃውን የምትሞሉት በዚን ያህል ጊዜ ነው የሚሉትን ተረት እሺ እስከምንስማም እንሙላው ነው ብለን መሙላት ያለብን ? ወይስ ከነሱ አባቶጭ ጋር መተረት?
እረ የሚወራ እናውራ የሚሰራ እንስራ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Sat Jan 11, 2020 1:29 pm


አሁን እየሆነ ያለው ቀላል ቢመስልም በጣም ከባድ ነው፡
ዩንቨርስቲወች አካባቢ እየሆነ ያለው በልመናና በማስፈራራት ማቆም አይቻልም፡፡
ምክንያቱም ልጆቹ በጭንቅላታቸው ያለው በሽታ ነው፡፡
ስለዚህ ትምህርት ተቁማትን ቢአንስ ለግማሽ አመት ዘግቶ ማስተካከል የግድ ነው ፡፡
ከዚህ ውጪ ለመፍታት የሚሞከረው አይሳካም ፡፡

ይህ ሁኔታ በጉልበት ባይዙት መቀሌ ቢከሰት ሀገሪቱ የት ትደርስ ነበር ብለን እንጠይቅ፡፡፡

አሁንም በድጋሚ ችግሮቹ ከዚህ በላይ ከመሄዳቸው በፊት ትምህርት ቤቶች ይዘጉ፡፡ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests