ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ምክክር » Sun Jan 12, 2020 6:23 am

ለሚቾ ግን የስንተኛ ክፍል ተማሪ ብትሆን ነው እንዲህ ፍርጥም ብለህ ት/ቤት ይዘጋ ምትለው?ስንት የሚዘጋ እያለ! ከወያኔ ማንቁርት ጋር ተምታቶብህ ይሆን?
Be nice to yourself
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 322
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Feb 05, 2020 11:24 am


አሁን ብንፈራውም መጨረሻ ደርሰናል፡
አሁን እየሆነ ያለውን ለማቆም የሚችል ሃይልም አይታየኝም፡ ብዙወቻችሁ እንደወያኔና ጃዋር እሳት እየጫራችሁ ነው፡፡ ሀቁ ግን ሁሉም የሚዘላብደው ትክክል አይደለም፡፡
ሃቁ ይህን ይመስላል ብዙ ጊዜ የደገምኩት ቢሆንም ልድገመው፡፡
1. አሁን ታስረዋል ብለን ከምንጮህላቸው ቁጥሩ በብዙ እጥፍ የሚበልጥ እንደከብት ታግቶ እየተሰቃየ ነው፡ ከዚህ መከራ የሚመልጥም በልመና የሚለቀቀውም ቁጥር ብዙ ነው፡፡
እንጂ እናተ በማህበራዊ መድረኩ የምትጮሁት አይደለም፡ ይህን የሚአውቅ ህዝብ ትግስቱን በመጨረስ ላይ ደርሶአል ማን ያቆመው ይሆን?
2.ወለጋ እየተካሄደ ያለው በመሰረቱ ህግን ለመመለስ የሚደረግ ቢሆንም ይህ የኦሮምያ ሃይል የሚባለው ህዝቡን ለማበሳጨት ያልተገቡ ስራወችንም እየሰራ ነው ግፍ ተፈጸመ የሚለው ብዙ አያሳይም፡
3. አዲስ አባባን እያመሰ ያለው ታከለ የሚሉት ደ ን ቆ ሮ የሚመራው ስብስብና ራሱነው
4. ሃረሪቱን እያየመሳ ያለው ሽመልስ አብዲሳ የሚባል ዶ ማ ነው፡ በተጨማሪም የሚመራው ተቁም ፡
5 ለዚህ ሁሉ ችግር ፈጣሪው አሁንም ይህ የኦሮምያ ፖሊስ የሚሉት ስብስብ ነው ግን ምላሹን አያውቅም፡፡ ጃዋር የቃዠውን የሚፈጽም ሃይል ሆኖአል፡
6 በቤተክርስቲያኒቱ ላይ ቀውስ እየፈጠረ ያለው አሁንም ታከለና ሽመልስ ናቸው፡፡
መጨረሻም ጥፋቶቹ ይህን ይመስላሉ እንጂ ምንም የጠቅላይ ሚንስተሩ እጅ መኖሩን ምንም የሚያሳይ ምንም የለም ፡ ነገር ግን ለውጡን ይረዱኛል እያለ ከኦፒዲኦ የሚሰብስባቸው እየጠለፉት ይገኛል፡
ስለዚህ መንግስት ለመመስረት የሚደረገውን ትግል መደገፍ ወሳኝ ነው ፡፡
እኒህን እንጨትና ቀጀራ አሸክሞ ጃዋር ያሰማራቸውን ተገቢውን ምልሽ መስጠት መፍትሄ አይደለም መጠፋፋት እንጂ፡፡
ሁሉም በደብ ሊአስበው የሚገባ ነው፡፡
መፈረስ ላይ ነነን፡፡ የለሁበትም፡፡

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1140
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Thu Feb 06, 2020 1:37 am

ውሻው ለማ፡፡ ቅቅቅቅ፡፡ ! ድሮም ህዝብ እንዲበላላ ለማየት ነበር ፍላጎትህ ፣ አሁን እኔ የለሁበትም ስትል አታፍርም? አንተና አንተን በመሰሉ ጃርቶች የተሰበከው የጥላቻ መርዝ እዚህ ሲደርስ ደርሶ ለህዝብ አሳቢ ለመምስል እኔ የለሁበትም ትላለህ? ዘመኑን ሙሉ በልመና ልጆቹን ያሳደገው ታማኝ ለማኝ እኮ የጃዋር ሜንጫ ይብላኝ ያለው ትንቢት ነው አንተና ልጆችህን ሊቀላ የመጣው፡፡ የጠሉት ይወርሳል፣ የተመኙት ይደርሳል ነው ፡፡ አርፈህ አንገትህን አመቻች፡፡ የውሻ ልጅ፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8141
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Feb 07, 2020 1:57 pm

ቁቅቅቅቅ
ክቡ እረ ተከራከር ነው ያለ አጎቴ ?
ምን እያልከኝ ነው ?አንገትህን አዘጋጅ ነው ያልከኝ ? አጎቶችህ እኮ አልችል ብለው ነው የቀሩት እንኳን ጃዋር የሚአስሮጣቸው ህጻናት ? እውነት ነው የምልህ ያሳዝኑኛል
አስር እንጨት ወይም ደንጋይ ደርድረው መንገድ ዘጋን ብለው ሲዘፍኑ ሳይ ክልቤ አዝናለሁ
ተመልከት አጎቶችህ ምን እይነት ትውልድ እምርተውልን እንደተደበቁ?
ቆሻሻን ለጊዜው ነው እንጅ ታጥበዋልህ አታውቅም?
አይዞህ አትፍራ ጊዜው የጨለመ ቢመስልም ይጠባል? ይህን ካልኩ እስኪ አውቃለሁ የሚለው ሁሉ መፍትሄ ሳይሆን እንደአንተ ተረት እያወራ እያየሁ ስለሆነ እስኪ ትንሽ ልበል፡፡

በየሁሉም መስክ የምሰማው ጥያቄ በመጠኑ አንድ አይነት ነው አዎ ልክም ሊሆን እንደሚችል አምናለሁ ችግሩ ግን እንዴት የሚለው ነው?
የምሰማው ጥያቄ ምን ይላል " ህግ ይከበር" የሚል እንደት ለሚለው የሚመልስ የለም ፡፡
በዚህ 27 አመት ያሉት ተቁማት ፈርሰዋል ህግ አስከባሪም የለም ታዲያ ህግ ማን ያስከብር?
መንግስት የሚባል የለም
አሁን ከሞላ ጎደል መንግስት የሚባል ክፍል ለመመስረት የሚቻለውን እያደረገ መሆኑን እያየሁ ነው ይህን ሲአደርግ ግን የተወሰኑት ሲጠልፉት ይታያሉ
ለዚህም ምሳሌ ለመጥቀስ በድጋሚ ልጥቀሰው
ታከለና ሽመልስ በጃዋርና መሰሎቹ ቅዠታሞች እየተመሩ ያበላሻሉ ይህን አያይም ወይ የሚል ቢኖር ያያል ግን ምን ያድርግ ይተካ ትሉ ይሆናል በማን? ሲተካቸውስ እየመሰረቱት ያለ መረብ ተንዶ ቀውስ ውስጥ አንገባም ወይ?
መሆን የሚቻለው መንግስት የሚባለውን መመስረት ያስፈልጋል የሚአስፈልገው ፍጥነት ነው፡፡
እየረበሸ ያለው እኮ ይህ

የአማራ ልዩ ሀይል
የኦሮሞ ሀይል
የትግራይ ሀይል
ወዘተ የሚባለው ነው
መደረግ ያለበት ይህን ሃይል እፍርሶ ህዝቡን ከሌባ የሚጠብቅ ሀይል አስማርቶ ህዝቡን መተው ነው እራሱ ሰላም ይፈጥራል
በሁሉም አካባቢ ተዘዋውሬ እንደተረዳሁት ይህን ነው የሚአሳይ ህዝቡ ዘንድ ምንም ችግር የለም፡፡
ይህ ነው ቶሎ መፈታት ያለበት፡፡
የአዲስ አበባ ህዝብ ታኖል የምትሉትን እየሰማሁ ነው፡፡
አወ ታፍኖአል ግን ምን ይሻላል ገንፍሎ ሜዳ ይውጣ ? ማን ይመልሰዋ?
በ97 አም ለምርጫ ሰልፍ ግልብጥ ብሎ ዲወጣ አይደለም የክቡ አጎት መሞቱ ላይቀርለት ሮጦ አየር ሀል ገብቶ አድንኙ ያለ ወዶ ነው? ጨንቆት እኮ ነው ስለዙህ መጠንቀቅ ያስፈልጋል
ታከለና ያሰማራው አረም ያፈን ይመስላቸዋል እኔ ግን እየለመን ስላስታገስነው ነው ይህ ትግስት ይፈነዳና ችግር ይገጥመናል በሁላ የለሁበትም ያልኩም ለዚህ ነው ክቡ፤
አንድ ታሪክ ልንገራችሁ
በአንድ ወቅት ከተማ እየተዘዋወርን አንድ ክስተት አየሁ ልንገራችሁ፡፡
ሁለት ጎረሶች ተጣልተው ይደባደባሉ
ልጆቹ
አንዱ ከገጸር አካባቢ የመጣ ነው
አንዱ የከተማ ልጅ ነው
ታዲ ተፎካከሩና ገጣሙ፡
ያከተማ ያደገው ልጅ አሰላልፉን አሳምሮ ዱብ ዱብ አለና ያነን ከገጠር የመጣ ልጅ በቦክስ ብሎ ጣለው ገደለው ብየ ልገላግል ሮጬ ስደርስ ያ የወደቀ ልጅ
ሲነሳ ወደል ደንጋይ ይዞ ተነሳና ሊጭንበት ሶሞክር ከተሜው ምን አለ እኔ በሱ አላልኩም ብሎ በሁላየ ተደበቀ
አሁንም የማየው ይህን ያስታውሰኛል ስለዚህ እንዴት ይህን የፈረሰ መንግስት የሚባለውን ለማቆም እንሞክር ነው እንጂ ሁለት ልጆች ቆንቸራ 3 ልጆች እንጨት ይዘው አየን መንግስት ህግ ያስከብር የሚለው ጩህት መልስ አያመጣም የለለ መንግስት የለለ ህግ አስከባሪ?
እስሪ መፍትሄ እናስብ እባካችሁ፡
ሌላው እንዳልኳችሁ የተጠለፈው ህዝብ ብዙም ቢሆን እነዚህተጠለፉ ህጻናት ላይ የደረሰ አዳጋ መኖሩን የሚአሳይ መረጃ አልደረሰኝም ያማለት ያሉበት ሁኔታ ከባድ አይሆንም የሚል ግምት የለኝም ያለንበት ወቅት በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ በጣም ተጠንቅቀን መረጃ መለዋወጥ ያስፈልጋል
የተሳሳተ መረጃ ሊፈጥረው የሚችለውን ሁሉም የሚአውቀው ነው ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡
ድሃን ማጋደል ወጀል ነው!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1140
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ክቡራን » Sat Feb 08, 2020 3:58 pm

ጠጆ ፣ ማር የጠገበ አንገትህ በጁሃር ሜንጫ እንዳይቀጠነስብህ ካሳዛነህ ግቢህን ጠብቅ፡፡ ይህን ተመልከት ፡፡ እጊዜአብሄር እርባና ቢስ የሚለውን ቃል ሲፈጥር ምሳሌው እንድትሆነን አንተን ሰራህ፡፡ እንኳን ከጭቃና ካመድ ተድቦልብለህ ተሰራህልን ፡፡ ሎል፡
https://youtu.be/sYqhCuLktp8
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8141
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Feb 17, 2020 12:08 pm

================================በድጋሚ ================================================================
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ነው የሚሉት?
አሁን በትኛውም አቅጣጫ እየሰማሁት ያለሁት ከዚህ የተለየ አይደለም፡፡
ቅድሚያ መስጠት የሚገባን አገሪቱን እንዴት ወደ ሀገርነት እንመልስና በእግሯ እናቁም ህዝቡንም እናድን የሚለው ሳያስስበን የባጥ የቆጡን እየቀባጠሩ ሃገር ማፍረሱን መተባበር ምን ማለት ነእ? የምናደርገውን እናውቃለን ?
አሁን ወረቀት እርጥባን ተስጥቶች ባለሙያ ነኝ እያሉ ማቅራራትስ የት ለመድረስ?
አሁን ስለ አባይ ግድብ ጭፈራ መጨፈሩ ከግብጽ፡ ከሜሪካ፡ ከአለም ባንክ ፡ ጎን መጨፈር ለማን ጥቅም ?
ለመሆኑ ድርድሩ ማነን ይጠቃማል? ኢትዮጵያን ወይስ ግብጽን?በምን መንገድስ?
ትዝ ይለኛል በ2019 አካባቢ ግብጽ ነበርኩ
አየር ማረፊያው የገጠመኝ ያልተጠበቀ ነበር፡
ፓስፖርት የሚቆጣጠረው ፖሊስ ከየት ነው የመጣህ ብሎ ሲጠይቀኝ ከኢትዮጵያ ስለው
ወይ ናይል አለኝ አንተም እኔም ናይል ነን አንድ ነን ሲለኝ እጅግ ገርሞኝ ተዘዋውሬ ከተማውን የማየት እድሉ ገጠመኝና ውሃው በከተማይቱ ውብ የሚባሉትን ቦታወች ያጅባ ያምራል፡
በጣም ልቤ እያዘነ ሳለ ወደ አስዋን ግድብ ባለስልጣኖቹ ወሰዱኝና ሳየው ገረመኝ፡
ለመመለስ አየር ላይ ሳለን አብሮኝ የነበረውን ባለስልጣን ለመሆኑ ይህን ውሃ ብናቆምባችሁ ምን ትሆናላችሁ ? ለመሆኑ በምንስ ትኖራላችሁ? ቤንዜን አላችሁ ? ስለው
አዎ ትንሽም ቢሆን ነዳጅ እናወጣለን አለኝ ከሆነ መልካም አልኩና ተመልሰን ካይሮ በዚያን ወቅት ሁስኒ ሙባረክ ነበር ፕሬዝድንታቸው እሱ ዘንድ እንደምንቀርብ ቀጠሮ ይዘው ነገሩኝ እሺ ብዬ ምን ልጠይቀው በሚል ሳስብ የዚህ መከረኛ ውሃ ጉዳይ መጣልኝ፡ የቀጠሮ ጊዜው ደርሶ እንድንቀርብ ነገሩኝ እሽ ብዬ መንገዳችን ቀጠልን ገባን፡ በእውነቱ ጥሩ አድርጎ ተቀበለን ጥሩም ግብዣ አደረገልን አመስግነን ወደ ውይይት ተገባ፡
በዚያን ወቅት ግድቡን ለመገደብ መለስ አላለምም ነበር ሃሳቡም አይሰማም ነበር፡ታዲያ እድሉን ሳገኝ የልቤን ሃሳብ ታል አደረኩ፡
እኔ የመጣሁት ይህ ውሃ ከሚመነጭበት ቦታ ነው ግን እንደናተ ለመብራትና ለመርከብ መጠቀም ቀርቶ የምንጠውም የለንም ይህ ማለት ግን አንድ ቀን ይህን ውሃይ አንጠቀምም ማለት አይደለም እናተ ከቤንዚናችሁ እንኮ ትንሽ ትሸጡልናላችሁ ወይ ? ይህን መብቱን የሚጠቀም ትውልድ ሲመጣስ ምን ልትሆኑ ነው ስለው?
እጅግ ባልተጠበቀ መልኩ በሚገርም ቃል ይህን አለኝ ፡
እናተ ወንድሞቻችን ያን ለማድረግ ያብቃችሁ እንጂ እኛም የምትፈልጉትን ያህል እርዳት ለማድረግ ምንግዜም ዝግጁ ነን ደግሞ ውሃው እኮ እናተን አገልግሎ ስለመጣ እኛን አላገለግልም አይልም
ውሃውን ለመገደብ ለተወሰነ ጊዜ ሊቅንስ ይችላል ይህንም እናተ በሚመቻችሁ መልኩ ብዙም እንደማትጎዱን ተስፋ አለን ብሎ ይልቅስ ምን እንርዳችሁ ሲለኝ መልስ አጣሁ፡፡
አሁን የምሰማን ፉከራና ደላል የሽምግልና ስሰማ መገረሙ ሳይንሰኝ፡
በእኛ በኩልም ሚንልክ ቆረጥን ምንልክን ግን አላውቅም እንዳለው የሜዳ ምሁር ነኝ ባይ አህንም በውሃው መስክ ወረቀት ተምጽዋችለሁ ልናገር እያያለ ልጆሮ እስከሚከብድ ድረስ የሚአቅራራውን ስሰማ የበለጠ ያሳዝነኛል፡፡
መገንዘብ ያለብን እኮ በትንሹም ቢሆን እስከ አሁን ይህ ግድብ የበላው የህዝብ ገንዘብ ቀላል ላለመሆኑ ማወቅ ተምርሃል የሚል ቆሻሻ ወርቀት መያዝ አያስፈልግም ይልቁንስ እንዴት እዳር እንድርሰው ማለት ቀርቶ ለኔም ባለሙያ ነኝ ላቅራራና ገንዘብ ልስረቅ ማለት ምን ማለት ነው?
ግድቡን ሰርተን ለመጨረስ ያብቃን እንጂ ውሃውን የምትሞሉት በዚን ያህል ጊዜ ነው የሚሉትን ተረት እሺ እስከምንስማም እንሙላው ነው ብለን መሙላት ያለብን ? ወይስ ከነሱ አባቶጭ ጋር መተረት?
እረ የሚወራ እናውራ የሚሰራ እንስራ፡፡
===================================================================================================================
በድጋሚ በዚህ ላይ መጨመር ባያስፈልግም ነበር ግን ልድገመው፡፡
በዚህ ውሃ ላይ ምንም አይነት ድርድር ማድረጉ አስፈላጊ አደለም ባይ ነኝ
አሁን ስራውን መጨረስና ለህዝብ ማቅረብ ነው፡፡
የእኛ ቴክኒክ ባለሙያወች ያጠኑትን ለማየትም ከውጤት በኋላ እንጂ ምንም ችግር ሳይደርስባቸው ማቅራራታቸው ተገቢ አይደለም
ስለዚህ የህዝቡን ገንዘብ ዳር ማድረስ እንጂ ምንም ድርድር አያስፈልግም
ድርድርም ካስፈለገ ሁሉንም የተፋሰሱን ሃገራት በመጨመር ብቻ ነው ፡፡ እንጂ ከግብጽ ጋር ብቻ ምንም አያስፈልግም መፈረምና መስማማትም አያስፈልግም ባይ ነኝ፡፡
ይሁን እንጂ አሁን ከየአቅጣጫው የምሰማው ጩህት መጥፎ አይመስለኝም፡፡
ስራውን እንቀጥል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1140
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Feb 17, 2020 10:16 pm

አቶ ለማ ከላይ ግብጽ የነበርከው በ2019 እንደነበር ትገልጽና ወረድ ብለህ ደግሞ ፕሬዝዳንታቸው ሆስኒ ሙባረክ ነበር ትላለህ።እንዴት ነው ነገሩ....
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Feb 18, 2020 4:55 pm

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡ ይቅርታ 2009 ብለህ አርመው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1140
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Feb 26, 2020 11:35 am

ተጨማሪ መረጃ፡ ስለዚህ ግድብ፡
እላይ ግድቡ ከመጀመሩ በፊት ባገኘሁት እድል ነግሬአቸው ነበር ፡ በውይይቱም ላይ የተገኙት ሰውች መካከል የዛሬው ፕሬዝዳንታቸው በዚያን ወቅት የጦር መኮነን የሆነው አልሲስ ነበር
የተናግረም ልክ ዛሬ የሚተርክቱንታሪክ ነበር ያለው፡፡
አሁንም እያደረጉት ያለው ያነን አስተያየት ነው፡፡
አሁን ይህን እየሰማን መፈከሩን ትተን የሚደረገውን እናደርግ፡እሱም በግሌ የማስበው ይህን ነው፡
1. አሁን እየደረሰኝ ያለው መረጃ እውነት ከሆነ መልክም ነው መሆን ያለበት ይህ እንደሆነ ቀደም ብዬ ጠቄሻለሁ፡ ድርድር የሚለው ተረት ወዲያ መተውና ራሳቸው ከአለቆቻቸው ጋር ይዘፈኑበት፡
ወደፊትም ድርድር ከተፈለገ ከግብጽ ብቻ ጋር ሳይሆን
በመላ ከተፋሰሱ ተካፍይ ሀገሮች ጋር ብቻ መሆን የሚገባውም ግድቡ የሚአደረስባቸው ጉዳት ምንድን ነው በሚል ቴክንካዊ ድርድር ብቻ ነው መሆን ያለበት እንጂ በራሳችን ሃብት ምን አገባቸው?
አወ መንግስት ያለበት የገንዘብ ችግር ይገባኛል እነሱም ይህን ተገንዝበው እጁን ሊጠመዝዙት እያሰቡ እንዳሉም ይታየኛል ግን ሊሆን አይገባው ባይ ነኝ፡
መህፍትሄው ግን በየራሳችን እጅ ነው ይህን መጠቀም ደግሞ የራሳችን ጉዳይ ነው ባይ ነኝ ስለዚህ መንግስትን በዚህ መልኩ ልደግፈው ይገባል ባይ ነኝ፡፡ እሱም የሚከተለው ነው፡፡
1. ማንም ኢትዮጵያዊ እስከአሁን ያልከፈልን ካለን የምንችለውን ያህል ለግድቡ በመክፈል በተለይም በውጪ የምተገኙ ወገኖቻችን የገነዘብ ርዳታ የምንችለውን ቶሎ መርዳት፡፡
2. . በሃገር ቤት የምንገኝ መንግስትን ደመዝ ይጨመረን እያልን የበለጠ ጤና መንሳታችን ቶሎ ማቆም ይልቁንም ያለንን መርዳት የደመወዝ ችግርም ቢከሰት ከማልቀስ መቆጠብ፡፡
3.ይህን ብድር እንስጥ የሚሉትን ገንዘብ ያለምክናት ካልሰጡ ወዲ እንደፈለጋችሁ አድርጉ የራሳቸው ጉዳይ ነው ብሎ ወዲያ መተው፡
መጨረሻም ስራውን በቶሎ ማፋጠንና ስራ ላይ ማዋል፡፡
ለችግር መበርከክ የለብንም፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1140
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: MSN [Bot] and 2 guests