ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Mar 09, 2020 9:06 pm

አቶ ለማ የመፍትሄ ሐሳቦችህ ሁሉ የወቅቱን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘቡ አይደሉም፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1207
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Mar 12, 2020 3:49 pm


ችግሩ ለምን ተፈጠረ ሳይሆን ችግሩን ማን ፈጠረው? ለምን ፈጠረው? አሁንስ እንዴት እንፍታው ? ወደሚለው መሄድ የግድ ነው፡፡

ችግሩ የተፈጠረው ደጋግሜ እንዳልኩት ወያኔ አይደለም ብቸኛ ፈጣሪዉ ተጠቃሚው እንጂ፡፡
በሀገሪቱ ውስጥ የ80 ዓመት ሺማግሌ ንጉስ ለመግደል ያ የጠፋ ትውልድ ወያኔን ጥሎልን ጠፋ፡
ከዚያም በወቅቱ የመሃል ወጣቱ ሃገር ተብትናለች ለእኛም ስልጣን እንውሰድ በሚል አሁን ለማቆም የቸገረንን ኦነግ ፈጠሩልን ፡፡
የዚህ ጉብል አላማ ስልጣን ከተገኘ ሃገርም ብትሆን ትፍረስ የሚል ፖለቲካ ነው ብለው የሚጏዙ ደደቦችን አፈራን፡
መታወቅ የሚገባን ይህ ሃይል ለስልጣን የማይዋሸው ውሸት አልነበረም አሁንም ውሸቱን እንደቀጠለ ነው ችግሩ እዚህ ላይ የተበላሸው ራሱ ብቻ ሳይሆን ልጆቹን ይዞ ገደል እየገባ ነው ፡
አሁን ይህን ቡድን ታሪክ እያስተማሩ መመለስ አይቻልም ፡ የሚቻለው ልጆቹ በዝግታም ቢሆን ወእውነተኛው መንገድ እንዲመለሱ መታገል ነው፡፡
እንጂ ልጆቹ የተማሩትን ተናገሩ ብሎ መጮህ የትም አያድርስ፡፡
አሁን እየሰማሁት ያለው በጣም አሳዛኝ ነው "ይተፋውን ምራቅ መልሶ የሚልስ"ትውልድ ይዘህ ትደርስ?

ትናትና 'እድቃን የፖለቲካ ሮድ ማፕ አቀረበ ብለን ስንጮህ የነበርን
አሁን ደግሞ
ልደቱን የፖለቲካ ሊቅና ፈትፋች አድርጎ መጮህ ምንድን ነው?
ትናት ወያኔን ስናወቅስ አብሮ ሲአፈርስ የነበር ዛሬ አዳኝ እንዴት ሊሆን ይችላልል?
ለዚህም ነው ደጋግሜ ወጣቱ መስመሩን ለቆአል እያልኩ የምናገረው፡፡
ስለዚህ ይህን ወጣት ወደ መንገዱ መመለስ የግድ ነው፡፡ ለዚህም ከሞላ ጎደል የሚከተሉትን ብናደርግ ይበጀናል የምል ግምት አለኝ፡፡
1. ተቋማትን በእግራቸው እናቁም
ለዚህም ባለሙያወችን ከየቦታው ምንም የፓርቲ አባል ያልሆኑ ወደቦታው እናምጣ
እዝሂህም ላይ ምሳሌ ለመጥቀስ ባንኩ ወደቀ ፈረሰ ሞተ እንላለን ምክንያቱን ስንፈልግ የሚነገረው ኦህዲድ ስለሆነ ነው የሚል ወቅቱ የጣለብን በሽታ እንቃዠለኝ.
ምክንያቱ ግን እናተ እንደምትሉት ሳይሆን በኔ ግምት የባለ ሙያ እጥረት ነው፡ ስለዚህ በውጪ ያሉ ዜጎችን ወደቦታው ማምጣት ነው፡፡
ባንኩ ሁሉም ያማራ ነው የሚለውን ደንቆሮ ምሁር ጠብደል የዘባረቀውን ሰምቶ እውነት መስሎት ሃገር ቢአጥጠፋ ምንድነው ችግሩ?
እዚህ ላይ ቅድሚያ ሊሰጥ የሚገባው እኒህን ወጣቶች ማስተካክልና ማረም ነው፡፡
እዚህ ላይ ያሉ ፖለቲከኛ የለም ስጣኑን እንዴት እናግኝ የሚል ብቻ ነው፡፡እከሌ እከሌ የሚባል የለም፡፡
2. ሰራዊቱ ምን መልክ ነው ያለው ? እምነት የሚጣልበት ብቻ ሳይሆን ራሱን በግና በደብ እየመራ ነው ወይ? ህዝብ ሊአድን ቀርቶ ራሱን ያድናል ወይ? ይልቅስ ለችግሩ ቀዳሚው ራሱ አይደለም ወይ?ስለዚህ ምን መደረግ አለበት ስንል የበፊቱ የሰራዊቱ አባላትን ቢአንስ ያሉትን ቶሎ ወደመሪነት ማምጣት ለምሳሌ
እንደ ጀኔራል ካሳየ ጨመዳ ጀኔራል ዉበቱ ን እንደ 50 አለቃ አርበኛ አሊ በርኬ ያሉትን ወደ ቦታው ማምጣት በትቂቱ ነው የጠቀስኩት ሌሎችም አሉ፡፡
ቢአንስ ሰራዊቱን በመሪነት ላይ እኒህና መሰል ሰወችን ካስቀመጥንመልክ ያስይዙታል፡
አሁን እያወራን ያለው ኦሮምያ ይህን ያህል ልዩ ሃይል አዘጋጅ እንልና ደግሞ ህግ አልተከበረም እንላለን ታዲያ ማን ክልሉን ይጠብቅ? እንዲህም ሆኖ አልቻሉትም፡ አሁንም መፍትሄው እላይ ያልኩት በጠኑም ይፈታል የሚል እምነት አለኝ፡፡
ቶሎ ካደርግን ነው፡፡
3.አሁን እየሰማሁት ያለው የሽግግር መንግስት እንመስርት የሚል ዶማ መስማት ግን ያማል፡፡
ከማን ከማን አዋጠህ ነው የሽግግር መንግስት የምታቋቁ? ጃዋር እስከ ጭፍሮቹ የዚህ ክፍል አእል ካልሆንኩ አሀገሪቱን አፍርሼ ልሄድ ነው እለህ አይደለም
ታዲያ ፍርሻውን ለማፋጠን ነው?
አሁን አሁን ስለሽግግር መንግስትም ሆነ ስለምርጫ የምናነሳበት ወቅት አደለንም የፈረሰችውን ሀገር ወደ ፖታው መመለስ ያስፈልገናል፡፡
በተለይ የሽግግር መንግስት የሚለውን ዘፈን ማንሳቱ የነከማል ገልቹን የያዛችሁትን ይዛችሁ ይዱ ማለት ነው ቆም ብለን እናስብ፡፡
አሁን እያየሁት ያለሁት ተቁማትን ለመመስረት ሁሉም እየታገለ እንዳል ሆኖ በሃሳብ ሊደገፍ ይገባል ሀገር ከፈለግን፡፡
ማእዛ የፍርድ ቤት ሹም ስለሆነች ህግ ታስከብር
ምክትል ጠቅላይ ምኒስተሩ ተኝቶአል
ረባሹን ሁሉ ያማራ ክልል ይሰር እንዴ ምን ማለት ነው የተደገሰውንም አብረን እናስብ እንጂ፡፡
እኔ እያየሁት እንዳለሁ ሁሉም በሚችሉት እየሞከሩ ነው ሊታገዚ ይገባል እንጂ ሊሰደቡ አይገባም ባይ ነኝ፡፡
ሰውን ንፍጣም ለማለት ያንተን ንፍጥ እያዝረከረክ አይደለም፡፡
ስለዚህ ችግር ለመፍታትና እንዴት እንፍታ ወደማለት ከመሆአዝ ማንም የሚተርተውን እየሰማን ማጨብጨብ መፍትሄ አይደለም፡፡ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Aug 19, 2020 11:48 amአሁን እየሆነ ያለው ቀደም ብየ የተናገርኩት ርማት ለማድርግ ነው ይህ ኦፒዲ መታረም አለበት ፡፡
ዘላቂም የሚሆነው ይህን የሮሚያ ሀይል የሚባል ጉብል ወደ መስመር ማስገባት ነው፡፡
ታከለን ማንሳት መልካም ቢሆንም አሁንም ሽመልስ የሚሉት ---- የጃዋር ተላላክ መውረድ አለበት፡፡
በዚሂህ ከ5 አመት በፊት ምርጫ ማካሄድ አንችልም
ምክንያቱም ተቋማት የሉም አሁን ሰራዊቱን መስመር ለማስያዝ የሚደረገው ትግል መደገፍ አለበት፡፡
ሀገሪቱ 30 አመት ወታች መለሱን አጠፉን አሁን ደግሞ ይህ በሽታ ቢንስ 10 አመት ቸመረን ማለት በድምሩ ቢንስ 40 አመት ወድታች ነው የተመለስነው
ይህ ከባድ ነው ቢዚ ጥቃት ብቻ የሚቆም አደለም ብንችል መቀነስ ነው መሞከር ያለበት፡፡አሁን ጎልተው እየታዩ ያሉ ችግሮን ሁላችህም ብታውቁትም መፍትሄውን እያወራችሁ አይደለም መሆን ያለበት ግን የምተዘባርቁት አደለም፡፡
አሁን ወያኔ ምርጫ አካሄዳለሁ የሚለውን ዘፈን ይዛችሁ ለምተዘባርቁ ጥያቄየን መልሱ?
ለመሆን ተውዳዳሪ የሚላቸውን ፓርቲ ነን ሰውም ነን ለሚሉት ማን እውቅና ሰጣቸው? ራሱን እያራባ ፓርቲ ስላችሁ አብራችሁ ትዘባርቃላችሁ?
ለራሱ ልወያኔ ማን እውቅና ሰጠው አሁንም እነሱ የፈጠሩ ምርጫ ቦርድ ነው ያለው???
አሁን ወያኔ የሚለውን ይበል ተውት ዝም በሉ፡፡
ሲኖዶስ በሽታውን ተቋቁምን እንሰብሰብ ነው የሚለው? የተለየ ምታት አለው?
በጠቅላላ ሰው እንዳይሰባሰብ መዝጋት ነው፡
ኢንተርኔት ይከፈትና ሰው ይሙት ነው የሚለው የሰባዊ መብት የምትሉት? ያሳዝናል
ይህ ሁሉ ወያኔ የፈጠረው ሲኖዶስና ሰባዊ መት ነው፡
ይህን ሁሉ ለማስተካከል በብልሀት መሞከር ያስፈልጋል ሁኔታወች በጣም መጥፎ ናቸው፡ ትግስት ያስፈልጋል፡
አሁን ጠቅላይ ሚኒስተሩ ያውቃል የሚለውን ትተን ሁሉም መታደስ አለበት አሁን ሊረዱ ያስፈልጋል፡
ያለንበትን መረዳት ያስፈልጋል፡
የመሬት ወረራውን ታከለ ይምራው እንጂ ኦፒዶ በነበቀለ ተጠልፎ ብዙ ነው የጥርፋው ጠቅላይ ሚኒስተሩ ግን የለበት በቀኝ ስሄድ በግራ እየቀደሙት ነው እንጂ፡፡ ያለ ስሙ እጨፈጨፍን ሀገር አናጥፋ፡ የሚታወሩት ሁሉ ብዙ ትርጉም አልሰጠኝም ታገሱ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests