ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Sep 18, 2017 1:45 pm

ክቡ ከፒያሳና ለገጣፎ
ብለው ብለው አስወጡህ

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
በል እውጭ ሆነህ እየተቃጠልክም ቢሆን አንብ
ያሳዝናል የኔ መብት አይከበርም ማለትህ ነው?
መልክተኛየን ያገዱብኝ ወይ ነዶ!
ቁቅቅቅቅቅቅ


እስኪ ትንሽ ልበል ደግሞ

የጎንደሩን ትያትር ያዩት መሰለኝ ከዚህ ውጪ ቢሄዱ ዱላውንም ለመሸከም ተዘጋጅተው ሊሆን ይገባል

በጣም አስደንጋጩና አሳሳቢው ግን ሀረር ላይ የፈጠሩት እሳት ነው በጣም ያሳዝናል
አብዲ እያለ ይህ ትንሹ ነው ይቀጥላል ብንወድም ብንጠላም ስለዚህ መታሰብ አለበት

ለማ አምልጦት ጥሩ ቃል ወጥቶታል ባንወድም መለያየት የምንችል ሰወች አይደለንም ነው ያለው እውነቱን ነው ይህ ቢቻል ኖሮ ድሮ እንችል ነበር ግን አይሆንም እድላች አብሮነት ብቻ ነው
ስለዚህ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ነን ብላችሁ በስድብ የምትፎክሩ እባካችሁ ታገሱ ህዝቡንም ወደ እሳት አትማግዱት
እንደምትሉት ህዝቡ የራሱን እድል መወሰን እንደሚችል አሳየ የምትሉት እውነት ከሆነ እስኪ እድሉን ያግኝና ይወስን የምናየው ይሁን አሁን ችግሩ ይህ ግድያ ያብቃ እባካችሁ እዘኑለትና አግዙት እንጂ ሁሉንም ጠላትህ ነው እያላችሁ ጠላት አትግዙለት ይብቃው
ታገሱ
እዚህ ላይ እንደሰማሁት እስከ አሁን ባለኝ መረጃ መሰረት ግን ይህን ይመስላል
ከሱማሌ መጥቶ ተያዘ የሚባለው እስከ አሁን እልተረጋገጠም ግን ይህን ወሬ በመስማት ወጣቶቹ እናተ( ቄሮ) የምትምአቸው ትንሽ ልጆች በሱማሌ ወገኖቻችን ላይ ጥቃት አድረሰዋል ያሳዝናል
በአብዲ የሚመራው የታጠቀ ሀይልም ከፍተኝ ጉዳት አድሮሳል እያደረሰም ነው ተሎ መቆም ይገባዋል ይህ መጥፎ እሳት ነው
ኦሮሞኛ ወገኖቻችን ወታደር ካምፕ የደረሱት የኛ ዘመዶች ይጠብቁን እንጂ ትግሬን አንቀበልም ብለው ተቃውመው እዚህ እርግጠኛ ነው ባልልም አንድ ትግሬኛ ተናጋሪ ኮለኔል የሚባል ማረግ የተሸከም ---- ይመራው የነበር ሰራዊት ጥግ ፈላጊወች ላይ ጉዳት አደረሰ ነው የሚሉኝ ያሳዝናል
አሁን ድረስ ሰወች በፍራት ላይ ሆነው እየተፈናቀሉ ነው የሚል መረጃ ነው ያለኝ

እባካችሁ ሱማሌኛ ተናጋሪ ነን የምትሉ ተው በሉ በጣም ያስቸግራል ህዝብ ይጎዳል
እስኪ ችግሩን መርምሩ እባካችሁ
ሌላ በተለይ ኦሮሞኛ ተናጋሪወች ካምፕ የደረሱት ምግብ ይፈልጋሉ እየተባለ ስለሆነ እርዱ እባካችሁ
ኦጋዴን ያለው ጉዳይ ሲደርስ እመለሳለሁ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ቢተወደድ1 » Mon Sep 18, 2017 2:32 pm

ለማ12 wrote:እውቃው እረፈች ነው ያለው?


ክቡ ጠና ህበኒ


ማሞ
በሰው ቋንቋ ባትቀልድ ምን አለበት???
እስቲ መጀመሪያ ፊደል ለቀማህን አስተካክለውና እናወራለን፡፡ ካልቻልክ እንግሊዘኛውን ሞክር??? ቂቂቂቂ
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 372
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Sep 18, 2017 3:06 pm

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

አንዱ አጎቴ ምን አለ መሰለህ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ሚስት አገባሁ ብሎ ይዘፍናል ሚስቱ ግን ለብርዱ መከላከያ ብላ ነው እንጂ እንደባል አታየውም በዚህ ምክንያት ውሽማ ቢጤ ጎረበቱን ትይዛለች
ያ ጎረበት የባሉን ጉብዝናውን ስለሚያውቅ ይጫውትባታል
አንድ ቀን ምሽት ትዝ ትለዋለች
ታዲያ ምን አሰበ መሰለህ
በቤቱ ጀርባ ቆሞ ያንጎራጉርና ይጠራታል ትመጣለች ምን ቢአስቡ ጥሩ ነው ትላለህ ?
አሁን አንተ ወድ እበላለሁ በል እኔ ደግሞ ወንድ የሚበላ መጣ ብየ ልደብቀው ባል ተብዮን ትለውና ይስማማሉ ተዝያ ወደ ቤት ትገባና ማት ታወራና ታስፈራራዋለች እሱም ምን ይዋጠኝ ይላል ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
ተንስ እብቅሉ መስቀያ ውጣና ተደበቅ ትለዋለች እሺ ብሎ ተስማምቶ ይደበቃል
ያነ ውሽማዋን ታስገባለች እሱም ተንኮሉን ስለሚአውቅ አንቺ ወንድ ወንድ ሸተተኝ እንዳልበላው ወንድ ካለ እያለ ያቅራራል እሿም እረ የለም ትለዋለች
ሰውየው ወደተደበቀበትም እየሄደች ተጠንቀቅ ትለዋልች መጨረሻ እንተኛ ብለው ሲአእስቡ ለተደበቀው ባል ተብዮ ትሄድና ስጭኝ አለኝ ትለዋለች እሱም
ስጪው ይላታል ከመበላት የማያልቅ ነገር ቢጠልዝው ጉዳይ ነው
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
ሊተኙ ሲታገሉ ኮሽ ይላል
ያ ጎበዝ አንቺ ወንድ አለ ይላታል
ዋ ሲላት የለም ድመት ነው ትለዋልች
ባል ተብዮውም ሚአው ይላል፡
ስራቸውን ጨርሰው ውሽማ ወደ ቤቱ ሲሄድ ባል ተብዮውን ከደበቀችብት ታወጣና አስቀምጣ
እኔ ያንተ ሚስት
ድመት ነው ብየ አዳንኩህ ትለዋለች
እሱም እኔ ያንቺ ባልም ሚእው ብየ ዳንኩልሽ ብሎት አረፈው
አሁንም እሳቀኝ

አጎቴ ቆምጬ ያለውን ሳልጨምር ይቺም ትውደም ነው ያለው
የለሁበትም
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Sep 19, 2017 1:50 pm

አሁን በፍጥነት ሁሉንም ሊአሳስብ የሚገባው፡
በሀረርና በባሌ ያለው የህዝብ መፈናቀል በጣምእ የጨመረ ሲሆን አስደጋጭም ነው
እሁን እንደምሰማው ከ1969እና 1970 በሱማሌ ወረራ ጊዜ ከተደረገው መፈናቀል በጥፍ ጨምሮአል ነው የሚሉኝ
ስለዚህ ሁሉም ይርዳ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ነን በተለይ እርዳታ በሀገር ውስጥ ቢገዛና ቢሰባስብ ፍጥነትም አርኪነትም አለው
በምስራቅ ብቻ ሳይሆን በደቡቡም አሰጊ መፈናቀል ይታያል ይህ የተፈጠረው ዛሬ ሳይሆን በኢትዮጵያ 2000አ.ም ነው
ይህን ችግር ለመፍታት መለስ አባ ዱላንና ሽፈራው ሸንቁጤን አስገድዶ እዝዞ ነበር በዚህ ጊዜም አዋሳ የሚደረገውን ትያትር ላይ ተገኝቼ ነበር ሁኔታው አስፈሪ ስልነበር አባቶችን ለማናገር ሞክሬ ነበር ያሉኝ መንግስት እያስታጠቀ አስፈጀን ምን እናድርግ ነበር ያሉኝ በዚህ ምክንያት አባዱላንና ግርማ ብሩን እባካችሁ ሽማግሌወች ይፍቱት ጣልቃ አትግቡና አታፋጇቸው ብየ ለምኜ ነበር እሺ ባይሉም እምፒ አላሉኝም ነበር
ቆይቶ ግን መለስ አባ ዱላን ሰድቦ እንደገና ቀውሱ ተፈጠር በዚህ ጊዜ አንድ የቀድሞው ኮለኔልም ሽምግልና አብረው ተቀምጠው ነበር ግን ብዙ ጫና ነበረባቸው
በዚህ ምክንያት ሆቴል ይዤ ሳናግራቸው ይህ ህዝብ ሊባላ ነው እግዚያብሄር ይሁነው ነበር ያሉኝ
ይህው ጊዜውን ጠብቆ ተነሳ ስለዚህ እዝሂም ከፍተኛ ቀውስ እየተፈጠረ ነው
ለሰወች እርዳት ይደርስ ዘንድ ሁሉም በቻለው አቅሙ ይደግፍ ይርዳ ጥሬየ ነው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Sep 22, 2017 11:25 am

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
አፈረጠችው ወንዷ ሀብቴን ውሰዱ እሺ
ቁቅቅቅቅቅ
አዜብ ያለችው ሳይሆን ይቺ እማይሆ ስብሀቱ ያለመችው ተሳካላት
አዜብን ቃለመጠየቅ ማድረግ ህልሜ ነው ስትል ሰምቼ ነበር ተሳካላት
ቁቅቅቅቅቅቅቅ

እውነት ነው ሰው ካልዘረፈ ይህን ያህል ሀብት አያፈራም ዘርፎ ነው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Oct 12, 2017 7:19 pm

ሀዘንም ቤት ደስታ እለ!

ነገሮቹ መለዋወጣቸውን እፋጣኑ ግን እጋዥ ከሌለ መልሶ ያው ነው፡፡

ከወራቶች በፊት እቢሮዬ መጥተው ከ5 ያልበለጡ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ወንድሞቼ ባህር ዳር ያሉ ወጣቶችን እምጥተን እዳማ ኳስ ልናጫውት ነው ሀሳብ እርዳን ያሉን በመጠኑም ቢሆን ቀኑን ጠብቆ ይችን ሀገር ይታደጋት ይሆን ብዬ ራሴን ጠይቄ ነበር
ያነን አስተሳሰብ ሳልጨርስ አሁን ወጣቶች አረም ሊነቅሉ ተጏዙ ሲባል እውነት ነው የምላችሁ ደነገጥኩ
ደንግጬ ሳልጨርስ ማርቆስ ደውዬ ተቀበሉ አልኩ ቢጨንቀኝ ያም ሆነ! ይመስገን
ይህ አረም እኒህ ወጣቶች ሳይሆኑ እኛ ታላቆጭ እንዘምትበታለን እድሜው ይገኝ ችግር የለም
27 አመት ታሪካችሁን አትውቁ ተብለው የታገዱ ወጣቶች እውነታውን ፍለጋ ሲጀመሩ አይዞን ያስፈልጋል፡፡
አሁን እንደቀላል ልናየው የማይገባ ነገር ግን
የሀረሩ እልቅት ነው በዚህ ሱማሌወች ወገኖቻችን ላይ ያስቀጡት ጥጃ ሊነገረው ይገባል
እሁንም ታሪካችንን አንርሳ የአብዲ አባት ሲአድባሬን መርቶ አዋሽ ሲአመጣው
የነ አዲሱ አረጋ እባቶች ናቸው ደማቸውን አፍሰው ያዳኑን ይህን ማንም አክድም
ይህን ስል ግን ሱማሌ ዘመዶቼን መወቀሴ ሳይሆን ይህን ክፍት እፍ ግን ሊነገረው ይገባል
ትውልዱ ወዴት እንደተመራ ለማወቅ ከተፈለገ ጁነዲንን መስማት ይበቃል
ምንድን ነው ያሉና ያስጠኑት?
ሚኒልክ ጨለንቆ ላይ በቀን 100፣000 ሺህ ህዝብ ያልቅ ነበር ነው ያሉት?
ቁቅቅቅቅቅቅ
ለመሆን ስንት ቀን ፈጀ ጦርነቱ?
ጎበና ዳጨ ስልጣን ስላነሰው እጁን በላው ነው ያለው?
ቁቅቅቅ
ምን መሆን ፈልገው ነበር ? የተቀሙት?
ንቡስ ሊሆኑ?
እሁን በአማረኛ ተናጋሪውና በኦረሞኛ ተናጋሪው መካከል ፈጥረውት የነበረው ልዩንት እየተፈታ ነው እሁን ትግራዮችንም እንርሳ ይህ
ከረገበ ወያኔን ቃሊት ለመሰብሰብ ምንም የሚአግድ የለም እመኑ፡፡
ብቻ አስተውሉ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Oct 19, 2017 12:10 pm

ስልጣን ለቀቁ ? እንዴት
አንድ ወቅት ያደረኩት ውይይት ትዝ አለኝ!
ምንድን ነበር
አቶ ሃዲስ አለማየሁ ጋር ስወያይ ይህን አንስቼቸለት ይህን ብሎኝ ነበር
ለምን ለውጡ ተበላሸ ለምን ዝም እላችሁ ስለው
ይህን ብሎኝ ነበር
በ60ወቹ በለውጡ ጊዜ ለውጡን ሁሉም ቢደግፈው ከሁሉም አቅጣጫ ለውጡ ወዴት የሚለውን ያሰበ የለም ነበር ንጉሱን ለመጣል ንጂ
ትንሽ ዘይግይቶ የተወሰኑት ሲገባቸው ማሰብ ሲጀምሩና ተው ሲሉ ተማሪወች ደግሞ በሙሉ ደርግ እያሉ ሰወችን አሸማቀቋቸው ገደሏቸውም በዚህ ምክንያት ታገሱና አስተውሉ ማለት በጣም አደገኛ ነበር
በተመሳሳይ ተማሮች የመራቸው ሰው የለም ነበር እውነቱን ንገረኝ ካልክ ተማሪወች ተማሩ በላቸው እንጂ አንድ መሪ የላቸውም ነበር
የፈለጉ ወጣቶ ስልጣን ካገኝን ሀገሪቱ የራሷ ጉዳይ ብለው ነበር
በዚህም መንገድ ደርግ የምትሏቸው ወታደሮች የወሰዱት እርምጃ ምጫ ነበረው የሚል ሀሳብ የለኝም ትክክል ነበሩ የሚል ነው የግል ሀሳቤ ስለጥፋቱ ትልቅነትና ስፋት መለያየት ይቻላል
ግን ያን ባያደርጉ ኖሮ ሀገሪት አሁን እዚህ ድረስ ትኖር ነበር ወይ ? የሚለውን የመለሰ ሰው የለም እንዴት ቢባል ማን መልስ አለው ዛሬስ ቢሆን ? ይህ ያሁን ጥፋትም እኮ በከፊል መልኩን ቢቀይርም የተማሪወች አላም ነው
አንድ ነገር ልጠይቅህ የቤሄር ጭቆና አለ ይሉና እንዴት እንፍታው ? ማነን ማንስ ነው የበደለው? ስትል መልስ አልነበራቸውም አሁንም መልስ የለም
ነበር ያለኝ ዝርዝሩ ብዙ ነው ልለፈው ማለት የምፈልገው ግን የሚከተለን ነው
አሁን ሳናስበው ኦህደድ ፈረሰ ሳንተካው ወይም ወጣቶችን መንገድ ሳናሳያቸው
የብሀር ዳሩ ማህበር የፈረሰው ዛሬ አይደለም ቆይቶአል ወጣቶችም የሚሄዱበትን መንገድ ተረድተዋል የሚል ተስፋ አለኝ እኒህ ወጣቶች ግን ሀረር ለተከሰተው ችግር መፍትሄ የላቸውም ስለዚህ በተለይ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ወጣቶችን እየተከተልን መንገዱን መጠቆም ያስፈልጋል አማራጭ የለውም ይህ ካልሆነ በአብዲ አማካኝነት ወያኔ ይህን ተጠቅሞ ህዝብና ሀገር ማጥፋቱ ግልጥ ነው፡፡
ኦሮሞኛ ተናጋሪው ሀገር ያጠፋል የሚለውን ተረት አቁሞ መንገዱን ማሳየት ተገቢ ነው
ይህ መከረኛ ህዝብ እንደ ኤርትራ ነጣነት ወይ ባርነት ቢሉት ይህብ ሀገሩን እይክድም ሀገሩንስ በትኖ የት ይሄዳል ?
አወ ወያኔ የፈጠረው ኦሮሞኛ ተናጋሪ አለ
ጁነዲንና ጎረምሶቹ
በተረፈ ግን ቀልድ ነው አሁን ወያኔን ከመጣሉ ጎን ሀረርን መርሳት የለብንም፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Oct 20, 2017 1:48 pm

አንድ ተረት አለ ልናገር? መጀመሪያ


አለቃ የምንላቸው ( አባ ገብረሃና ያሉት ነው ይባላል)


አለቃ እውጪ ተቀምጠው ይቆዝናሉ
ሚስታቸው እቤት ስራ እየሰሩ ደፋ ቀና ይላሉ ሲደክማቸው ወደ ነፋሱ ወጣ ይላሉ
ወጣ ሲሉ ሰማዩ ሊወልድ ደርሶ አግቶ ይታያል
ደንግጠው ምን ይላሉ
ወይ አለቃ ዝናብ ሊጥል ነው ይሉና ይጠይቃሉ
አለቃም ሲመልሱ ፈጠን ብለው
አንቺ ለሳማዩ ትቀርቢ የለ አሉ አሉ ምክንያቱም ሚስታቸው በቁመታቸው ረዘም ይሉ ስለነበር ነው
፡፡
አሁን መፍትሄው ምንድን ይሁን የሚለው ነው እንጂ ያህያ ባሎቹ አባ ዱላ ወይም በረከት ከስልጣን ለቀቁ የሚለው አይመስለኝም ወገኖቼ አሁን ሁኔታው ያለው የት ላይ ነው ለሚለው ትንሽ ብልስ
ተውደደም ተጠላም ወያኔ አዋቅሮት የነበረው የባፍር ዳር እድርና ያዳማው ፈርሶእል ብንመኝ አንመልሰውም በቃው አሁን ማን አለ ? ምን ይሁን የሚለው ነው?? እንጂ በጎን አባዱላ በኋላ በረከት ቢታገሉ አይሆንም በቃ!
እያየሁት እንዳለሁም ደግመን አሳቸኳይ አዋጅ እናውጅ የሚለው የነሳሞራ ሀሳብም የትም አያደርስ የባሰ ቀውስ እንጂ መፍትሄ መስሎ የሚታየኝ
ሁሉም እዚህ ደርሶአል አሁን ወዴየት የሚለው ነው?
ለወያኔ ምክር፡
ምንም ሳትሉ ያጎራችዋቸውን ሰወች ልቀቁ በጠኑም ቢሆን ህዝቡ ስለሚሰማቸው አቅጣጫውን ይንገሩት
ተቃዋሚ ነን የሚለው ጥንቃቄ ያስፈልጋል በተለይ ሃገር ቤት አለን የምትሉ ፖለቲከኛ ነን የምትሉ ከወያኔ ጋር ሙድሙዱን አቁሙ ለራሳችሁ ስትሉ ይህ መከረኛ ህዝብ አብሮ እንዳይጠርጋችሁ ከተወሰናችሁ ፓርቲወች በቀር ህዝቡ ከወያኔ ለይቶ ስለማያችሁ ተጠንቀቁ
በትክክል ከህዝብ ጎን ቆመናል የምትሉ መጀመሪያ ሀረር ያሉው ችግር መጀመሪያ ይቁም በሉ ለዚህም አሁንኑ አቢዲና አጃቢወቹ አሁንኑ ይወገዱ፡
ውጪ ተቀምጣችሁ ወያኔን እየደገፋችሁ ያላችሁ የጁነዲን ጫቹቶች ታገሱ ወደት እንደምትሄዱ እወቁ፡ የለሁበትም አሁን የስልጣን ጉዳይ አይደለም ጉዞው ህዝብ የማዳን እንጂ ህዝቡንም አታውቁትም 27 አመት ሚኒልክ ጭራቅ ነው ያሉት ትክክል ባይሆንም መሰረት ስለሌው ታገሱ ህዝብ ታስፈጃላችሁ እሁንም እያስፈጃችሁ ነው የኦሮሞን አንድነት ይከፋፍላል ነው ያላችሁት እንዴት የቱን መረጃ አላችሁ ተው ህዝብ ታፋጃላችሁ ኦሮሞኛ ተናጋሪውን ህዝባችንን አታውቁትም ታገሱና ራሳችሁን ፈልጉ
Iflo መቶ ህዝብ ይፍጅልን የምትሉት አይሆንም ጊዜው አለፈ ይበቃል ሰው ፈጅቶአል ይህ ይበቃል
ምንም ይሁን ምን ይህ ተቃውሞ አይቆምም ወያኔ አናቱ ላይ ሆኖ እየገደል እዚህ ላይ
አዲሱ አረጋ ብቻ ሳይሆን ጌታቸው ረዳም ሆነ ብሎም ባይሆን የተናገረው ትልቅ ጥቅም አለው ሊመሰገን ባይገባውም መልካም ነበር ሊባል ይገባዋል የዚህ አንድነት መስረት ነው ባይ ነኝ፡፡
አሁንም የጁነዲን ውርጋጦች ተረዱት ህዝቡን አታውቁትም
መፍትሄው እኒህ የታሰሩ ሰወች እጂ ነው ወደዚእ እናምራ ሌላ ሰው በሁሉም አካባቢ የተነሱ ወጣቶችን ማቆም እይቻልም እኔም አውቃቸው ያልኩት ወጣቶች እየጠፉብኝ ነው፡
ተጠንቀቁ
ሲያትል ሆኖ ኦርሚያ ኬኛ የሚለው በቃው እስኪ እማሮች አጠገባችሁ አሉ እኮ እነሱም እኮ አማራ ኬኛ ብለው ነበር ገብቶአቸው ፉርሽ ባልባል ብለውት አረፉ እንጂ ከነሱ ለመማር ሞክሩ ዝም ብሎ መጣጣቱ መድረሻ ያሳጣል አስቡበት የለሁበትም
በትክክል እንቃወማልን የምትሉ እነዚህ እስረኞችን እየረዳን እንለምን አሁን እጃቸው ላይ ወድቀናል፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Oct 23, 2017 2:10 pm

በሀገራችን አንድ ባህል እለ
እሱም አዝማሪ ዘር ያለበት
መዝፈን እለበት ያን ካለደርገ አዳጋ ላይ ይወድቃል ይላል፡፡
አሁንም የማየው ፖለቲክ ያን ይጠቁማል
መፍትሄ የሚጠቁም ይጥፋ አይ አለመታደል
በዚህ ወቅት ሀገራችን ምን ትመስላለች?
አዎ ብዙወቻችን ሳንጠብቀው አደጋ ላይ ወደቅን
እየሆነ ያለው የሀገሪቱ ደቡቡና ምስራቁ ክፍል በሙሉ ፈርሶአል ይህን ሳየው የነበር ቢሆንም በዚህ መልኩ ጭራስ ያመልጣል ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር
አሁን እየመጡ ያሉ መረጃወች ቀብርዳር ያለው ሀይል ለሁለት ተከፈለ የሚል ነው መከፈሉ የሚጠበቅ ነበር ግን የሚመሩት ልጆች ምን እንደሚመስሉና ምን እንደሚአስቡ ማወቅ ይከብዳል
ይህ ሁኔታ ነው በሚባል ሁኔታ ነው ወያኔ ኢልባቡር ይህን እልቅት የፍጠመው ይሉኛል፡፡ አይሆንም ማለት ይከብደኛል
እዚህም ዋና ከተማው አርግዞ ነው ያለው በዚህ ምክንያት ስልጣን ለኦረሞኛ ተናጋሪወች ለማስረከብ የፈለጉት ሊሳካ የቻለ አይመስልም
ሌንጮ አልችልም አለ እያሉ ነው
ዳውድም እንዲሁ
አሁን እየሞከሩ ያሉት አባ ዱላ እነ ለማን ይዞ ይውሰድ እያሉ ሲሆን ይህም የሚሰዳቸው አልመሰላቸውም በዚህ ምክንያት ጁነዲን ምን ያህል ወጣቶችን ይዞአል የፈለገውን እንስጠውና ስልጣኑን ይያዝና ያፍርስልን እያልና እነሱ መቀሌ እንሂድ እያሉ ነው በዚህም ምክንያት ሆዱ እንዳይጎድል በየቦታው የተበተነው ትግሬ ነን የሚለው እንደፈለገ እያዘዘ ህዝብ እያሰቃየ ነው ይህ ሀይል የሚቆጣጠረው የለም አርካበ ነው የፈለጋችሁትን አድርጉ እያላቸው ስለሆነ ከፍተኛ ጥፋት ላይ ናቸው ስለዚህ ልቅሶ ብቻ የተወሰነ እንኳ ትውልድን እያድንልንም መፍጠን ተገቢ ነው
ትግራይ ሄደን ተደብቀን እንዳን የሚለው አይቻልም ምክንያቱም
ወልቃይትራያ ያሰቃችሁት ህዝብ ግማሽ ስአት አይፈጅበትም ህዝብ ታስጨርሳላችሁ
አሁን መፍትሄው ከታሰሩት ሰወች ውጪ መፍትሄ የለም ስለዚህ እኒህን ሰወች ፍቱና በፊት ሆነው ህዝቡን ትግስ ይለምኑ የበተናችሁትን ሰራዊት በተቻለ ፍጥነት እንመልስ
አሁን አለ የምትሉትንም ሰራዊት በዚያ ውስጥ ይዋጥ እለዚ
ይህ ገጀራ ራሳችሁ ላይ ሊአርፍ ነው፡፡
ሌላው ሰወች የዚህ ብሄር ሞተ ከማለት ሰው ሞተ ብለን እናውራ በጣም አስፈሪ ነው ከቁጥጥር ውጪ ሆነ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ስራ ፈት » Tue Oct 24, 2017 5:42 am

ጋሽ ለማ እንዴት ነው ሰላም ኖት
ለማንኛውም እኔ ዋርካን የምጎበኛት የርሶን ጹሁፍ ለማንበብ ብቻ ነው። ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃ ይዘው ብቅ ስለሚሉ ማለት ነው። የሆነ ሆነና በሃረር አካባቢ ተያዘ የተባለው መሳሪያ ጉዳይ ከምን ደረሰ? የወያኔ ጀነራሎች ለማስፈታት ሲጥሩ እንደነበረ ሰምተናል።

አገራችን ምጥ ላይ ብትሆንም ሰላም ግን መምጣቱ አይቀርም። አንድ በጣም የምቀርበው የኦሮሚያ ባለስልጣን ደውዬም፤ አንዳንድ አካባቢዎች ለ አማራዎች ጥበቃ እየተደረገላቸው እንደሆነ ስምተናል። ትግሬዎችን ግን በፍረሃት ሆነ በሌላ ምክንያት አልተነኩም፤ እንዳሉት ግን ኮሽ ካለ ያ፤ ሁሉ ባንጋ እነሱ ላይ ነው የሚያርፈው። በተለይ በተለይ ወደ ወልቃይት አካባቢ።

እንዲያው ለነገሩ ወያኔ ልሂድ ቢልስ እንዴት አድርገው ይኖራሉ? ወይስ ወልቃይትን ጨምረው ሰሜን ጎንደርና ቤንሻንጉልን ደርበው ሊይዙ ነው? ይሄን ጥያቄ የሚመልሰው የለም። የሱማሌ ክልሉ ሃይል እናም የኦሮሞ ልጆች በሌላ በኩል ብቅ ሊሉ ይችላሉ። ወታደሩ በምስራቅ የተከፈለው አብዛኛው ኦሮሞ ነው። የሚመሩትም ልጆች ታውቀዋል። ባለፈው ጃዋርን አግኝቼው ነበር፤ ማለቴ በስልክ እሱም የሚለው ይሄንኑኑ ነው፤ ለታሰሩት አስረክበው ትግራይ ላይ ቢመሽጉ ይሻላቸዋል፤ ስለው ህዝባቸውን ጥለው የት ነው የሚሄዱት ነበር ያለው።

የሚበጅን ይምጣ፤ ግን ለትግሬዎች እያስፈራ ነው። አማራውም በግርግር ሊመታ ይችላል።
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Oct 24, 2017 12:32 pm

ወንድሜ ስምህን ባልወድልህም ሀሳብህን ስለወደድኩልህ ያው ልቀበል
ስራ ረፍት አልክ እኔ ደግሞ ሰራተኛ በሚለው ቀየርኩልህ ካጠፋሁ ይቅርታ!
ወደ ጥያቄህ ልምጣ
1. ሀረር ተያዘ የተባለው መሳሪያ እስከ አለኝ መረጃ ከራሳችን እንጂ ከውጭ የመጣ አይደለም እሁንም በግልግል ላይ ነው ይሉኛል እዚህ ላይ ሰፋ ያለ ሀሳብ ላካፍል
ሀገሪቱን በ1 አመት ቢአን 1 ጊዜ ቢቻል ከዚህም በላ እየዞርኩ እያለሁ ምስጋና ለውዲቱ ሀገሬ እድሉ አለኝ በዚህ ጉዞየም ህዝቡን እስከታች ሀሳቡን ለመረዳት እሞክራለሁ በዚህ ምክንያት ህዝቡ ዘንድ ምንም ስጋት የለኝም ግን ህዝብ ሲበዛበት ህዝብ የውሀ ጭነት ነው ዘንበል ካለ ፍሰቱን ማንም እያቆመውምበዚህ ምክንያት እፈራለሁ ደንጋዩን ማን እንደሚወርውረው አያውቅም ህዝቡ እየወረውሩ ያሉት ግን ወያኔ ያሰማራቸው ከሁሉም ንሄር አወጣሁት ያለው አካል ነው ግን በዚህ ሀይል ውስጥ ትግሬ ነን የሚለው የህብረትሰብ ክፈል ይይዛልስለዚህ ህዝቡ እየተደበደበ ያለው በማን እንደሆነ ሁሉም በደብ እያወቀ አይደለም ስለዚህ የዚህ የህብረተሰብ ክፍል በዚህ ተገደለ ብሎ መጮህ በጣም መጥፎ ነው አወ ሰወች እየሞቱ ነው ግን ገዳዩ በቀጥታም ባይሆን ወያኔ ነው ይህን ለሁሉም መናገር ያስፈልጋል
እየተወራ እንዳለው ሱማሌ ላንድ ሰው መቶ ወጋን የሚለው ባለኝ መረጃ ውሸት ነው የራሳችን ህዝብ ነው የተፋጀው ጥንቃቄ ያስፈልጋል
እነ ጁሀር ያሉኝ ያልከኝ ጥሩ ግን እዚህ ላይ የራሴን የማውቀውን ልንገርህ ይህ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ወጣት በስተት መራንህ ብለው ገደል እየጨመሩት እንደሆን ስለተረዳ ወዲያ ብሎአቸዋል በዚህ በኩል በህብ እኮራለሁ
የዚህ ጉብል የበላይ እማካሪ ጁነዲን እንደሆንም አውቃለሁ ጁነዲንን ለዚህ ያበቃው መለስ መሆንንም አውቃለሁ አገር አቀፍ አስተሳሰብ ያላቸውን ኦረሞወች አጥፋና አንተ ትነግሳለህ ስላለው ያን መንገድ ነው የተከተለው ጁነዲን አማራ የሚለውን ሲሰማ ያንቀጠቅጠዋል ኦረሞወችንም አማረኛ ስልሚናገሩ አማራ ናቸው የሚል ደንቆሮ ነው በጀርባውም ያስከተለው iflo የሚባል ሰይጣኖችን ሰብስቦ ያለ አዲወሎጂ ነው ይህ ደግሞ ቢዘገይም አሁን እየውጣ እንደመጣው ኦሮሞወችንም ክርስቲያን የሆኑትን እንደሰው አይቆጥርም በጣምም የጨፈጨፈው ክርስቲያን ኦሮሞኛ ተናጋሪወች ነው ይህን የምናውቅ ስንቶች ነን?
በዚህ ምክንያት በ2001 ጁነዲንን አይሰድም መንገድህ ተው ብየው ነበር የማላወጣ ሚስጢርም አለኝ ይቆይ አሁንም ሲአትል የሚጨፍሩ ወጣቶች የዚህ አይዶለጅ ሰለባወች ናቸው ህዝቡ ስለማሰማቸው ብዙም እያስቸግረኝም ይህ iflo
የሚባል ጨርሶ በሀገሪቱ መፈጠር የለበትም ደግሞም አይሆንም ስለዚህ እኒህ ወጣቶች ተው በሏቸው አይሰድም በርግጥ ህዝቡ ከነሱ ተለይቶአል ግን ሁሉም ሊአውቀው ይገባልበጣም መጥፎ ነው ምን አልባት ማንቀሳቀስ የሚችሉት ሀረርና ኢልባቡር ጠረፍ ላይ ያሉ ወጣቶችን ነው ከዚህ ውቺ ሌላ ህዝብ የለም ዋ ተው፡፡

2.ትግራይ የሙሄዱት ወልቃይትን ጨምረው ነው ወይ ላልከኝ ትንሽ ሳኩ፡ ምክንያቱም ይህን ጉዳይ የማየው ከ1983 የካቲት ጀምሮ ጎንደርና ጎጃም በጃቸው ከውደቀ ጀምሮ ስለሆነ የብዙ አለቆቻቸውንም ሀሳብ ስልሰማሁ ይገርመኛል መፍትሄው 1 ብቻ መሆኑኑም አውቃለሁ ወልቃይትን ከጎንደር መነጠል አይቻል
ምንም ይሁን ምን አይሆንም ሰወች ራሳቸው ወደ ትግራይ እንሁን ቢሉ ይሄዳሉ እንጂ ወልቃይት ተቀምጠው ትግራይ ነን ማለት አይቻልም፡፡
አንድ ምሳሌ ልስጥህ ወዳጄ ወልቃይትን በደብ አውቀዋለሁ ብዙ ጊዜም እመላለሳለሁ የሳጡኝንም ሀሳብ ላክፍልህ
ዳሻ የሚባል ሀገር ሄጀ 3 ሰወችን ሀሳባቸውን እንዲአካፍሉኝ ለምኛቸው ነበር ይህ ልህ
1.ድሮ ጀምር የመጣና ኑሮውንም ከመጀመሪያ ጀምሮ በዚያ ያደረገ ትግሬኛ ተናጋሪ
ጥያቄ ለሁሉም አንድ ነው
ምን አለበት አብራችሁብ ብትኖሩ የሚል ነበር?
1.ድሮ የመጣው ትግሬ መኖር እንችላለ ኖረንማል ግን አሁን ነካክተው በመሀላችን ችግር ፈጠሩ እንጂ ምንም ችግር አልነበረም
2. አማረኛ ተናጋሪ ማን አንኖርም አለ ይበጠብጡናል እንጂ አሁንስ ማን አትኑሩ አለ ልጆቻችን ትግሬ አንሆንም ብለው ጎፉ እንጂ ማን አብሮነትን ከለከለ ነበር ያሉኝ በጣምም አስገረሙኝ
3. ስዬ አምጥቶ ከዳፋቸው 1 ትግሬኛ ተናጋሪ ያለኝ በጣም አሳዘነኝ አሳቀኝም
በፍጡም ከአማሮች ጋር መኖር አይቻልም ይህ ትግራይ ነው አማሮች ይውጡ ነበር ያለኝ ይህን መሰል ሀሳብ ሽሬም አጋጥሞኛል ዝግ ብየ የማወጣው ይሆናል ይቆይ እዚህ ላይ እንደሚታየው ወልቃይት 1 እድል ብቻ ነው ያለው ጎንደር በዚህ ላይ ብዥታ አይኑር በቃው ግን እንዴት ለሚለው ሰወችን በመጠኑም ቢሆን ለማስታገስ
ስዬ አምጥቶ ከደፋቸው ሰው የበዱልትን ለቅሞ መመልስ ለፍርድም ማቃት ሰወች አብረው እንዲኖሩ መለመን፡፡
3. ቤሻንጉልን ይወስዳል ያልኩው አሳቀኝ ይህ ህልማቸው ቅዠት እንጂ ህልምም አይደለም አይሆንም ርሳው፡፡

ከዚህ ውጪ ያልከኝን ልቀበል ግን ያለኝንም ሀሳብ ላካፍልህ፡

ኦደድ በምን አይነት ላይ ሆኖ ፈረሰ ?
ለ3 ነው የተከፈለው
1. የነ አባ ዱላና ለማ ግሩፕ ወያኔ
2. መካከለኛ ግሩፕ ስም ሳልጠራ ምን አልባትም አናጋርኩት ያልከው ኦፒዲኦ ከህዝብ ጎን
3.በጣም ትንሽ ግሩፕ እታች ያለ በመጠኑም ቢሆን እነ እባዱላ የሚሉትን የሚሰማ ግን የበለጠ በአካባቢ ያሉ ሆዳም ወያኔወች የሚመራ ሰው እንደፈለገ የሚአጠቃ ይህ ግሩፕ ውጭ ሀገርም ያሉትን እንጁነዲንንም ይሰማል በሌላ አገላለጥ
iflo አይዶሎጂን የሚከተል በጠም መጥፎ ሀል
በተልይ ሀረርና ኢልባቡር አካባቢ መነሻው ያደረገ ሰው መሳይ ሰያጣን በጣም መጥፎ ሀይል ለማናቸውም ጥፋት የማያፍር ይህን ግሩፕ ምንጩን የሚአደርቁበት ደግሞ የታሰሩ ወገኖቻችን ብቻ ናቸው እንጂ ኦሮሞ ይህን ብሄር ገደለ የሚአስብል አይደልም
ስለዚህ ስናወራ እንጠንቀቅ ሰውች ሞቱ እንበል እንጂ ያህ ብሄር ይህን ብሄር ገደለው የሚለውን እንቆጥበው፡፡
አደገኛ ነውው
4.ለትገሬወች እዘንኩ አማራውም ሊጎዳ ይችላል ላልከኝ ለትግሬወች ያለህን ስጋት ብጋራም አማረኛ ተናጋሪው እየተጎዳ ያለው በየቦታው የተበተነው ነው ከዚህ በላይ ብዙም አይደርስም አትስጋ፡
መሆን ያለበት ምን ላድርግ እችላለሁ ወደሚለው አዙሩና አስቡ ሁሉም የሚፈተንበት ወቅት ላይ ነን
ቴወድሮስ ሽፍታ ነበር
አባ ኮስትር በላይም ሽፍታ ነበር ግን ሰው ሲጠፋ ሰው የሆን ጀግኖች ነበሩ ሁሉም ይህን ያስብና ለህዝብ የሚችለውን ያድርግ እያልክ እመለሳለሁ
ያልመለስኩትን ደግመህ ጠይቀኝ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Oct 26, 2017 5:40 pm

እስኪ ትንሽ ለአማረኛ ተናጋሪ ወጣቶች ልበል!
ሰሞኑን ኢልባበር በተከሰተው አሳዝኝ ሁኔታ ብዙወቻችሁ እንዳኮረፋችሁ እያየሁ ነው አዎ ያለ ነው ግን ማን አደረገው ለምን ነው የሆነው ? ማነንስ ለመጥቀም ነው ? መፍትሄውስ መፍትሄ ምንድን ነው? ብሎም ማሰብ ያስፈልጋል
ወንድሞቼ እህቶቼ ልጆቼ አንድ ነገር ልንገራችሁ እናንተ አማራ ማነው የሚለውን ገና ሳታውቁት አማሮች ነን የሚለውን ባንድሪእ ያነሳሁት ከሁሉም በፊት ገና እነመንግስቱ ዘመን ሳይወድቅ በ1982 ባህር ዳርን ማፍረስ ሲጀምሩ መንግስቱ ሀይለ ማርያም ቅይጥ የገበያ ያቅጣጫ ባወጀበት ቀን ነበር አዎ ማነነት ስሜን ብናገር ብዙወቻችሁ ታውቁኛላችሁ ፡ ይቆይ ምንም አይጠቅማችሁም አሁን የምነግራችህ ግን ቁም ነገር ሲሆን ምንክም አማራጭ የለውም፡
አዎ ልባችሁ እንደተሰበረ አውቃለሁ የሰውም ባህል ነው ግን ምን ይሁን ነው ዋናው ፡በ1984 ጋቤላ ውስጥ ሰወች በቆንጨራ ተገለዋል በዚያን ግዜም እቦታው ድረስ ሄጀ ያዙኝ ልቀቁኝም ብያለሁ፡ሳጣራ ግን የገደሏቸው ታምራት ያሰማራቸው ትግሬሌቦች ነበሩ በዚያን ወቅት ኦኬሎ የክልሉ መሪ ብለው አስቀምጠውት የነበረ ነው ለምን አደረክ ብዬም ልግደልህ ብዬው ነበር ያለኝ እባክህ አስተውልና አጣራ ነበር ያለኝ እውነቱን ነበር እንዳለውም ነበር ፡
አሁንም ኢልባቡር የተከሰተው እንደምትሰሙት አይደለም
የሆኑ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ታልቅ አባትን ገድለው አማሮች ገደሏችው ብለው ለወጣቶች አሳያቸው ወጣቶችም ተናደው እሆኑ ሰወች ላይ እኒህ ናቸው ስላሏቸው በነዚያ ላይ ጥቃት አደረሱ በጣም ያሳዝናል እውነት ልንገረችሁ በጣም ያስለቀሰሰኝ የኦሮሞኛ አባታችን ሞት በእኛ ምክንያት መሞታቸው ነው፡
አሁን ጥቃቱን እያደረሰ ያለው ትግሬ ነኝ ባይ ሆዳም ብቻ እንጂ ኦሮሞኛ ተናጋሪወች አማረኛ ተናጋሪወችን ዝንባቸውን አልነኩም
አዎ በኦሮሞ ስምበ1983 iflo የሚባል ግሩፕ ሰወችን በእሳት ፈጅቶአል ከዚህ ውጭ ልሙትላችሁ አንድም ኦሮም አማራን አልነካም ውሸት ነው አሁንም የሚደርሰኝ ወሬ ወታደር ልዩ ሀያል የቢባል ሳይሆን እየጠበቀ ያለው ህዝቡ እርስ በራሱ ነው ስለዚህ እንዳትሰሳቱ ታገሱ
መፍትሄው አንድ ብቻ ነው በአንድ ሆኖ ወያኔን ማባረር
መለያየት አይቻልም ብዙ ተቀይጠናል
እንለያይ ብንል
ተጎጅውና አላቂው
1 አማሮች
2. ኦሮሞወች ናቸው ሌላ ከዚያ ወዲያ ነው ስለዚ ትንሽ በረድ ብላችሁ አስቡ
በተለ ልጆቼ ተጠንቀቁ እኒህ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ወጣቶች 27 አመት አማሮች ገደሏችሁ የሚል ብቻ እየተነገራቸው ያደጉ ወጣች እንኳን ሳያጠፉ ቢአጠፉም አይፈረድባቸውም ተው ታገሱ ልጆቼ ነገሮች ተበላሽተዋል ለብልሽቱ ደግሞ በውሸትም ቢሆን ምክንያቶች እኛ አማረኛ ተናጋሪወች ነን ብዙ አለ ወዳጄ ጀነራል አሳምነው ሽንታም አሉኝ ብሎ መቆርቆሩን ሳይ አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል ነው የሚባለው
አፍንጫህ ላይ ያሉት ሽሬ የሚሉትን ብትሰማ ደግሞ ይቺ ብለህ ትደሰት ነበር
ስለዚህ ልጆቼ ሌላም ሊከሰት ይችላል ታገሱ ምንም ይሁን ምን ኦሮሞወች ሰው ገደሉ የሚለውን አትስሙ
ሰወች በማለቃቸው እያዘናችህ እርዱ እንጂ ልዩነት አትስጡ
ታገሱ ልጆቼ ቢሆን እኔ ነበርኩ ቀዳሚው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ስራ ፈት » Fri Oct 27, 2017 4:18 am

ጋሽ ለማ ሰላም ብያለው
ስላካፈሉኝ ነገር አመሰግናለው። እነ ጃዋር ያው የሚናገሩትና የሚያደርጉት ለኔም ይጋጭብኛል። ሚስቱ ክርስቲያን እንደሆነች አውቃለው፤ ጃዋር የኦሮሞ ጽንፈኛውን ልማስደሰት እንጂ አንዳንዴ የሚናገረውና የሚያደርገው ነገር ራሱ የሚያምንበት አይመስለኝም።

ቄሮዎቹ፤ ግን በምን እንደሆነ አላውቅም ከሱ እጅ እየወጡ ነው። ወደ ለማ መገርሳ ያደሉ ይመስሉኛል። እሱም ዛሬ አንቦ ላይ የፈለጉትን ሲገድሉ በዝምታ መመልከቱ ጥርስ ውስጥ ይከተዋል። እኔ የምለው የኦሮሚያ ፖሊስ ከ አጋዚ ጋር ይገጥማሉ ብለን ስንጠብቅ ምነው ድምጻቸው ጠፋሳ? ባለፈው በጣም ብዙ ልዩ ሃይል አስመረቅን ብለው ፌስ ቡክ ላይ ሁሉ ተለጥፎ ነበር። አሁን ግን እንደ ቀድሞው ህዝቡ እየሞተ ነው። ወያኔ መፈረካከሱ ባያቆምም፤ እኔ ግን እነ ለማ መገርሳ ከበረቱ ወያኔን ሊጥሉት ይችላሉ ባይ ነኝ ስለዚህ ምን ይላሉ?

የ IFLO ነገር፤ ብዙ የማውቀው አለኝ፤ መቼም ከርሶ ባላውቅም፤ አብዛኞቹ እኔ የማውቃቸው ፖለቲከኞች እዚ ሃገር ጃራ ናቸው። እኔ ደግሞ እንደሙስሊምነቴ ይሄንን እቃወማለው፤ አላህ በሰጠን አገር አመስግነን ተካፍለን ብንኖር እመርጣለው። ማንም የኢትዮጲያ ሙስሊም ደግሞ እንደማይደግፋቸው ያውቁታል። እንዲያው ልፉ ቢላቸው ነው።

አንድ ነገር ግን ለማለት የምፈልገው ነገር ቢኖር፤ በውጭው አለም የሚኖሩ ፖለቲከኞችና በእድሜያቸው የገፉ የፖለቲካ ምሁራኖች፤ ዛሬ ልጆቻቸውን እየገደለ ያለው፤ ትናንትና ፈርተው የሸሹት ችግር ነው፤ ትናንትና መሳሪያ ይዘው ያቃታቸው ችግር ነው ዛሬ ልጆቻቸው በባዶ እጃቸው የገጠሙት። ስለዚህ እነዚህን ልጆች እንዴት እንደግፍ ብለው በሚችሉት መርዳት አለባቸው እንጂ እርስ በርስ መናቆሩ አይበጅም እላለው።
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Oct 27, 2017 2:40 pm

ወንድሜ ሰላምታየ ይደርስህ አንተንም አመሰግናለሁ !
ስለሀሳቦችህ የምለው የሚከተለው ነው፡

እነ ጃዋር ያው የሚናገሩትና የሚያደርጉት ለኔም ይጋጭብኛል። ሚስቱ ክርስቲያን እንደሆነች አውቃለው፤ ጃዋር የኦሮሞ ጽንፈኛውን ልማስደሰት እንጂ አንዳንዴ የሚናገረውና የሚያደርገው ነገር ራሱ የሚያምንበት አይመስለኝም።
ችግሩ እዚህ ላይ ነው ውቢቱ ሀገራችን ይህን ሀይማኖት አጣጥማ የኖረች አኖረችም ያለች የምትኖርም ሀገር ናት በአንድ ቤት 2 ሞሰብ ጎን ለጎን አቅርቦ የሚመገብ ህዝብ ታውቃለህ? ሀገራችን ብቻ እኮ ነው
አንተን ለማስደሰት አይደለም እኔ አሁንም ዛሬ ክርስቲን ብሆንም የምበላው ከክርስቲኖች ይልቅ ከእስልምና ተከታዮች ወገኖች ጋር የምበላው ይጣፍጠኛል ይህ ወደፊትም አይለወጥም ራሱ እስላሞች ወገኖች ያረዱትን ሲአቀርቡልኝ እጅግ ጣፍጦኝ ነው የምበላ ጏደኞችም ከክርስቲኖች በእጥፍ የሚበልጡት የእስልምና ተከታዮች ናቸው ይህን ማጣት ለእኔ መጨረሻው ሞት ነው፡፡
ይህ ጁሀር የምትለኝን ወጣት ንግግሮች ብዙወችን እኔም እሰማቸው አለሁ መጥፎ ነገር አላገኘሁትም ሰወች እዚህ የሚወቅሱብኝ ኦሮሞ ፈርስት አለ ነው የሚሉኝ እኔ ወንድሜ ሙት ይህን እንደችግር አላየውም አወ ብዙ ፈርስቶች ተዳምረው 1 ፈርስት ሆኑ
አማራ ፈስት
ኦሮሞ ፈርስት
ጉራጌ ፈርስት
.
.
.
ኢትዮጵያ ፈርስት ሆኑ ታዲያ የዚህ ልጅ ችግር እምኑ ላይ ነው?
እኔ ችግር ሆኖ የማየው ችግር ወጣቶችን ለየብቻ አታስገድሉ ነው የምለው
ራሱ መለያየት እኮ ቢፈልግ እኔ ባለኝ ግንዛቤ ኦሮሞኛ ተናጋሪው ሳይሆን እንለይ ብሎ ቢጠይቅ ያሰጋል የለው አማረኛ ተናጋሪውን ነው፡
ብቻ ህዝቡን ለዚያ እናብቃው ነው ያልኩት
ከዚህ ውጭ ነጣጥላችህ አታስፈጁት የምለው ሁሉንም ነው፡፡
አንድ ሚስጥር ልንገርህ ወንድሜ ፈቅድልኝ፡
ተስፋዬ ገብረ አብ የሚሉት ጎረምሳ መጣፍ ጥፎ ከፋፈለን ይሉኛል ሁሉም ያስቁኛል አኔ ያን መጣፍ አላነበብኩም እንደዚህ ያለ ተርት የማነብበትም ጊዜ የለኝም
ግን አንድ ነደብ አውቃለሁ
መጣፉን የጣፈው እሱ ሳይሆን
መለስና በረከት መሆናቸውን በደብ አውቃለሁ፡
ምርቃቱንም ያደገው በረከት ነው እኔም ተገኝቻለሁ፡
ምንም ይህ ልጅ ስም እንጂ ምንም የለበትም
ሰወች ይህን አዛብተው ተረዳ ሲሉኝ እስቃለሁ
2. በ1983 ኦነግ በሚል ስም መሀሉ ገብቶ iflo የሚሉት ግሩፕ በሻቢ አባውራነት ሰወችን አሶሳ ላይ በሳት ፈጅቶአል አሁንም ኦነግ ነው ሲሉኝ ለጊዜውም ቢሆን ዝም ማለት አለብኝ፡
እንጂ እሱ አልነካም መረጃው አለኝ ምናልባት አምላክ ከፈቀደ 1 ቀን ፍርድ ብት ካገኝን የምሰጠው ይሆናል
ጸጋዬ ጻፈው የሚሉትን ተረት ዝም ብዬ ከመሳቅ ውጭ የማደርገው የለኝም ጊዜውን ይጠብቅ
አንድ ነገር ልጠይቅህ ፈቃደኛ ከሆንክና መልስ ካለህ?
እሱ አለ እንደሚሉት ይሁን እንበል ሆነም እንበል ?
ታዲያ ይህል ለመጻፍ ለምኖ ኦሮሞኛ ተናጋሪ ምሂራን አልቻሉም?
በንጉፉ ፈርተው እንበል ለምን በወታደሮቹ ዘመን አልጻፉትም? ማነን ፈርተው ነው እስከ ወያኔ የጠበቁትስ?
በወታደሮች ዘመንስ የበላይ ወሳኝ ሰወች ኦሮሞወች አልነበሩም ወይ ታዲያ ማነን ፈርተው ዝም አሉ?
ተፈሪ ሰወችስ ሻምበል ደበላና ተካ ቱሉን መጥቀስ አይቻልም ወይ? ስሊዚህ ይህ መጻፍ ተጻፈ የምትሉት ተረት ብቻ ሳዮን ጸሀፊው እሱ ሳይሆን መለስና በረከት የጸፉት ተረት ነው በደብ የማውቀው ነው፡፡
ደግሞ ምን እያለ ያታልላቸዋል ኦረሞች የነገሩን ነው ይላል
ቁቅቅቅ
ታዲያ ኦሮሞወች ለኦረሞች ለምን አልነገሯቸውም?
እኔ በጣም እያዘንኩ ያለሁ ኦረሞኛ ተናጋሪ ወንድሞቼ ለምን አለማለታቸው ነው
ሌል ልጨምርልህ
ዶክተር ነጋሶ ተበድለናል ብሎ ምንም ምክንያት የለሽ ወሬ ሲአዎራ ስቄ በል አምጣ ማስረጃ የት ነው ተበዳይ የነበራችሁ ማስረጃ አምጣና እራሴ ይቅርታ ልጠይቅ
ጡት ተቆረጠ የሚል ማስረጃ አምጣ ስለው ያለኝ አሳቅቂ ነበር
ምንድን ነው ያለኝ ጡት ተቆረጠ የሚል ማስረጃ የለም ግን ጨለንቆ ላይ ጦርነት ተደርጎአል ነበር ያለኝ
ቁቅቅቅቅቅ
ይህን ማን ካደ ጦርነቱ ይብዛም ይነስም ተደርጎል ማንም አይክድም ጦርነቱም የተደረገው ከሰሜን ሸዋ በመጡ ገበሬወችና በኦሮሞ ገበረወች መካከል ሳይሆን
በሀረሩ አሚር በተመራውና በራስ ጎበና በተመራው ህዝብ መካከል ነበር እንጂ በአማረኛ ተናጋሪውና በኦሮሞኛ ተናጋሪው መካክል አልነበርም አወ በራስ ጎበና የሚመራው ጦር የበላይ ሚንልክ ነበሩ ሀቅ ነው
ዛሬ ዛሬማ የምሰማው ያስቀኛል
ምንድን ነው የምሰማው እጃቸው ጡታቸው ተቆርጦ እያዩት በሰልፍ ያልፉ ነበር
ቁቅቅቅቅ
እንዴት ነው ሰው ሆኖ ይህን ማሰብ የሚአቅተው አንድ ሰው አይደልም እጁና ጡቱ ተቆርጦ አይደለም ጣቱን እንቅፋት መቶት ቆሞ መሄድ ይችላል ወይ እስኪ አሳዩኝ ሞክሩና
ጁነዲን ምን ሲል ሰማሁ ቤተሰቦቻቸው ጥታቸው የተቆረጠባቸው ነግረውኛል
ቁቅቅቅ
ለምን የሱ ቤተሰቦች አልነገሩትም?
እኔ የማዝነው ለምን ብሎ የሚጠይቅ ከመሀል አለመውጣቱ
አበዛህ አትበለኝ እንጂ ባለፈው የሆነ ነገር አየሁ በጣም ሳኩ
ዶክተር አሰፋ ገመቹ መሰለኝ ወጣቶችን ሰብስቦ የኦሮሞ ግዝብ በጥፍ ቀንሶአል ለዚህም ማስረጃ አለን ብሎ የሆን ፈረንጅ የጸፈውን ማስረጃ ያሳያቸው ነበር
አወ ይላል ልክ ነው ግን እዚሁ መጸፍ ላይ ምክንያቱም አለ
አማሮች ምንም የሉበትም ሰወች ደቡብና ደቡብ ምራብ አካባቢ በገፍ እንደከብት በበረት እየታጎሩ ይቸበቸቡ ነበር ከሻጮቹም መካል አፓ ጅፋር ዋናው ነበሩ
አማራ ነበሩ ?
ለምንድ ነው ጠብ ለወጣቶቹ የምትሰብኩ ነው የምለው ቢሆንም እንኮ አሁን እየሆነ አይደለም ለሚን የሚሆነውን አትቃወሙም ነው የምላቸው
እኔ በተወለድኩበት አካባቢ ምን ይያሉ ያንጎራጉራሉ መሰለህ?
ቢቻል ተመለሱ
ባይሆን እዚያው ተኙ
ከናተም ይሞታል ከእኛው ስትመኙ
ይላሉ ይገርመኛል ልክ ናቸው ዝም ብሎ የሚገደል የለም የሞተ ካልሆነ ስለዚህ እባካችሁ አስተውሉ ምክሬ ነው ሁል ቀን
አሁን አንተ ዘንድ ያሉ ልጆችን የማየው ጥፋት ይልቅ 1 ነው ዜና እናቀርባለን ብለው የሚአወሩት በኦሮሞኛ ብቻ ይበዛበታል ይሁን ግን ኦረሞኛ የማይሰማውስ አዳማ ውስጥ ብቻ ያለው እኮ?
ስለማይሰማ ኦሮሞነቱ ይፋቅ?
ፖለቲካ ስትሰራ ቢአንስ ህዝቤ ለምትለው በሙሉ መሆን አለበት እንጂ ልጂና የእንጀራ ልጅ አታውጣ ወዳጄ ተመልሶ ይዘምትብህአል
ትጎዳለህ
አሁን ወደ ሀሳቦችህ ልመለስ፡
ወጣቶቹ ከጁሀር ይልቅ ለማን እየመረጡ ነው ያልከው ልክ ነው ግን ለማንም ቢሆን በሙሉ እየተቀበሉት አይደለም ምክንያቱም ይህን ፖሊስ ያልከውን ሀይል ለምን አያዝዝም በሚልም ነው የኦሮምያ ፖሊስ የሚባለው ሀይል የሚመራው በወያኔ ነው
ኦሮሞው ብቻ አይደለም አማራ የሚባለውም ነው በአጠቃላ መሳሪያ የያዘው ሀይል ሁሉ እስከ አሁን በወያኔ ነው ለጊዜውም ቢሆን
በዚህ ምክንያት ለማንም በጎን እዩት ነው፡
በተለይ አዳማ ያሉ ወጣቶች ዘውር በል እያሉት እንደሆነ ማታ ደርሶኛል
በሌል በኩል ስናየው ወኔ ወድቆ ለማ ቆሞ ይቀራል ወይ?
ይህን ፈርቶስ ወያኔን ይጥላ ወይ ለማ?
አባዱላ ?
የዘረፉት ንብረትስ ዝም ብለ ይበሉታል ወይ ?ትናንት አምቦ ካሉ ወጣቶች የደረሰኝ ያባዱላ ንብረት አስገረመኝ ይህን ያህል ምን ሊእደርገው ነው አንድ ቤተሰብ እኮ አንድ ሞሰብ ባቻ ነው የሚበላው
ስለዚህ ወጣቶች ሙሉ በሙሉ እነለማና አባዱላን የሚደግፍ ወጣት የለም ካለኝ መረጃትናት አቦ ወጣቶች ሲአልቁ ለማም ሆነ አባዱላ አልተነፈሱም አሁን አረጋጋነው እያሉ ነው ይሁን ግን አይመስለኝም
እኔ አብረን ብንኖር እመርጣለሁ ላልከኝ
አማራችም የለውም ብቸኛው መፍትሄውም እሱ ብቻ ነው
እኔምብዬ ነበር አማራ ፈርስት በወቅቱ ግን ወንዝ አያሻግርም ምክንያቱም የለም ሁሉም
የተቀየጠ ህዝብ ነው መቀየጡ ልክ ነው አያደለም ልክ ነው መነጋገር ቢቻልም መፍትሄ የለውም
ለዛሬው አበዛሁ በዚህ ላቁም እመለሰላሁ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Oct 30, 2017 12:59 pm

ኢቺ አገር ወደት እየሄደች ነው አለ
ገብረዋድ?
እሁንስ ገባኝ እኔም መገዱ ወደ ተሀድሶ አለመሆኑ!
መረጃወች እና የነ ትዝብቶች ያውላችሁ !
እኔ ይህን እዚህ የምለፈልፈው ለምን ነው?በተደጋጋሚ እንደምነግራችሁ
እዚህ ላይ በብዛት የሚካፈል ወጣቱ ትውልድ ስለሆነ
ይህ ኮንፓሱ የጠፋበት የህብረተሰብ ክፍል እያየ እንዲጏዝ በማሰብ ነው፡፡
ወደ ሀሳቤ ልግባና የሚከተለውን ልበል
ኦጋዴን ሰወች ተገደሉ
ኢልባቡር ሰወች ተገደሉ
መተከል ሰወች ተገደል
አወ ሰወች እየሞቱ ነው ግን ይህ እንደሚመጣ ቢአንስ ከ10 አመት ጀምሮ አይታየንም ነበር ወይ?
ያ ከሆነ ያው በ60ወቹ እንደተነሱት ወጣቶች ሀገሪቱንም እራሳችንም አብረን እየጠፋን ነው የለሁበትም
አሁን ከዚህም በላይ ሰው ያልቃል ብዙም ንብረት ይወድማል ተጀመረ እንጂ አላለቀም ግን እያቆምም ይህን በእርግጠኝነት እናገራለሁ እልቂቱ ግን አይራዘም ይፍጠን እንጂ ነው የምለው፡፡
እስኪ እየሆኑ ያሉትን ልናገር
መተከል ህዝቡን የፈጀው ቤሻንጉሎች( በተለምዶ ሻንቅላ የሚባሉ ወገኖቻችን ሳይሆኑ እንቨስት አደርጋለሁ እያለ ተብትኖ ያለ ትግሬ ነኝ ባይ ወታደር ያላቸውን ወጣቶች በመጨመር ነው የአካባቢው ባለስልጣናትም በዚህ ግሩፕ እንደፈለገ የሚታዘዙ ናቸው፡
በዚህ እሁን የደረሰኝ ማስረጃ ብቻ ሳይሆን የሚአሳያኝ ቀደም ብሎም ያረጋል አይሸሹም ያደርገው የነበረውን ተገኝቼ የተገነዝብኩ ነው ይህ አይነቱ ጭፍጨፋ በዚህ መልኩ ከቀጠለ ቶሎ መልስ የሚሰጥ ሲሆን ማን ጠፊ ማን አጥፊ እንደሚሆን የምናየው ነውለወያኔወች የለሁበትም ነው የምለው፡
አሁን በጣም መፍትሄህም መቅሚያም የሌለው ይህ ነው
እንደነገርኳችሁ ኦፒዶ ለ3 ነበር የተከፈለው ምድቡን ከላይ ውሰዱ
ይሁን እንጂ ያለኝን ደግሞ ልጨምር
አባዱላ ስልጣን የለቀቀው ከበረከት ጋር በመጣላቱ ጭምር ነበር
አባ ዱሉ እንደሰማሁት ችግሩ ምክር ቤት ይነሳ ሲል በረከት አዮንም ብሎ አስከለከለው
በዚህ ምክንያት ሲአኮርፍ እመልቀቂያ አስገባ እሱ ቀድሞ ነው ያስገባው ከበረከት ይህ ልምንም ለውሳኔ ሳይበቃ የነሳሞራ ግሩፕ ስልጣን ሊቀማ ሲወስን ትግራይ ስብሰባ ብለው ሄደው ቢአንስ ማሸንፍ እንደማይችሉ ሲእዩት በላይ የነበረው በረከት መውደቂያው ጠፋው በዚህ ምክንያት ቶሎ ብሎ መልቀቁን ለሀሌ ነገረው ጠያቂም ወሳኝ ህኖ አባ ዱላን ቀደመው፡
አሁን የነሳሞራ ግሩፕ ራሱን ለማዳን ቢታገልም ይድናል የሚል እምነቱ የለኝም
በነ ደረጽዮንና በነ ቴወድሮ ሀጎስ የሚመረው ያሸነፈ መስሎታል ከሞላ ጎዳሞላ ይህን የመስላል
አማራውን እንዴት እናብርደው የሚለው መፍትሄ ያለው አባይ ወልዱን አባሮ ገዱን አሳስቶት ነው ብሎ ፊርማውን ማስቀመጥና ገዱ በህዝቡ ዘንድ ተቀባይነቱን መጨመር ከዚያ ይታያል
የሚሳደበውንም ---- የመልስ አምላኪ ስልሆን አብሮ መሸኘት ይህ ከሆነ ህዝቡ ምንም ቅሬታ አይኖርም ቀላል ነው
ይህ አይሆንም ችግር የለም ይህ እድር በደብ ነው እንዲፈርስ የተደረገው ስጋቱ የለኝም፡፡
ኦፒዲኦ ይህ ነው ችግር የሆነው ቀደም ብዬም የተናገርኩትም ነበር ግን አሁን የተወሰነ እሰማሁ ያለሁት እደገኛም ቢሆን ልተንፍሰው
የባዱላ እምነት ሳሞራ ነበር አሁን ያህያ ባል ሆነ ራሱም
ስለዚህ ብትንትኑ ወጣ በዚህ ምክንያት
የነደብረጽዮን ግሩፕ ሊጠፋቸው የወሰነው በዚህ መልኩ ነው
የሚፈልጉትን ሰው መሾም ፈቃደኛና ታማኝ ከተገኝ አለዚያ በሙሉ ይህ መከረኛ ኦነግ ያለበት ባንዲራ በቦታቸው አስቀምጦ ፎቶ በማንሳት ህዝቡን ማስታገስ ነው
ይህ በጣም አደገኛነቱ መጨረሻው ባይታወቅን አስቸጋሪ ነው
ምክንያቱም አሁን ኦሮምያ ተብሎ በሚጠራው ሁሉም ፖታ ያለ ትግሬ ነኝ ባይ የመሳሪ ምሽግ ነው ብዙ ጥፋት ያደርሳል ይህ አማረኛ ተናጋሪወችም ዘንድ ቢኖር ግን ይታወቃል
ኦሮሞኛ ተናጋሪወች ዘንድ የገባው ማንም አያውቀውም ስለዚህ ወጣቶች እንዳጎዱ ሁሉም ይታገል ይጠንቀቅ በተለይ እዚህ ፖታ ያለው አማረኛ ተናጋሪ መጀመሪያ ሰለቢ የሚሆን ሲሆን እርስ በራስ እንዳይፋጅ ይታሰብበት
ኦፒዲኦ ምንም ማምለጫ የለው ግሩፕ ስለሆነ ምክሬ በተቻለ መጠን አንድ ላይ በመሆን ወደፊት ግፉ ሁላችሁም ኦሮሞወች ናችሁ ብትመለሱም አትተርፉምአባዱላንም ጨምሮ ፡ በጣም ተጠንቀቁ እናት ውጪ ያላችሁም ኦሮሞ ፈርስቶች እርዷቸው በጣም መጥፎ ነው
አሁን ኦሮሞኛ ተናጋሪው ውስጥ የገባውን ወንበዴ ሁሉ ማቆም አይቻልም ቢሹፍቱ ከተማ ብቻ ያቅለው በየቤታቸው ያመቁት መሳሪያ ይበቃል ተጠንቀቁ፡
እኔ ያስቸኳይ አዋጁ ምንም ችግር ነው አልልም ግን ሰው ካወቀበት፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 9 guests

cron