ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Nov 01, 2017 12:08 pm

ይህ ልክ ነው ከሁሉም የምሰማው ነ!!

[url]
https://www.facebook.com/FITIH1/videos/ ... 399663753/
[/url]
ይህ ግን ከት እንደመጣልህ ማመን ይከብደኛል!
ምክንያቱም እንደምሰማው እነሱ ሰወች ዝናን የሚፈልጉ አይመስለኝም ምክንያቱም ያላቸው ዝና ይበቃቸዋል ባይ ነኝ!
በሌላ በኩል ገንዘብ እንዴት ልልኩ እንደሞከሩ ስሰማ ገረመኝ እዩኝ እዩኝ የሚመስል ነው የሆነብኝ
ገንዘብ በዚህ መልኩ ከመላክ
መርካቶ ላለ ነጋዴ ጌንዘቡን እናስገባልህ ይህን ያህል ምግብ አድርስ ማለት ብቁ ነበር ባይ ነኝ
ይህን ያህል ከጨለመባችሁ ለመጠቆም እመለሳለሁ፡፡
ግሎባል አሊያንስ ሲጀመር ለተጎጂዎች የሚያዝን ድርጅት ሳይሆን የተክለ ሰውነት ግንባታ የያዙ ኩኩምበርስ ያቋቋሙት ድርጅት ነው።
October 31, 2017 – ቆንጅት ስጦታው — 22 Comments ↓

ወንድሜ ሙሉቀን ተስፋው ግሎባል አሊያንስ በመኢአድ በኩል ለተፈናቀሉት ወገኖች ገንዘብ መላኩን በተገቢው መንገድ ተቃውሟል። በአመክንዮ! የሱን ሃሳብ ሳልደግም የሚከተለውን እላለሁ ።

ግሎባል አሊያንስ ሲጀመር ለተጎጂዎች የሚያዝን ድርጅት ሳይሆን ፥ አደረጉ ተብለው ስማቸው እንዲጠራ የተክለ ሰውነት ግንባታ የያዙ ኩኩምበርስ ያቋቋሙት ድርጅት ነው። ከፍ ሲልም የግንቦት ሰባት የእንጀራ ልጅ ሲሆን ። አላማው እንዲህ አገራዊ ክራይስስ ሲፈጠር ወኪል በመሆን ህዝቡን ማሯቆት ፥ ከፍ ሲልም ገንዘቡ ኢ ግንቦት ሰባት በሆኑ አካሎች [ በይበልጥም አማሮች እጅ ] እንዳይሆን እና የ ገንዘብ አቅማቸውን በመቆጣጠር ሙሉ በሙሉ የግንቦት ሰባት ጥገኛ እንዲሆኑ የግንቦት ሰባት ኢኮኖሚስቶች አውጥተው አውርደው የሰሩት [ የጠፈጠፉት ] አንድ ግዑዝ ድርጅት ነው።

ግሎባል አሊያንስ ሲመሰረት እነ አባ መላን በመሾም የተመሰረተ ድርጅት መሆኑን አንዘንጋ!
So it is expected to see this of kind absurdity from them! I can list a number of megalomanic liers who are the core members of this entity!
አላማቸው የፖለቲካ የበላይነት ለማግኘት እንጂ ፥ በፍፁም የወገን ተቆርቋሪነት እንዳልሆነ እናውቃለን ። It is a storehouse for a bunch of opportunists!
አላማቸው በሙሉ እንዴት አድርገው የህዝቡን ልብ ሊበሉ እንደሚችሉ ማሰላሰል ነው። በግሌ ያቅለሸልሹኛል!
ኄኖክ የሺጥላ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ቢተወደድ1 » Wed Nov 01, 2017 2:34 pm

ሲጀመር ያልተጠነቀቁ እንዴት ወደ መጨረሻው ሊጠነቀቁ ይሆን?
መጨረሻው ላይስ ደርሰዋልን???አፋቸው እንዴት ነው የበዛው? ድሮ እሪ በከንቱ ይባል የነበር ሬዲዮ ጣቢያን አስታወሰኝ፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 383
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Nov 01, 2017 3:25 pm

እንድ ተረት ልንገራችሁ!
ጎጃም በተረቱ የሚታወቅ ነው
አንድ በጣም የተከበሩ ሰውዬ
ምስታቸውን አስከትለው ማንም በማሄድበት ቦታ ይሄዳሉ
ልብ በሉ ይህ መንገድ በጣም የሚፈራ ሽፍቶች የራሳቸው ግዛት ያደረጉት ክልል ነው
ታዲያ ሚስትአቸውን አስከትለው ቆርጠው ሲሄዱ የተፈራው ይሆናል ለሳቸው ግን ግድ የላቸውም
ጫካውን ሲአጋምሱ የተፈራው ሽፍታ አፋፍ ላይ ተቀምጦ ግዛቱን ይቆጣጠራል መንገዱን ሲአይ የሆነ ሰው ሴት አስከትሎ ይጉዛል ሽፍታውም
ከፍ አድርጎ ድምጡን ና ወዲህ ይላል
ዝም ብለው መንገዳቸውን ይቀጥላሉ ሚስታቸውንም ዝም ብለሽ ተከተይ ብለው
ያነን ትዛዝ ሳይሰሙ መቀጠላቸው ያደናገረው ሽፍታ ና ነው የምልህ ቢል አሁንም ሰሚ ያጣል ይባስ ብሎ ጠበንጃቸውን ከትክሻቸው አውርደው በጃቸው ይዘው ይቀጥላሉ አሁንም ዝም እንዳይል ራሱን ያፈረው ሽፍታ
አንተ ቁም ነው የምልህ ይላል እሁንም ሰሚ የለም
መቁረጣቸውን የተረዳው ሌባ
ምን አለ መሰላችሁ
አንተ ልብዳህ
ሲል መበዳትን የምታውቅ ሚስት ልብዳህ እያለ ትለዋለች
ምኑ አሉት መሰላችሁ ነይ ዝም ብለሽ ዋናው አልጋው ላይ ማን እንደሚበዳ እናያለን አሉና መንገዳቸውን ቀጠሉ
አሁንም ያለቀው ህዝብ አሎቆአል እያለቀም ነው ግን አሸናፊው ህዝብ እንደሚሆን ማንም መጠራጠር የለበትም

ትግሬ ነን ብላችሁ ልምታናፉ መጨረሻ ያለውን እንድታውቁ ልጠቁማችሁ ባትሰሙም፡
አሁን 3 ሰወች በወጣቶች ተገደሉ ብሎ ማልቀሱ ቢአሳዝንም ውጤት አታመጡም ይልቁንስ ከ3 ወደ 3000ሺ እንዳሄድ አስቡበት የለሁበትም ሱማሌ ኦሮሞኛ ተናጋሪወችን
ኢልባቦር አማረኛ ተናጋሪወችን
ጎጃም(መተከል) የአማረኛ ተናጋሪወችን የፈጁ እንደዚህ ያሉ ትግሬኛ ተናጋሪወች ናቸው ለራሳቸው ቀርቶ ለናተ እሳት እየጫሩ ነው አስቡበት አሁን እንዳየሁት አብረን እንስራ የሚል ትግሬኛ ተናጋሪወች ብላችሁ የበተናችሁት በውሬ ብቻ አይደለም ቢመሽም ይሁን በተግባር ፍጠኑ ሳታልቁ
እውነት ልንገረችሁ አማረኛ ተናጋሪውን እኮ አሁን እየመራችሁት አይደል ሰራዊቱንም አላቀነዋል ከናተ ስልክ ለመዝጋት ስትራወጡ እያየሁ ነው
ቁቅቅቅቅ
ይህን የምታስቡ እናተ ብቻ ናችሁ?
ለመሆኑ ሳቴላት ስልኮች መኖራቸውን ታውቁ ይሆን በርግጥ አልፈርድም ከናተ ትንሽ የተማረ ሰው አላየሁም ስለዚህ ባታውቁም አልፈርድም
እኒህ ስልኮች ከሞባይል ቁጥር ያላነሰ ህዝቡ እንዲደርሰው ተደርጎአል አትልፉ
ሚስጢር አወጣህ ለምትሉ ወንድም እህቶች ይቅርታ ግን እየመሸ ነው ይህን ህዝብ ሲጠፋም ማየት ዝም ብሎ ማየት ተገቢ ነው አልልም እስኪ እባካችሁ እናተ ተምረናል የምትሉ ደ ደ ቦ ች ለመረዳት ሞክሩ
ዛሬ እኮ የተወሰኑ ክፍለ ሀገሮችን በቃ ማለት ይቻላል ግን ሀገሪቱ እንዳትፈርስና ህዝብ እንዳይፋጅ በማሰብ ነው እባካችሁ ትንሽም ቢሆን ለማስብ ሞከር ጀምሩ
አሁን ትግራይ ባለው ሚድያ ጦርነት እናውጅ የሚለው የሚጎዳ መጀመሪያ ራሳችሁን ነው
ሯንዳ የማን ሚዲያ ቀስቅሶ ነው ማን ያለቀው ?
አዋጁ መሆኑን አታውቁም
እረ እባካችሁ መሸ ፍጠኑ
ለሌሎች ማስታወስ የምፈልገው የሚከተለውን ነው በደብ ተረዱ
እናተ እንደምትሉት ንጡህ ወጣች አይመስሉኝም የተገደሉት
ባለኝ መረጃ ብዙ ጊዜ ወጣቶች ሲአስጠነቅቁቸው የነበሩ እንደሆነና ተውም ብልዋቸው እንደነበር ነው ሞታቸው በጣም ያሳዝናል ግን ወጣቶችን ምን ብሎ ማብረድ ይቻል ነበር?
እውነቱን ልንገራችሁ ኢንቨስት አደርጋለሁ ያለ ትግሬ ነኝ ባይ እኮ ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂ ነው
ለልጅ መሳከሚ

እያሉ ከቤት ክርስቲያን
ከመንግግስት ካዘና በደብዳቤ በግልጥ ሲዘረፍ እያዩ ወጣቶች ምን ይበሉ
ራሳቸው የሚበሉት የላቸው መፍትሄውንም አብሮ መጠቆም እንጂ ወጣቶችን መውቀስ አልቀበለውም
አሁን የማየው ጅምሩን ነው ማቢቂያውን አይደለም
እስኪ ተመልከቱ ምንም ሰው እኮ የለባቸውም ቴወድሮስን አታዩም ትናንት መላ ኢትዮጵያውያን እያለቀሱ ለስልጣን ያበቁትን አለቆቹን እኮ ሳይፈራ እነሱ እንደ ሰይጣን የሚአዩትን ሙጋቤን ይሸልማል
ልክ ይሆን ይሆናል ግን አይንህ እያየ ከህንጣ ጋር አትጋጭም
ለዚህም ነው ሰው የለባቸውም የምለው ሰው እኮ ቢኖርባቸው
ሀረር ውስጥ የተፈናቀሉት
ኦሮሞኛም ሱማሌኛም ተናጋሪ ወገኖቻችን ናቸው ማነን ለማስደሰት ማነንስ ለማስከፋት ነው ኦጋዴን ሰወችን ላክን ሲሉ ለምን ኦሮሞኛ ተናጋሪወችስ ዘንድ አላኩም???

ለምንስ ሰው ካለባቸው ተው አይላቸውም
በትግራይ ውስጥ ያሉ ዩንቨርሲቲወች ውስጥ እኮ እናሰተምራለን ብለው የሚለፉ እነሱ ናቸው
ታዲ ተማሪወችን ዘበኛ ሳቀር እያሰቃየ ዝም ማለት ነበረባቸው??
እኛስ እነዚህን ወጣቶች ምን ብለን እናረጋጋ??የኦሮምኛ ጣቢያስ ተሳሳተ የምትሉት ምኑ ላይ ነው እውነቱን ሊናገር ስልሞከረህ???
ታዲያ ወጣቶችን ማን ተኩሶ ፈጀ??
ለምንስ ሀረር ይህ አልሆንም ሰው ሲአልቅ ወታደሩ ለምን ዝም አለ??ዝም ብሎ በሰወች መፍረድ አይደለም መፍትሄውንም ጨምሮ ነው፡፡
ህዝባችን እኮ 27 አመት እንፋጅ እያሉ ሲቀሰቅሱት ምን አልባት አድረው ቢአስቡ በሚል ነው ይህን ያህል የቻለው
አሁን መኖር የማይችልበት ቦታ ሲአደርሱትስ??
አሁንም ቢሆን ይህን ኢንቨስተር እያሉ የበተኑትን ሌባ ሁሉ ካልሰበሰቡ ውጤቱ የከፋ ነው
ያስቡበት
ጋምቤላና መተከል መሬቱን ተከፋፍለው አልበቃ ቢላቸው ባንክ ያበድረን በሜሬቱ አሉ ይሁን ብግሎ ህዝብ እያየ ነው መቸ ነው ከመሀላቸው 1 ሰው ወጥቶ ይህ ልክ አይደልም የሚለው ስንትስ ግፍ ቻሉ እንበለው ህዝቡን?
አሁን ወጣቶች ሞቱ ብለው እንደተንጫጩት ሌላውም ሰው ነው ለምን አይሉም
ሀቁን ልናገር ግዜው እየመሸ ሳይሆን እየጨለም ነው ያስቡበት፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Nov 02, 2017 1:20 pm

ግንቦት ሰባት የኢትዮጵያ ህዝብ ትግሉን በራሱ መንገድ እንዳያካሂድ እንደ ማነቆ ሆነ የቆየ የውሸታሞች ጥርቅም ነው! (ኄኖክ የሺጥላ)
November 2, 2017 – ቆንጅት ስጦታው — 16 Comments ↓

ግሎባል አሊያንስ በተመለከተ ስጨምር

የግሎባል አሊያንስ በጎ አድራጎት ክፋት ገፅታዎች

1ኛ ግሎባል አሊያንስ የግንቦት ሰባት ክንፍ እንደሆነ ይታወቃል ስለዚህም ማንኛውም በኢትዮጵያ የሚገኝ ድርጅት ከግሎባል አሊያንስ ገንዘብ መቀበሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ድርጅት አደጋ ነው። ድርጅቱን አደጋ ላይ ባይጥለው ስንኳ ወያኔ በድርጅቱ ውስጥ ሊመታቸው የሚያስባቸውን ሰዎች አጋጣሚውን በመጠቀም እንደተለመደው ይመታበታል

2ኛ ግሎባል አሊያንስ እርዳታውን ማድረግ ከፈለገ [ እርዳታው ኢትዮጵያ ውስጥ እንደመሆኑ ] በሚስጢር ማድረግ ነበረበት [ ይችልም ነበር ] ። አላማው ግን ገንዘብ ረድተናል ብሎ ማስወራት ስለሆነ የሄዱበት መንገድ አስቸጋሪም አሳፋሪም እንደሆነ ህዝቡ እንዲረዳልኝ እሻለሁ ።

ከዚያ ባለፈ አሁንም ጠቤ የግል አይዶሎም። ጠቤ በግንቦት ሰባት ስም እስር ቤት የተወረወረው እና የተገደለው ሰው ቁጥር ማሻቀብ የለበትም ከሚል የመጣ ነው።

አሁንም እደግመዋለሁ ፥ ግንቦት ሰባት የኢትዮጵያ ህዝብ ትግሉን በራሱ መንገድ እንዳያካሂድ እንደ ማነቆ ሆነ የቆየ የውሸታሞች ጥርቅም ነው! ይህንን ስል አላፍርምም አልፈራምም ! ምክንያቴ ደሞ እውነቱን በመናገር የአንድ ሰው ህይወት ማዳን ከቻልሁ በሚል ነው። ስለዚህ ውሸታቸውን በአደባባይ አጋልጣለሁ። አንድም ነገር ሳይሰሩ ባጋጣሚ ስልጣን ለመያዝ የተሰበሰቡ ኦፖርቺኒስቶች ድምር ውጤት ነው! ብዙ ምሳሌ አለኝ ። ብዙ ማስረጃዎች አሉኝ። በቅርቡ በህብር ሬዲዮ የተለቀቀውን መግለጫም ያድምጡ።

እናም ይህንንም እላለሁ ! በመሳደብ እና በመንጫጫት ግን እውነቱን ሊቀየር አይችልም ! በይበልጥ ዛሬ ከኔ ባሻገር ብዙሃኑ ተመሳሳይ ጥያቄ ማንሳት መጀመራቸው [ በራሱ በድርጁ ውስጥ ሳይቀር ] የተለመደ ሆኗል። የክፋት መጨረሻው ውርደት ነው !

የግርጌ ማስታወሻ

በመላው አማራ ድርጅት በኩልስ ልከው ይሆን ? I doubt it even if I couldn’t agree with it.

ኄኖክ የሺጥላ

ይህን ቀጥታም ባይሆን ለሀሳቤ መልስ የሰጠ ስለመሰለኝ የሚከተለውን ልበል፡፡
እርዳታ የላኩት አላላኩ ትክክል አይደለም እስማማለሁ
ምክንያቱም መከረኛውን ህዝባችን ለመርዳት ገንዘብ በሜዳ ላክን ሳይሆን መባል የነበረበት
ህዝቡም የሚፈልገው ሳንቲም ሳይሆን ምግብና ለጊዜው ቁሳቁስን እንደ ብርድ ልብስ የመሳሰሉትን ነበር ደግሞም ነው ፡
ታዲያ ይህን እንዴት ማድረስ ይቻል ነበር ከተባለ?
ሀገር ቤት ያሉ ነጋዴወችን በተለያዩ መንገድ አነጋግሮ ይህን ለህዝብ አድርሱ እኛም ይህን እንከፈላችሁ ማለት ብቻ ቀላሉ ነገር ነበር ይመስለኛል፡፡

የግንቦት 7 ነው ላልከው አይመስለኝም እንጂ ለኔ ቢሆንም ችግር ያለው አይመስለኝም፡
ይህ ግንቦት 7 ህዝቡ ትግሉን እንዳያካሂድ እንቅፋት ሆነ ላልከውም አይመሰለኝም በአይኔ የማየውም ያነን አያመለክትም
በግልህ የግልህ ጠብ ካለብህ በግልህ ሞክራቸው እንጂ እኔ ስለማልወዳቸው ጥሉ አትበል፡

ዛሬ እናተ በየክፍሉ ያማራ ማህበር መሰረትን ከማለታችሁ ሳትወለዱ ሞክረነው ነበር ግን አልሆነም ምክንያቱም ህዝቡ ይህን አያሳይም ቅይጥ ህዝብ ነው ስለዚህ ፈለገህም ቢሆን እንኳ ህዝቡን በአንድ ላይ የሚወክል ግሩፕ ሁሉ መደገፍ ባትፈልጉ አትቃወሙ መንገዳቸውም ላይ አትቁም እስከሌላችሁ ድረስ፡፡
የሆነ ምሳሌ ልናገር፡፡
እናቴ የነገሩኝ ኘው 2 ሠወች ነበሩ ባልና ሚስት ነበሩ ብላኛለች ታዲያ 2 ብልጠታቸው እንደ እኔ ወንዝ የማይሻግር ነው ግን ድህነታቸውን ግን መቅረፍ ይፈልጋል ታዲያ ያቺ ሚስት ብጤ የሆን ሀሳብ ይመጣላታል
እሱም ምንድን ነበር የሆነ ሞሰበ ወርቅ ነገር ሰፍታ ለቤተ ክርስቲን ብትሰጥ ምላሹን ገንዘ ማሪእምም እንደምትሰጣት ታስባለች ያነነ ገንዘብ ምን እንደምታደርገው ለጎበዙ ባሏ ታካፈለዋለች ምን በሚል
አሁን ሞሰበ ወርቅ ሰፍቼ ለማሪያም አስገባለሁ በምትኩም ማሪያም ገንዘብ ትሰጠኛለች
በገንዘቡም ላም እገዛለሁ
ላሚቱም ልጅ ትወልድልኛለች
ልጁቱንም እዚህ መደቡ ላይ አስራታለሁ ስትለው
ያጎበዝ እንዴ እንድትሸናብን ነው ይላትል ታዲያ ፈቅ ብለህ አትቀመጥም
ምን አገባኝ ስትለው
ታደርጊያት አለሽ ሲላት

እንዲያውም ገመዱን አሁን አዘጋጃለሁ ብላ ስትነሳ
ተይ አይሆንም ቢላት እምፒ ብላ ገመዱን ልታዘጋጅ ስትውተፍ
ብድግ ብሎ ወንዱ ግንባሩን በቆመጥ ለሁለት ከፍሎ አሰናባታት
ብለው እናቴ አጫውታውኛል
አሁንም አንተና ግንቦት 7 የምትላቸው ዘንድ መጠላለፍ ይህን ያስታውሰኛል

ሀቁ ግን ይህ አይደለም አይሆንምም
ወያኔ በየሜዳው ህዝብ እየፈጀ ገና ከመሬት መተው ስልጣን ይይዛሉና ይጎዱናል የሚለው በኔ እምነት ደካማነት ነው እንጂ አንተ ልንገራችሁ የምትለው ጥፋት ለኔ ውሀ አይዝም
ከአንተ በሚበልጥ መንገዱ ተቃውሞ መሰንዘር ይቻል ይኖር ነበር ግን ወቅቱ አይደለም
ልጠይቅህ ግንቦት 7 የሻቢያ ተላላሊ ነው ትላለህ ቢሆንስ አሁን ለእኛ ያለው አስተሳሰብ ከዚህ መከራችን የሚገላግለን ከሆነ ለምን ኢሳያስ አይሆንም

እንዳልኩህ በወቅቱ
መስፍን እንድርያስ መለስ ሲደሰኩሩብን ተው ይህ አይሰድም ነበር ያልኩት ለመስፍን የጻፍኩለት ማስታወሻ አለኝ እሱም በቅርብ አግኝቸው አለኝ ብሎኛል ብዙ ትግል ተደርጏል ግን የጎንዮሽ ስለሆነ የትም አላደረሰም ስለዚህ በወኔ ላይ ደንጋይ የሚወረውር ቀርቶ የሚሰድብ በአሁኑ ወቅት የናተ ጠላት አይደለም እንቅፋት አትሁኑ በምትፈልጉት መንገድ ታገሉ እንጂ ይህ ካልሆነ ህዝባችን ሊፋጅ ይችላል ይህ ትንቢት አይደለም ወቅቱ የሚአሳየን ነው፡፡
ትግራይ የሚል ሀገር ጠልፈው ይዘው መከራ እይበሉት አሁን ጎን ለጎን መፋተጊው ነው????
ጎጃሞች ከሀገራቸው ከመተከል
ጎንደሮች ከሀጋራቸው ከወልቃይት
ኦሮሞወች ከሀገራቸው ከሀረር
እያለቁ እየተባረሩ አንተ እንደምትለው የለለ ፓሪቲ ገና ይመጣል ብላችሁ መቃወም አለባችሁ???????
ይህ ለህዝብ ማሰብ ነው???
እስኪ ልጠይቅህ
አንተም ለህዝብ ነው የማስበው ትለናለህ
እነሱም ለህዝብ ይሉናል
ታዲ ለየትኛው ህዝብ ነው የቆማችሁት??
ወያኔ እያለን እንዳለው 82 ህዝቦች አርጎናልና አንተም ይህን ተቀበሉ እያልከን ነው???????????????????????
አሁን ማንም ማነን የሚቃውምበት ወቅት አይደለም
ሁሉም ወያኔን መቃወም እንጂ፡፡
ብዙ ልል እችል ነበር ግን ጊዜው ስለረፈደብኝ ላብቃ እያሰተዋላችሁ ታገሉ
አንተ አደራጀሁት የምትለው ግሩፕ ቃል አቀባይ( ጋዜጠኛ) የምትለን
አንዳርጋቸውን ሊይዙ አውሮፕላኑን ከድርዲዋ ሲአበሩ
እበዶች እዛፎች ስር ጫት ይቅሙ ነበር ያለ ክፍት አፍ አይደለም??
መልስ አለህ??
ነበር? አይቶ ነበር?
ካየስ ለምን ቀድሞ ለወንድሙ አልነገረውም?
ተው አሁን ህዝብ ሊፋጅብን ነው እርስ በርስ ደንጋይ መወራወራችሁን ተው ፡፡
ሲአድባሬ ትልቁን ሶማሌ
ሲመኝ
ትንሹንም ሱማሌ አጥፍቶእንዳለፍ አይታያችሁም?
እሱ አንተ የምትኖርበት ሀገር አይተህ ከሆነ የሆነ ጨዋታ አላቸው አየዋለሁ ደስም ይለኛል፡
ሰወችን ራቁታቸውን ሰብስቦ የሆን እጥር ውስጥ ይጨምሩና
መጨረሻ የቀረው ያሸንፋል ይላሉ
ብልጡ እማእዘን ላ ቆሞ ሲመለከት ይቆይና መጨረሻ ላይ ብዙ ሰወችን ወርውሮ ያስወጣውን ጎበዝ ሳያስበው ይወረውርዋና አሸናፊ ይባላል
አሁንም የምታሳዩኝ የዚህ አይነቱን ነው እንዲያውም አሸናፊ በሌለበት ሜዳ ላይ፡፡
አሁንም እደግማለሁ
ጠላታችሁን እወቁ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Mon Nov 13, 2017 1:24 pm

ሰላም ሰነበታችሁ ? ክቡም ይቅርታ ቢትወደድም ማለቴ ነው
ቁቅቅቅቅቅቅቅ
እስኪ ስለሞኑ ትንሽ ልበል፡፡

ለማ መገርሳ የሄደው ተልኮ ነው ?
አይደለም?
የሚለው ተገቢ አይደለም ግን ውጤቱ ምን ይመስላል የሚለውን ለመናገር ልሞክር፡፡
አዎ ባለፈው ወጣቶቹ ማንም ሳያስበው ተነስተው ጣና ኬኛ ብለው ያስነሱት አቡራ ቀላል አልነነረም
ከዚያም አልፎ ኦህዲድ ውስጥ ትንሽ የህዝቡ ህመም የሚሰማቸው ሊደግሙት ሲሞክሩ በሁሉም አቅጣጫ እንቅልፍ ነሳ በዚህም ምክንያት ሁሉም ለመሮጥ ሞከረ ለዚህም መልካም የሆነላቸው የአዲሱ አረጋና ንጉሱ ጥላሁን የፈጠሩት ግንኙነት ለሁሉም አይን ከፋች ሆኖ መጣ በዚህ ምክንያት ለማን መከሩ እሱም ተቀበለና ላለቆቹ አሳወቀ አለቆቹም አወንታቸውን ሳይወዱ በግድ ደገፉ እንጂ ሃይሌ እንዳለው እኛ ነን ያደረግነው የሚለው በል ብለውት ነው አትፍረዱበት
ሰራዊቱን ህዝባችን ይወደዋል ነው ያለው?
እንደዚያ እዩለት
ይሁን እንጂ የነለማ ጉዞ በጣም ይህ ነው የማይባል ጥቅም ነው ያመጣው፡፡
ምክንያቱም ህዝቡን ባይጣላም ተጣልተሀል እያልን ስንረብሸው ስለቆየን ህዝቡ ጥርጣሬ ውስጥ አልነበረም ማለት አይቻልም
ከዚህ አኳያ ከፍተኛ ክፍተት ነው የዘጋው ሊደገፍም የሚገባው ነው ጥርጣሬችሁ እንዳለ ሆኖ ልክ ነበር ነውም

አባጋዳው የተናገሩትን እዩ እናተን እንዲህ ናቸው እኛን እንዲህ ናቸው እያሉ ያወሩ የነበሩት ጠላቶቻችን ይፈሩ ናቸው ያሉት?
ሰትዮዋ ባለቤቴ ኦሮሞ ነው
እኔ ኢትዮጵያዊ ነን ታዲያ ማን ፈልጎ ይወለዳል ነው ያለችው ?
እኒህ ሀሳቦች ቶ ነው የሚአክሙት
ለማን የፈለጋችሁትን በሉት ለእኔ ግን ትክክል ነው በርታ ነው ያልክት
የዚህ አይነት ህዝብ ድጋፍ ሀይሌ ቢሄድ አያገኝም ቢአስገድም እንኳ
ስለዚህ ውስጡን መናገር ባይኖርብኝም በመንገዱ ትክክለኝነት ይሁን ልትሉት ይገባል

ሰሞኑን በኦሜንም ያቀረቡት ትንሽ ዶክመንታሪ መልካም ነበር ዝርዝሩን መነጋገር ቢቻልም ህዝባችንን ግን አይኑን እንዲገልጥ አድርጎእል ስለዚህ መልካም ነበር
በዚህ ወቅት ህዝብን የማያስቸግር ሀሳብ ሁሉ ሊደገፍ ይገባዋል እንጂ ልክ እንደ ባለፉት ወጣቶች እከሌ ጥፋተኛ ነበር በማለት መጏዝ አይቻልም መፍትሄው አሁን ላሁን ነው፡፡
ከዚህ በተረፈ ዝግ እያልኩ የምነግራችሁ ሊኖር ይችላል
እስከዚያው


አባታችሁን አላ ሙዲንን ሳውዲ እንዲፈታላችሁ ታገሉ እዚህ እየታገልን ነው፡፡
[url]
http://www.yegnatv.com/watch.php?vid=fdde230a2

[/url]


ያን ሁሉ ንብረት ዘርፎን ይታሰር ወያናቻ፡፡
ሼኩ፡፡
ይውሰዱት አንተም ከኛ የዘረፍከው ነው፡
ቁቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Nov 14, 2017 2:26 pm

እረ አሁንስ መላው ጠፋ ፡
ቁቅቅቅቅቅ
መቱ ዩንቨርስቲ አማረኛ ተናጋሪወችን ኦሮሞኛ ተናጋሪወች ደበደቡ
የት
ቁቅቅቅቅቅቅ
እረ ተከራከር አለ አጎቴ!
ኦሮሞወች ከዚህ ወዲያ ያማሮችን ዝብ እኮ አይነኩም፡፡
አማሮችም ኦረሞወችን ዝብ እይነኩም፡፡
ይህ እኮ አለቀ በቃ!!
ይልቁንስ አላ ሙዲን ይፈታ በሉ ባዮንም
ቁቅቅቅቅቅቅቅ

ይቺ እማሆይ ስብሀቱ ምንድን ነው ያለችው ለማን?
ቁቅቅቅቅ
ሳይቀምሰው ሱስ ያዘው ነው ያለችው
ቁቅቅቅ
ይጭነቀኝ፡
አሁን አወዳድቃችሁን እንደ መስቀል ግንድ እያሳየናችሁ ነው
የምትወድቁት አትረበሹ
ቁቅቅቅቅቅቅ

አሁንስ ምን ያህል ይከፈላችሁ???
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Nov 16, 2017 2:28 pm

በዚህ ወቅት ብዙ መቀባጠሩ መፍትሄ ባይሆንም
የሆኑ ትግሬ ነን የሚሉ ተማርን ብለውም የሚቃዡ ሰወችን በቅዠታችሁ ቀጥሉ ከማለት የሚመጣውን ባይገባቸውም ግን አስረግጦ መናገር ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ ትክክልም ነው ባይ ነኝ፡.
ለውጡም የሚመጣው እናንተ እየዘረፋችሁ አገር አድጋለች እያላቹ የዘፈናችሁት ዘፈን ውጤት ነው አሁን ምን ይበጃል የሚለውን ባይገባችሁም ልጦቁም

በጣም ያዘንኩት ይህን ዶ ማ ራስ ከበደ ጫኔ የላዘነውን ቆርጣችህ እዩ ማለታችሁ አሳቀኝ
አሁንም ተረቱን ልድግም
እረ ተከራከር አለ ያ ጎበዙ አጎቴ ሽንት ቤቱ አንገቱን ሊአጠልቀው እሞከረ አሁንም እናተ ያነን ጎበዝ አሳሰባኝ፡
ከበደ ሳያውቅም ቢሆን የተነፈሰው 1 ነገር አለ ልክም ነው ምንድ ነው ያለው
ትግሬ የሆነው ሁሉ እንደጠላት ይታያል
ነው ያለው?
አሳዛኝ ቢሆንም ልክ ነው እውነታው እሱ ነው
ይህን በምን መንገድ እንፍታው ለሚለው
ስዩም መስፍንና
አባይ እንዳሏችሁ ሀገሪቱ ትፈርሳለች ደግመን አንድ መሆንም ይከብደናል የሚለው ተረትም ያለፈበት ነው
ስለዚህ አሁን ቢዘገይም ማድረግ የሚገባችሁ
በተላይ እውጭ ያላችሁ ደ ደ ቦ ች ና በሀገሪቱ ተበትኖ የዘረፈና እየዘረፍ ያለ ሌባ ጭምር የዘረፋችሁትን ንብረት ያው ልህ በሉት ለህዝቡ
ይህን ባታደርጉም ንብረቱን ህዝብ እራሱ ይወስዳል ምን አለባት ህይወታችሁን ጨምሮ እንዳይሆን ፍጥነቱ የናተን ውሳኔ ይጠብቃል

ፕሮፌሰር መስፍን እንዳላችሁም ሀብቱ ሂሳብ ይደረግና ትርፉ ለትግራይ ይሁን
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ
የዚህን አይነት የምሁር ተረትም ተዉት
አሁንም እደግማለሁ የዘረፋችሁትን ንብረት ለመመለስ እስከ አሁን የጨፈራችሁበትን ሳይጨምር እዳውን መክፈል ይቻልል ወይ? ነው እንደምታልሙት በዚሁ እንቀጥላለን ብላችሁ ታስባላችሁ?
የናተ አያመኝም ይህን መከረኛ ህዝብ ይዛችሁ መጥፋታችሁ ያሳዘነኛል
አንድ ሰው እንኳን የራሴ ህዝብ የሚለውን ቀርቶ ሰው ለሆነው ሁሉ ያስባል
እናተ ግን ይህን የሚአስብ ራስ የላችሁም ከታሪክ መማር ቀርቶ ታሪክን ማንበብ የማትችሉ ዶ ማ ወች ናችሁ፡፡
ይህ ሁሉ ጥፋት ከየት እንደጀመረ ታውቃላችሁ
ባ ን ዳው አያታችሁ ዮሀንስ የፈጠረው ችግር ነው ከዚሃ ጀምሮ ትግራይ ደ ን ግ ይ እንጂ ሰው ሳያበቅል ቀረ የነበረውም ሰውነት አሉላ ይዘው ሞቱ፡፡
ሃቁ ይህ ነው ከገባችሁ ወረቀት እየተረጠባችሁ ዶክተር የሚል ታሪክ ብትሸከሙ በደን ጋዩ ላይ ውሃ መድፋት ሆነ፡፡
አሁን ወደመጣሁበት ልመልስ የምትጥፉት ጥሁፍ እያነበብኩ ነው ግን አንድም አረፍተ ነገር ቀርቶ ቃላት የለበትም
የኢሀድግና ያገሪቱ መንታ መንገድ ነው የሚለው 1ዱ ምሁር ነኝ የሚላችሁ?
ቁቅቅቅቅቅ
በመጀመሪያ ይህ ኢሀድግ የሚባል ስብስብ የለም፡፡
የሆኑ ስራፈቶችን ሰብስባችሁ ያቆማችሁት ብዶ እድር ነው ይህ ደግሞ እንዴት እንደሰበሰባችሁት መጦቅም ይቻላል ካስፈለገ አይጠቅምም እንጂ ያራየ ቢሱ መሪያችሁም ያለውን አስታውሱ እኛን ከደገፈ ዘበኛም ይሁን ነው ያለው?

ውጤቱ ይህው፡፡
ስለዚህ መንጫጫቱን አቁማችሁ ሰው እንዴት ይትረፍ በሚለው ከተማሩ ለመጠየቅ ሞክሩ
እውነት እንግራችህአል ሃመር ሄጀ ትግራይ ትገንጠልልን ያለኝ በፊት ወታደር የነበር ጎበዝ አውርቶኛል
ይህንም ሲል ምክንያቱን በደብ እያስቀመጠ፡፡
ወዳጄ ኮለኔል መንግስቱ
ወርቅ አይወጣበት ዘይት አይወጣበት ያለው ልክ ነው ግን የሃገር መሪ ሆኖ መናገር ነበረበት ወይ ነው ጥያቄው፡፡
ህዝቡን ለማዳን አዝብ ብቻ ሳትሆን ሁላችሁም ተጠያቂ ናችሁ ውለዱት፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Nov 21, 2017 12:20 pm

እስኪ ትንሽ ስለሰሞኑ ልበል፡

ጎንደር የትግራይና የአማራ ህዝብ መድረክ የሚል እድር ብጤ ተካሀዶእል
ምን ያሳይ ነበር የሚለውን ትንሽ ልበል
በጣም ያሳቁኝም ነገሮችም አሉ እስኪ እነሱን ልይ
1. ስብሀት ነጋ እውነቱን ተንፍሷል ምናባቱ
ከኦረሞች ጋር ለምን መገናኘት አስፈለጋችሁ
ልትነግሩን ትችላላችሁ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ከኦረሞወች ጋር የተገናኙት ባህር ዳሮች ናቸው እነሱ ይንገሩህ
ለመሆኑ ሰው የምትመስሉ መቼ ነው???

2. አንድ ሰትዮ ርስ በራ የሚጋጭ በይ ያሉትንና ሆዱ ውስጥ ካለው ቀላቅላ ተንፍሳለች
እስኪ የሁዷን እንይ
አማራ ክልል ያለው ችግር እኛም ዘንድ አለ፡
እውነት ነው ይህን የሚክድ ሊኖር አይችልም ችግሩ ትግራይ ቢብስ እንጂ አይሻልም፡፡
ነገሯን ያበላሸባት ግን የሚከተለው ነው በይ የተባለችውን ነው፡፡
እነ ታማኝንና ኢሳትን ለማስደሰት አንከፋፈልም
እኒህ ድርጅቶችም ሆነ ግለ ሰቦች እንድንለያይ ይመክራሉ ወይ? ከሆንስ መቸና የት??
እኛ በልጆቻችን ላይ ደንጋይ አንወረውርም
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ታዲያ ደርግ ብለው የነገሯችሁ የሀገሪቱ ወታደር ሽሬ ላይ በደንጋይ ነው የደበደባችሁት? እነሱ የሰው ልጆች ነበሩ??
አሁን እየሰራችሁት ያለው ድራማ ውጤት አይኖረውም
ይህ ብአዴን የምትሉትንም በሙሉ ወስዳችሁ ልትዘጉበት ትችላላችሁ ግን መፍትሄ አይደለም፡፡
መፍትሄው ሀቁን በመቀበል ምላሹን አሁንኑ መስጠት ነው ሊበላችሁ ነው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Nov 23, 2017 1:39 pm

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Nov 23, 2017 2:07 pm

ለእ አክስታችሁ ትክክለኛ መልስ
ሀቁ በትንሹም ቢሆን ይህ ነው፡፡[url]

https://ethsat.com/2017/11/esat-efeta-nov-22-2017/

[/url]
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Tue Nov 28, 2017 1:20 pm

በሀገሪቱ
ሰላምን ለማስፈን ሲባል
ፕሬዝዳንቱ ጏድ መንግስቱ ሀለማርያም
ሀገር ለቀው ወደ ውጪ ሀገር ሄደዋል!

ህዋህት ን
ለማዳን ሲባል
እባይ ወልዱንና
እዜብን እግደናል
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
የመንግስቱ ከሀገር በማስወጣት እነ ተስፋዬ ገብርኪዳን አልተረፉም
ታዲያ አሁን አዜብን ማገዱ ቀርቶ ማሰሩ ያተርፋል
አይመስለኝም
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
እንደደግሙት
እንደሰለሱት
እምስም ደስ ይላል ሲቸረክሱት አሉ ዘመዶቼ
እንዲህ ቀዳዳ ሲዘጋባችሁ ማየት እንዴት ደስ ይላል
አሁን 1 ምክር ልስጣችሁ
ያነን ሙት ራዬ ቢስ መሪአችሁን ምረጡ ቢሞትም
እናተ ከቆማችሁት ሳይሻልላችሁ አይቀርም፡፡
አሁን ደግሞ ምን እየሰማሁ ነው የጅግሳው( ያያሌው ጎበዜ) ጠባቂ ደግሞ ምን እያለን ነው
አጋዚን በቱርክ አዘምታለሁ ንነው ያለው
እውነቱን ነው
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ

ወደ ቁም ነገሩ ልመለስ እስኪ
ወያኔን በመቀያየር የሚመጣ የለም
ጨርሶ በመጣል እንጂ
ስለዚህ
በተለይ ኦዲድ ባለፈው እንደተናገርኩት ለ3 ነው የተሰነጠቀው ይህ ግሩፕ 1 ጥሩ ሂደት እየሄደ ነው ወደ ህዝቡ
እነ ለማ ፈራ ተባ እያሉ ወያኔን ለማዳን መሞከሩ ዋጋ የለውም
ስለዚህ እነለማም ሆኑ እነሱን የምትደግፉ በጣም አስቡበት ህዝብ ታስፈጃላችሁ ውጤት የለውም ስለዚህ ተጠንቅቃችሁ ተጏዙ
እኛም ገና ከናተ ፊት አስበነው ለመጏዝ ጀምረን ነበር ግን አልተሳካöንም ምክንያቱም ህዝቡ ይህን እያሳይም አይቀበልም ስለዚህ መፍትሄው 1 ነው ወደ ህዝቡ ኑ
የታሰሩትን ሰወች አስፈቱ ባትችሉም ይፈቱ ብላችሁ ጩሁ እንጂ ወያኔን ለመጠገን አይቻልም ሰሞኑንም ስኳር የቀማው ግሩፕ ልቡ የተቃጠለ ወጣት ነው ልክ ነው በዚሁ ቀጥሉ ሊባል ይገባዋል እንጂ
ወያኔ ባስተማራችሁ መንገድ ደሀ አማረኛ ተናጋሪወችን በደንጋይ በማለት የሚመጣ ነገር የለም አስቡ፡፡
ይታቻሁ ስሞኑን ግብጥ ከ200 ሰው በላይ ነው ባንድ ቀን ነው የፈጁት ግን ለውጡን እያያችሁ ነው አሁንም ትንሽ ድሀወች በግደል አማራውን ገደልን የሚለው ዘፈን በሁላ ችግር እንዳያመጣባችሁ የራሳችን የምትሉት ህዝብ አይለቃችሁም የለሁበትም፡፡
አሁን በተጀመረው መንገድ ብቻ መሄድ ብቻ ነው ውጤት ያለው
ስለዚህ እናተ በውጩ አለም ተቀምጣችሁ መርዝ እየረጫችሁ ህዝቡን ተፋጅ የምትሉ ረጋ በሉ እውነቴን ነው የምላችሁ ወያኔ እናተን ነው ያፈራው ባታዋጡትም እንጂ ሀገር ቤት ያለው ህዝብ ዘግይቶም ቢሆን በደብ የተረዳው ጉዳይ ነው
ስለዚህ በማህበሪው ሚድያወች የምትበትኑትን መርዝ ቀንሱ ሚዲያውን እያስጠላችሁት ነው ያለው፡፡
አሁን በቅርቡ የሚታይ ጉዳይ ይኖራል ስለዚህ አስተውሉ
እነ ለማንም ስህትት አርሙ በሉ ፡፡
እመለሳለሁ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Nov 29, 2017 1:50 pm

ኢትዮጵያ ማለት ከየት እስከ የት ነው?

ወያኔ ከፍጥረቱ እስከ አሁን አማረኛ ተናጋሪወችን በመግደል የአባቶች ባንዶች አያቶቹን አላማ ለማሳካት ሀገሪቱን ለማፍረስ አልቻለም፡
ይህ አሁን ሌላውን መንገድ እየተጏዘና ብዙም ጥፋት እያደረሰ ነው፡፡
ለዚህም ማስረጃው በሀረርና በቦረና አካባቢወች እያደረሰ ያለው ጥፋት ሊታለፍና ዝም ብሎ ሊታይ የሚገባው ነገር አይደለም በጣም ብዙ አዳጋወችን ይዞ እየመጣነው፡፡
ስለዚህ ሁሉም ለመፍትሄው መፈልግ ያለበት ነው፡፡
በዚህ ችግር ላይ ኦፒዲኦ እየተንገራገጨም ቢሆን እየታገለው ትግል ስተትም ቢኖረው ትክክል ነው፡
አሁን ልመለስ ከማይልበት ቦታ እየደረሰ ነው ሊቀጥል ይገባዋል፡
ልመለስ ቢል እራሱንም ለስለት እየዳረገ ነው፡፡
አማራ የሚለው ማህበር ባይኖርም ለዚህ ችግር ለመሰለፍ ወጣቶች እየተጉ ነው
ስለዚህ እንደትናትናው
ጣና ኬኛ እንዳሉት ወጣቶች
ነገም
ከባህር ዳር ወጣቶች
ወደ እዚያው ሄደው
ሀረር የኛ ይላሉ የሚል ተስፋ አለኝ
ከዚህም በተጨማሪ መታየት ያለበት በኦሮምያ የተለያዩ ክፍሎች ትምህርታቸውን እይቆሙ ያሉ ወጣቶች ሰላም ነው በሚባለው ክልል ሄደው መማር እንዳለባቸው መነደፍ አለበት ልጆቹም ለዚህ መዘጋጀት አለባቸው
ያለዚያ ነገ የተማረው ህዝብ እጥረት ያመጣል ስለዚህ መታገል የሁሉም ሊሆን ይገባል
እቢይ እንዳለው በሁሉም ዘንድ ሁሉም ቋንቋወች ይሰጡ የሚለው ትክክል ቢሆንም
ለጊዜው ይህን የሚሸፍን ሀያል ስለማይኖር
አዲስ አባ የሚባለው ሀገር 2ቱን ቋንቆወች ሊአስትምር ይገባዋል ሌላው በኦረሞኛ አካባባወች አማረኛውን አብሮ ማቅረብ ያስፈልጋል ምክንያቱም እዚህ ላይ የሰው እጥረት ይኖራል የሚል ግምት የለኝም
አማራ በምንለው ክልል በተቻለ ፍጥነት ቢአንስ ከተሞች
አፋን ኦረሞ የሚሰጡበት መንገድ መንደፍ ያስፈልጋል
የሰውን ሀይሉም መጠናከር ያስፈልገዋል፡፡
አሁን በሀረርና በቦረና ለሚደረጉ ግድይወች መፍትሄ ያስፈልጋል
ልመለስ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Wed Dec 13, 2017 6:45 pm

እስኪ ከተቻለ ትንሽ ልበል
መጀመሪያ በየሀገሩ ሊቢያ አለች ብላችሁ ኢምፓሲ እሚለው ቤት ዘንድ እየቀረባችሁ ለምታለቅሱትና ግፍም እየተቀበላችህ ላላችሁ
አወ በዚህ ወቅት ይህን ሁኔታ የማይቃወም ሰው ሳይሆን አራዊት ወያኔ ነው፡፡
ጋዳፊ በነበረበት ጊዜም
አሁንም ሰሞኑን ልሊቢያ ነበርኩ ለማየት የሚዘግንን ብቻ ሳይሆን ሰው መሆንን የሚአስጠላም ነው
ግን እስኪ 2 ጥያቄወች አንስቼ በመጠኑም ቢሆን ለመለስ ልሞክር፡፡
ይህን ግፍ እየፈጠረ ያለው ማነው?
ሊቢያ የሚባል መንግስትስ አለወይ?
የት

ሊቢያ ከኛ በባሰ መልኩ ፈሰዋል
ሁሉም የራሱ ጌታ ነው በመሆኑም በየመንደሩ ቦዘኔ ወሮበላው ሁሉ ሰወችን እያደነ ያግታል ብሎም ይሸጣል
አሁን እናተ እንደምትሉት መንግስትም ወኪልም የለም እሱ የምታያቸው ሊቢያ ዲፕሎማት ናቸው የምትሏቸው ፈረንጆች ይህን ግፍ እየፈጠሩም ቢሆን ስደተኛውን ያቁም ተብለው በነሱ ምኞት የተቀመጡ ናቸው እንጂ ምንም ሊሰሩ የሚችሉት የለም

ስለዚ መጮህና መቃወም ያለባችሁ አፍሪካ አዊ ድብሎማት ነን የሚሉ ዝንጀሮወችን ነው
ከዚያም አልፋችሁ የአፊሪካ ህብረት ብለው ያስቀመጧቸውን ነው መፍትሄ ባያመጡም፡፡
መሆን የሚገባው ይህ ህብረት የሚባለው ወታደርም ቢሆን ጨምሮ አስገብቶ የተቻለውን ያህል ሰው ያውጣ መባል አለበት ከዚህ ውቺ በተቻለ መጠን ወጣት ወደ ሊቢያ የሚገቡ ወጣቶችን ማስቆም በተቻለ መጠን
አንተ ታማኝ የሚሉህ ያልከውን ሰማሁ ግን አሳዘነኝ
መጀመሪያ በደረሰብህ መንገላታት አዝናለሁ
እግዚያብሄር ይርዳህ፡፡
ግን ዶክትር ፕሮፌስር አላችሁ ነው ያልካቸው ?
አሳዠነኝም አሳቀኝም
የምን ዶክተር ነው?
በ60 ወቹ ትንሽ የተማሩትን ትንሽ ያልተማሩት እንምራ ብለው አስፈጁቸው ከዚያ ወዲህ ያለ ሰው የለም
በጠም ያሳቀኝ አንዱ ተማርኩ የሚል ምን ብሎ አስነበብን?
መንግስቱ ሀይለማሪያም ለፍድ ሊቀርብ ይችላል ነው ያለን
መቼ?
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅ

አሁን በዚህ ወቅት ወያኔ ካልሆን ይህን ርስ ብሎ የሚአነሳ ሰው አለ?

ደ ደ ብ !
የዚህን አይነቱን ዶክትር ማለትህ ነው ወይስ ዶሮ መብላት አስለመዱን ያለውን ነው ምሁር የምትለኝ?
ካልጣመህ ተወው ዶር ራ ስ
እረጊዜው ሰው የሚፈልግበት ወቅት ነው ለማሰብ ሞክሩ፡
የሚነሱ ርሶች ወቅትና ጊዜ አላቸው
ባለፈው ህዝባችን ወያኔን አሸቀንጥሮ ሊጥል ሲል ወታደር አዘጋጅተን መጣን ብላችሁ ህዝቡን ለባሰ ሞት ዳረጋችሁ
እባካችሁ ትንሽ አስቡ፡፡
ሌላው ሰሞኑ በሀገር ቤት በየትምህርት ቤቶች እየሆነ ያለው
ፈቺ የማያገኝ ቁጥራት እየሆነ ነው፡
ለምን በልኝ
ትግራይ ውስጥ ያሉ ወጣቶች እያሉ ያሉት ትግሬ በመሆናችን ነው በቦታው እየተገደልን ያለነው ብለው ነው የሚጮሁት እንጂ ወያኔ አይናቸውን ጨፍኖ ለጠላትነት እንደዳረጋቸው አያውቁም በዚህ ምክንያ አጠፉ ሌላው ደግሞ ከወኔ ጎን አሰለፋቸው
ለዚህ መውጫ የለሽ መከራ እየጨመሯቸው ያሉ ደግሞ እሱ ውጪው አለም አለን የሚሉ ትግሬውች ናቸው፡፡
እረ ብዙ ተፋ የለሁበትም
ካልዘጉት ልመለስ፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Thu Dec 14, 2017 2:22 pm

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ወንድሜ አሰፋ ማሩ
ከልብ አሳከኝ
እኔ ወንጀል የሰሩት አይጠየቁ
የጊዜ ገደቡ አልፎአል አላልኩም ወቅቱን እወቁ ነው ያልኩት
እንጀራ የለም እንጂ
ወጥማ ቢኖር ኖሮ
ፈትፍታችሁ በልታችሁ ትሄዱ ነበር አለች አክስቴ

ጊዜው ቢፈቅድማ አይደለም መንግስቱ
የኢሀፓ ደ ደ ቦ ች ስ ቢሆን የት ይቀራል ግን
አሁን እየገደለ ያለና እየሞተ ያለ ህዝብ አለ ለዚህ ጩሁ ነው ያልኩት፡፡
እናተ ኢሀፓ የሚሏችሁ እውሮች ይዛችሁን ወደቃችሁ
ልታጠፉንም ነው
አደራህ የግል ጠብ አትይብኝ
እውነቱን ንገረኝ ካልክ ለኔ
ከመንግስቱ የበለጠ አዘቅት ውስጥ የከተትን
ኢሀፓ የሚባል ልቃሚ ጥርቅም ከመጠን በላይ ተጎድተዋል ሳይሆን የምለው የተረፋችሁትም ማለቅ ነበረባችሁ
ምንድን ነው ያለው ትራሜ ወንድምህ
ታስሬ እስር ቤት ኢየሱስን አገኘሁት ነው ያለው?
ቁቅቅቅቅ
አንተ ግን በስደት ነው ያገኘህው አይደል
በል ከቻልክ አሁን ወቅቱ ምን እየጠየቀ ነው ብለህ አስብ
አትርሱኝን ምን አመጣው፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወደ መጨራሽው ጥንቃቀ ያስፈልጋል!

Postby ለማ12 » Fri Dec 22, 2017 6:26 pm

አፍሪካ ሀገር ነው ያለሁት ቶሎ እመለሳለሁ፡፡
አሁን ላስተላልፍ የፈለኩት አጭር ነው፡
ባለፈው ደጋግሜ እንደነገርኳችሁ ኦፒዲኦ ለ3 ነው የተከፈለው አሁን ግን ከህዝቡ ጎን የቆመው ግሩፕ እያሸነፈ ነው
በዚህም ምክንያት ለማ ወደዚያ ገብቶአል አባዱላ ከዘረፈው ዝርፊያ አኳያ እግሩ ለሁለት ተከፍሎ ነው ያለው ምንአልባት ወያኔ ጎን እንዲቆይ እነአዲሱ እየለመኑት ነው ከተሳካላቸው ይበሉታል ለብቻ ነጥለው
ለማን ሊአፍኑት እየሞከሩ ነው የሚሳካላቸው አይመስለኝም ከቻሉ ሊገሉትም ይችላሉ ሁላችሁም አሁን ለማን ደግፉ፡
ሌላው የአማራውን ማህበር ከመሰረቱ የፈረሰ ስለሆነ አታስቡ እታች ያሉትን የዝብን ችግር አሰሙ ስላልናቸው እያደረጉትም ነው
በተለይ ኦረሞወች ጥርጣሬ ውስጥ እንዳትገቡ ኦፒዲኦ መልሶ ወያኔ ቢሆን እንኳ ያማራው ማህበር አይመለስም፡፡
ታገሉ መጨረሻው ላይ ነንን፡፡
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests