ጎንደር ህብረት፣ የወያነ ተለጣፊ ነው ሲሉ እኒህ ሰው ያስረዳሉ..

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጎንደር ህብረት፣ የወያነ ተለጣፊ ነው ሲሉ እኒህ ሰው ያስረዳሉ..

Postby ክቡራን » Sun Jul 09, 2017 1:03 pm

ልሳነ ግፉሃን የሚባለው ድርጅት ላማራው የሚታገል ሲሆን ግንቦት 7 ሆነ የጎንደር ህብረት ግን አልተቀበሉትም፡፡ እኛ የምንትጋለው ዛሬ አማራውን ነጻ እውጥተን አገሩን ለማስረከብ ነው..ኢትዮጵያ ያማራ ናት..ትግላችን ያንን ለማስመለስ ነው ይላሉ ሰውየው ፡፡ ESFNA ባንዲራ በፓራሹት ከሰማይ ከሚለቅ ለምን ቦምብ በፓራሹት ወያነ ላይ አይለቅም ነበር ? ሱሉ ቁጭታችውን ያስረዳሉ፡፡ ሰውየው ጉደኛ ናቸው ያዳምጡ፡፡ በሳቸው አይን እውነተኛ ኢትዮጵያዊና እውነተኛ ተቃዋሚ እሳቸውና ድርጅታቸው ብቻ ናቸው፡፡ ESFNA ፖሎቲካዊ ድርጅት ካልሆነ ሁለተኛ ህዝቡ እንዳይሄድ ሲሉም አውጀዋል፡፡ መ እ ም ና ን አዳምጡ፡፡ መቼም እኮ የናንተ ነገር ስለማይሆንልኝ ከየትም የገባሁ ዘና ይዠላችሁ እመጣለሁ..እስኪ ዛሬ ያመትዋ ሰንበት ናት መ እ ም ና ን ሙዳይ ሙጽዋትዋን አትርሱ ...ሎል፡፡
ቀሲስ ምስጋናው ነኝ መ እ ም ና ን

https://youtu.be/LEDIoY1wjIM
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests