የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ሃይለመለስና ያሳፈረ ምሁር

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ሃይለመለስና ያሳፈረ ምሁር

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Jul 12, 2017 3:20 pm

የእናት ሆድ ዥንጉርጉር የሚለው ከተመሳሳይ ስፍራ የመጡ ሰዎች የተለያየ አመለካከት ሲኖራቸው ነው፡፡ወላይታ ደቡብ ህዝቦችና መላ ኢትዮጲያን ያሰደበ የመለስ ዜናዊ ፎቶኮፒ ሃ/ማሪያም ደሳለኝ እንዳፈራች ሁሉ ፕ/ር ተድላ ወልደዮሃንስ ጠንካራ የኢትዮጲያዊነትን ትንታኔ የሚያቀርቡ የወያኔን መሰሪ ፖሊሲ በማስረጃ የሚያጋልጡ አፍርታለች፡፡

https://www.youtube.com/watch?v=RyH3qqiaO7I
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 10 guests