ወልቃይት ጸገዴ ቀድሞም የትግራይ መሬት እንደነበረች የሚገልጽ ታሪክ ተገኘ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወልቃይት ጸገዴ ቀድሞም የትግራይ መሬት እንደነበረች የሚገልጽ ታሪክ ተገኘ፡፡

Postby ክቡራን » Tue Jul 18, 2017 12:05 am

እንኩዋን ይሄን የመሰለ በመረጃ የተደገፈ ታሪክ ይቅርና ፍቅሬ ቶሎሳም ( ዶ/ር) ባንካሴ ቆፍሬ የአለምን ታሪክ መጀመሪያ አግኝቸዋለሁ ብሏል፡፡
ወልቃይት ሲጀመር የትግራይ ግዛት ስለመሆኗ የሰማይ አሞሮች እንኳን ሳይቀሩ እንደሚመስከሩ እኚህ የ ታሪክ ሰው ያስረዳሉ ፡፡

http://aigaforum.com/books/new-book-on- ... hstory.mp3
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7874
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 9 guests