ኃ/ማሪያም በመቶዎች ለሚቆጠሩ የሲዳማ ቤቶች መቃጠል እና የሰው ህይወት መጥፉት ተጠያቂ ነው

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኃ/ማሪያም በመቶዎች ለሚቆጠሩ የሲዳማ ቤቶች መቃጠል እና የሰው ህይወት መጥፉት ተጠያቂ ነው

Postby ኳስሜዳ » Tue Jul 18, 2017 2:30 am

የህብር ሬዲዮ ሐምሌ 9 ቀን 2009 ፕሮግራም

<...የአማራ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው የኦሮሞ አገር ሁሉም ኢትዮጵያ ነው ሌላውም ኢትዮጵያዊ በአካባቢው አስተዳደር ያለው ሚና እንዳለ ሆኖ አገሩ የኢትዮጵያ ግዛት ነው...የቋንቋ ጉዳይ ችግር አይደለም ሕንድ 16 ብሄራዊ ቋንቋ እያላት ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መስርታለች የጎንደር ሕብረት ዓላማ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ መብቱ ተጠብቆ ራሱን ...> ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የጎንደር ህብረት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የቀድሞ የኢትዮጵያ ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር ጋር ካደረግነው ውይይት የተወሰደ(ቀሪውን ያድምጡት)

በአዲስ አበባ ጉዳይ ከአክቲቪስት ጃዋር መሐመድ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር ጋር በአዲስ አበባ ጉዳይ ያደረግነው ውይይት ተከታይ ክፍል

አርቲስት ቴዲ አፍሮ ስለቀደምት የኢትዮጵያ መሪዎች በማቀንቀኑ ለተነሳበት ትችት የሰጠው ምላሽ ሲዳሰስ(ልዩዘገባ)
ሌሎችም
ዜናዎቻችን

ሕዝቡ የወያኔን ጭቆና የሚታገልበትን ጠመንጃ እንዳያስረክብ ጎንደር ሕብረት ጠየቀ
የአማራውን መደራጀት አልቃወምም ከሁሉም ጸረ ወያኔ ድርጅቶች ጋር ተባብሮ ለመስራት ማሰቡም ተገለጸ

የሲዳማ እና የወላይታ ህዝቦች በህዋት /ኢህአዲግ መንግስት የእልቂት ድግስ እንዳይሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው
“የኢህአዲግ አሽንጉሊቱ አቶ ኃ/ማሪያም ደሳለኝ በመቶዎች ለሚቆጠሩ የሲዳማ ቤቶች መቃጠል እና የስው ህይወት መጥፉት ተጠያቂ ናቸው”የሲዳማ ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር

ጣናን እንታደግ የሚለውን እንቅስቃሴ ለማኮላሸት ሕወሓት በብአዴን በኩል ተናገረ
የጣና ሕልውና ላሰጋቸው ወገኖች እንቅፋት ይፈጥራል ተብሏል
የኢህአዲግ መንግስት ተወዳጅ ና ወጣት አርቲስቶችን በሽብር ወንጀል ከሰሳቸው
ድምጻዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ሁሌም ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን መሆኑን ገለጸ
ቴዲ አፍሮ ለመዝፈን ፈቃድ በሚጠብቅበት ሚሊኒየም አዳራሽ ሕዝብ በዜማው ጨፈረ ልደቱን አከበረ
በአ/አ የደቡብ ኮሪያው ዲፕሎማት በወሲብ ቅሌት ተጠርጥረው ወደ አገራቸው ተባረሩ፣የአገሪቱ መንግስት ለተፈጠረው ችግር ህዝቡን ይቅርታ ጠይቋል

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ባለቤት የእንግሊዙዋ ጠቅላይ ሚኒስትርን ለማግኘት ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ገለጹ
በመተማ ንጹሃንን ማሳደድ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ
ሰማዕታት ሲታሰቡ የቆሙለት ዓላማም እንዳይዘነጋ ተጠየቀ

በእነ አቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበው የፈጠራ ሽብር ክስ ወደ ፈጠራ ወንጀል ክስ ተዛወረ
የአሜሪካ መንግስት በርካታ ክርስቲያኖችን በጅምላ ለማባረር መወሰኑ ታላቅ ተቃውሞ አጫረ
“ፕ/ት ዶናል ትራምፕን ብንመርጥም የዘር ማጥፋት ሰለባ ከመሆን አልዳንም”አቤት ባይ ታሳሪ ክርስቲያኖች እሮሮ
ሌሎችም
http://www.hiberradio.com/
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 9 guests