ኮንግረስ ማን ክሪስ ስሚዝ ሃሳቡን ቀየረ፡፡ ሎል፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኮንግረስ ማን ክሪስ ስሚዝ ሃሳቡን ቀየረ፡፡ ሎል፡፡

Postby ክቡራን » Tue Aug 01, 2017 1:00 pm

ዲያስፖራ ያሉ ተቃዋሚ ወ- ግኡዛን ኮንግረስ ማን ክሪስን ጠበቃቸው፣ ቀንዲላቸው፣ አዳኛቸው፣ አንዳንዴም ክርስቶሳቸው አድርገው ያዩት እንደነበር አይዘነጋም፡፡ ክቡር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ወደ ጄኔቭ ክማምራታቸው በፊት እግረ መንገዳቸው አሜሪካ ጎራ በማለት ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ልዩ ረዳትና ልጅ እንዲሁም ከኮንግረስ ማን ክሪስ ስሚዝ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡ ያ ቆታቸው ይመስላል ኮንግረስ ማኑ ኢትዮጵያ ላይና ገዠው መንግስት ላይ ማእቀብ ይደረግ የሚለውን ሃሳባቸውን ያሰረዛቸው...ቅቅቅቅ፤፡
ሙሉውን ይከታተሉ በቪዲዪም በጽሁፍም አለ፡፡ ሎል፡፡

http://www.strathink.net/countries/cong ... -ethiopia/
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 4 guests