ክቡ ... ተዝካር ሊበላ ...አገር ቤት ገባ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ክቡ ... ተዝካር ሊበላ ...አገር ቤት ገባ

Postby ኮኮቴ » Sun Aug 20, 2017 11:40 pm

ሰላም ዋርካውያን ....
አይ ዋርካ ... እንዲህ የወያኔ ጥጃ መቦረቂያ ሆና ትቀር ???

ክቡ ... የ"ሃውስ ሃስባንድነት" ስራውን ትቶ ... ወደ ሃገር ቤት ሲሄድ ... "በዋርካ የወያኔ እምባሳደርነቱን" ሊነጥቁት መስሎኝ ነበር ... ለካስ .... እጅሬ ወደ አገር ቤት ያቀናው ... የድሮ ጌታውን ተዝካር ሊበላ ነው ፡) ጉ ሰዲ እሉ ቦ መገርሳ ፡)

እንተ እገር ቤት ስትሂድ ... ካሳ ተክለ ብርሃንን ወደ ዲሲ የላኩት .... እንዴት "ቢንቁህ" ነው ወያኔዎች ... ነው ወይስ የናንተ ርግማን ... ለሱ ምርቃት ሆነለት?? ለማንኛውም .. ወደ ጩጬዎቹ ዲያፐር ቅየራ .... በሰላም ይመልስህ ፡) የተዝካሩንም ምግብ በልክ እድርገው ...አገኘሁ ብለህ አታግበስብስ ...

ለገ ኮኮቴ
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1289
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 6 guests