መዲናችን አዲስ አበባ ባሸንዳ ደምቃለች ....አሸንዳ ሌላው ጥምቀት ነው..ለአሸንዳ ለይኮነ.

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

መዲናችን አዲስ አበባ ባሸንዳ ደምቃለች ....አሸንዳ ሌላው ጥምቀት ነው..ለአሸንዳ ለይኮነ.

Postby ክቡራን » Wed Aug 23, 2017 10:16 am

ጨርሱት መእምናን...ለጥምቀት ያለሆነ እንደሚባለው ነው ...ለአሸንዳ ለይኮነ..ሎል፡፡ ትግራይ አሸንዳን አማራ ክልል ደግሞ ሻደይን በድምቀት እያከበሩ ነው ፡፡ ፈረንጆች ጥርግርግ ብለው ትግራይና ሰቆጣ አማራ ክልልና ራያ ገብተው ባሸንዳና በሻደይ እስክስታ እየተሸከረከሩ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ዛሬም መሽቶ ነግቷል፡፡ ክረመቱ ያስገመግማል መብረቅ ሰማዩን እየሰነጠቀ ይወርዳል፣ ዝናብ ይዘንባል እነሆም ጽሃይም ወጥታለች፡፡ በነገራችን ላይ ያሸንዳና የሻደይ ባህል ልዩነቱ እስክስታው ብቻ ነው፡፡ ተምቤን፣ አሸንዳን ላንድ ወር አከብራለሁ ብላ አውጃለች፡፡ ቱርሲቶች በብዛት ገብተዋል፡፡ እንደምን ዋላችሁ እንደምን አደራችሁ እንደም አመሻችሁ መእምናን፡፡ ከኢትዮጵያ እምብርት የሰላምና የፍቅር መልክቴ ይድረሳችሁ፡፡ መልአከ ገነት ክቡራን ነኝ፡፡
መዲናችን አዲስ አበባ ባሸንዳ ደምቃለች ....አሸንዳ ሌላው ጥምቀት ነው..ለአሸንዳ ለይኮነ....
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መዲናችን አዲስ አበባ ባሸንዳ ደምቃለች ....አሸንዳ ሌላው ጥምቀት ነው..ለአሸንዳ ለ

Postby ክቡራን » Wed Aug 23, 2017 10:53 am

በልታይ መስፍን ያሸንዳ ሙዚቃ እስኪ ሃደ ሃደ እንበል ውድ መ እ ም ና ን..ሎል፡፡
https://youtu.be/Mu8JGgxh1RE
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መዲናችን አዲስ አበባ ባሸንዳ ደምቃለች ....አሸንዳ ሌላው ጥምቀት ነው..ለአሸንዳ ለ

Postby ክቡራን » Wed Aug 23, 2017 10:59 am

ተምቤን አሸንዳን በዚህ መልክ እያከበረችው ነው፡፡
https://youtu.be/3ji5g2NZ4G8
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መዲናችን አዲስ አበባ ባሸንዳ ደምቃለች ....አሸንዳ ሌላው ጥምቀት ነው..ለአሸንዳ ለ

Postby ክቡራን » Fri Aug 25, 2017 3:00 pm

ያሸንዳ በአል በፎቶ ምስል..
Photo courtesy Awramba times..
Image
Image
Image
Image
Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: መዲናችን አዲስ አበባ ባሸንዳ ደምቃለች ....አሸንዳ ሌላው ጥምቀት ነው..ለአሸንዳ ለ

Postby ጌታህ » Fri Aug 25, 2017 3:43 pm

اذا الشباب يعود يوما ساخبره ماذا عمل المشيب

እነዚን ቆነጃጂት ያየ አትፍረዱበት....ዶንኪውና ጏደኛው አሰፋ ማሩ እንመረጣለን ነው እንመረጣለን ብለው እንዚህ መላእክት መሃል ሲገቡ ተባረሩ !!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests