በጂማ የገበያ ቦታ ላይ የቦምብ ፍንዳታ ደረሰ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በጂማ የገበያ ቦታ ላይ የቦምብ ፍንዳታ ደረሰ፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Aug 24, 2017 6:24 pm

በጂማ ከተማ ልዩ ሥሙ ለገሐር በሚባለው የገበያ ቦታ ላይ በዛሬው ቀን በደረሰው የፈንጂ ፍንዳታ በ13 ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል::ፍንዳታው ፖለቲካዊ ምክንያት ይኑረው አይኑረው የታወቀ ነገር የለም::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1027
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: በጂማ የገበያ ቦታ ላይ የቦምብ ፍንዳታ ደረሰ፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Aug 24, 2017 9:05 pm

''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1027
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: በጂማ የገበያ ቦታ ላይ የቦምብ ፍንዳታ ደረሰ፡፡

Postby ጌታህ » Fri Aug 25, 2017 11:13 am

ቅቅቅቅቅ....ዶንኪው እኛ አላፈነዳነውም ነው የምትለው....ዘርዐይ ደረሰ ፈንድቶ አላፈነዳነውም ነው ወይሰ አልፈነዳም ነው ወይሰ ፈነዳ ነው !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests