የቴዎድርስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) ዘፈኖች በሚሊኒየም አዳራሽ አይቀርቡም ተባለ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የቴዎድርስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ) ዘፈኖች በሚሊኒየም አዳራሽ አይቀርቡም ተባለ፡፡

Postby ክቡራን » Fri Aug 25, 2017 2:35 pm

ምንጮች እንደሚሉት ቴዲ አፍሮ የሚያቀርባቸው ዘፈኞች ኢትዮጵያዊነትን ላንድ ክልል፣ ላንድ ወገን፣ ላንድ ጎሳ፣ አሳልፎ የሚሰጥ አዚም አለው ይላሉ፡፡ ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያዊነትን በጎንደርና ባጼ ቴዎድሮስ ዙሪያ ብቻ እንዲከባለል ያደርገዋል ይላሉ፡፡ በዚህ አርበኛ ኢትዮጵያዉያን አይስማሙም፡፡ ዘፈንና ዜማዊነትን የሚወድ ትውልድ ደግሞ ይሄ ጉዳይ ቡዙም አልተገለጸለትም ወይንም አልገባውም ሲሉ ይሞግታሉ ሃያሲያኑ፡፡
መልአከ ገነት ክቡራን ነኝ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ብልሀት and 4 guests