የወያኔ ጭቆናና ሪፈረንደም ሰለባዎች በሮም

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የወያኔ ጭቆናና ሪፈረንደም ሰለባዎች በሮም

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Aug 25, 2017 4:02 pm

የሰይጣን መሳሪያ ወያኔ በዘር ጥላቻ ፕሮፓጋንዳ የአማራ ነፍጠኛ በማለት የትግራይ ወጣቶችን በማሰለፍ ሃገር መበታተንና ውድቀትን አስከተለ፡፡በብዛት እንዲቀላቀሉም ሃውዜን ገበያተኛን የወያኔ አዲስ ምልም ብሎ ሃሰተኛ መረጃ ለደርግ በመላክ በተደራጀ ቪድዮ ቅንብር በመቅዳት ብዙዎች ጀሌዎችን አፈራ፡፡ከዚያም ስልጣን በመያዝ ምኒሊክ ግቢ ገብቶ ባርነት ወይስ ነፃነት የሚል በአለም ታሪክ ያልታየ ሪፈርንደም በኤርትራ እንዲካሄድ በማስደረግ ሁለቱም ህዝቦችን አለያየ፡፡ከዚያም ከጌታው ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በኢትዮጲያ ምርት ስርቆት ክፍፍል ሲጣሉ ባላስፈላጊ ጦርነት ብዙዎች አለቁ፡፡ከኤርትራም ከኢትዮጲያም እስካሁን ድረስ ብዙዎች ከግፍ የተነሳ እየተሰደዱ ቀጥሎ የምናየው መደብደብ መዋረድ እይደረሰባቸው ይገኛል፡፡ብዙዎቹ ስደተኞች በሃገራቸው መልካም አሰተዳደር ቢኖር እንደማይሰደዱ ይናገራሉ፡፡ ሆኖም ግን ግፉና ሰቆቃው ስለበዛ የስደተኞቹ ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ወያኔ ከነጀሌዎቹ በእግዚእብሄር ቁጣ ታጋይ ጳጳሳቸውና መሰሪ መሪያቸው እንደተቀሰፉት በሙሉ ያልቃሉ ህዝባችንም ፍትህና እፎይታ ያገኛል!
http://ecadforum.com/2017/08/24/italian ... s-in-rome/
Last edited by እሰፋ ማሩ on Fri Aug 25, 2017 4:14 pm, edited 1 time in total.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የወያኔ ጭቆናና ሪፈርንደም ሰለባዎች በሮም

Postby ጌታህ » Fri Aug 25, 2017 4:13 pm

ቅቅቅቅቅቅ...አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ ስይጣን እንዳንተ መሳሪያ አያሰፈልገውም ያው አንተ ምርጥ የሆንክ መሳሪያው ነህ....ትንሸ ቆይተህ ደርግና ወያኔ አብረው ይሰሩ ነበር ብለህ ብትቀርብ ማንም አይገርመውም ያው ሰልሚያውቁህ ነው...በኢትዮጵያ መደብደብና መረገጥ ቀርቷል እዚያው ባላችሁበት ተደብደቡ ተረገጡ ወያኔ ምን አገባው ውጪ እያላችሁ መደብደብ መረገጥ ሃገርቤት ሰትመለሱ ቱቦ አፋችሁ የቋጡን የቧጡን ሲዘረግፍ ትታያላችሁ...ምን ብትሆኑ ታርፉ ይሆን !!!!!

ጌታህ ከፒያሳ (እራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:የሰይጣን መሳሪያ ወያኔ በዘር ጥላቻ ፕሮፓጋንዳ የአማራ ነፍጠኛ በማለት የትግራይ ወጣቶች በማሰለፍ ሃገር መበታተን አስከተለ፡፡በብዛት እንዲቀላቀሉም ሃውዜን ገበያተኛን የወያኔ አዲስ ምልም ብሎ ሃሰተኛ መረጃ ለደርግ በመላክ በተደራጀ ቪድዮ ቅንብር በመቅዳት ብዙዎች ጀሌዎችን አፈራ፡፡ከዚያም ስልጣን በመያዝ ምኒሊክ ግቢ ገብቶ ባርነት ወይስ ነፃነት የሚል በአለም ታሪክ ያልታየ ሪፈርንደም በኤርትራ እንዲካሄድ በማስደረግ ሁለቱ ተመሳሳይ ህዝቦችን አለያየ፡፡ከዚያም ከጌታው ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በተቀረው የኢትዮጲያ ምርት ስርቆት ክፍፍል ሲጣሉ በአላስፈላጊ ጦርነት ብዙዎች አለቁ የተቀሩትም እስከአሁን ድረስ እየተሰደዱ ከዚህ ቀጥሎ የምናየው መደብደብ መዋረድ እይደረሰባቸው ይገኛል፡፡የሰይጣን መሳሪያ ወያኔ ከነጀሌዎቹ በእግዚእብሄር ቁጣ ታጋይ ጳጳሳቸውና መሰሪ መሪያቸው እንደተቀሰፉ በሙሉ ያልቃሉ የተቀረው ህዝባችንም ፍትህ ያገኛል!
http://ecadforum.com/2017/08/24/italian ... s-in-rome/
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests