ዋልጌ የወያኔ ተቀጣሪ ዋርካን አስነወራት

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዋልጌ የወያኔ ተቀጣሪ ዋርካን አስነወራት

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Aug 25, 2017 7:02 pm

ዋልጌ በነውረኛ ስድብ እንደሙት መሪው መለሰ ዜናዊ የትግል አጋሩን አንጃው የበከተ ሚዲያውን አተላ እንዳለው የዋርካን አምዶች ቀንና ሌሊት በስድብ አስነወራት፡፡የራሱን አንድ የማያቀርብ ተሳታፊዎች ሃሳብ ባቀረቡ ቁጥር አህያ እያለ የሚሳደብ ሲጠሉት የማያውቅ ቀላዋጭ ነው፡፡ጨዋ ዋርካዊያን ምንም አይመልሱለትም የራሱ ጉዶች ግን ምን ከምን አብረህ አዝግም እንዲል ይደግፉታል የተቀሩ አንጋፋ የዋርካ ተሳታፊዎች ግዛቸው በቅርቡ እንደመሰከረው ዋርካን እንዲፈነጭበት ለቀውለታል፡፡ እኛ ግን ሙት መሪው በህዝብ ተወካይ በአቶ ተመስገን እንደተባለው ከወረደበት አንወርድም ዋርካንም አንተውም! ዋርካን አምዶች በቀፋፊ ስድቡ ከሚያቆንስበት የአንድ ቀን ውሎ ለአብነት፡-

It is currently Fri Aug 25, 2017 6:49 pm
WARKA FORUMSTOPICSPOSTS
LAST POST
Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
Current political, socio-economic and human rights issues.
Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬ 27071 Topics181496 Posts
Last post by ጌታህ View the latest post
Fri Aug 25, 2017 4:13 pm
Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ) 3485 Topics51569 Posts
Last post by ጌታህ View the latest post
Tue Aug 22, 2017 7:32 am
Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)
5137 Topics86730 Posts
Last post by ጌታህ View the latest post
Sun Jul 23, 2017 12:43 pm
Warka Sports - ዋርካ ስፖርት
ስፖርት - Sport related topics 911 Topics12103 Posts
Last post by ጌታህ View the latest post
Tue Aug 22, 2017 7:21 am
Warka General
Issues and Articles of General Interests including topics related to religion
3980 Topics51601 Posts
Last post by ጌታህ View the latest post
Fri Aug 25, 2017 4:21 pm
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ዋልጌ የወያኔ ተቀጣሪ ዋርካን አስነወራት

Postby ጌታህ » Sat Aug 26, 2017 5:44 am

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ.....ቅቅቅቅቅቅቅ....አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ አንጋፋ ዋርካዊያን ካንተ ጋር ሲወያዩ ና መልሰ ሲሰጡህ አይተናል.... ድንቄም ብሎ እንዲህ ጨዋ ዋርካዊያን አይመለሱለትም...አንተና ጏደኛህ ዶንኪው እንዴት ያለ ሃሳብ አቅርባችሁ ነው እንዲህ ራሰህን ከፍ ከፍ የምታደርገው...ዶንኪዎች እንኳ ከናንተ ሰው ነን ከምትሉት የተሻለ አእምሮ እንዳላቸው መገመት እንዴት ተሳነህ...ያው የምታቀርበው ሃሳብ ከዶንኪው ጋር ሆነህ ቦንብ አፈነዳን...ሰራዊቱን ፈጀነው...የኢትዮጵያ ሕዝብ አለቀ ዘርማንዘሩ ደቀቀ... አድማ ተጀመረ... ሱቆች ተዘጉ... ጫት ቃሚዎች ሰሞኑን ጫት አ.አ. ሰለማይገባ ዛሬውኑ ሃራራችሁን ንቀሉ ከማለት ሌላ ሃሳብ አላችሁን....ግዛቸው ብለህ የጠቀሰው ፍጥረት በሱ ላይ ሆነህ አትንፈናጠጥ ዋርካን ከተዋት አልፎታል ዘመናት...አንተ ከወደከኝ ይበቃል ሌላው ይጥላኝ ይበለኝም ቀላዋጭ አልፎም ተርፎም ይበለኝ የርጎ ዝንብ አንተ ብቻ እትብለኝ ለኔ ያለህ ክብርና አድናቆት ይበቃኛል....ዛሬ ደግሞ ብቅ ሰል ዋርካ ጄኔራል ላይ እብድ ያለ የምትወደው አይነት ተሳታፊ መጥቶልሃል ምን ትለው ይሆን...ዋ ! ከዚህ በፊት አሰጠንቅቄሃለሁ እንዳላሰወግድህ !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests