ኢቢሲ አልተሳሳተም!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኢቢሲ አልተሳሳተም!

Postby ኳስሜዳ » Sun Aug 27, 2017 4:44 pm

ኢቢሲ በሰራው አንድ ፕሮግራም ትግራይን እስከ ቤንሻንጊል የምትዘልቅበትን ካርታ አሳይቷል። ይህ ካርታ የትህነግ ታሳቢ ካርታ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን ሲነጋገሩበት የቆዩት ጉዳይ ነው። ሰሞኑን ቅማንት ይኖርባቸዋል የተባሉ ወረዳዎች ላይ ህዝበ ውሳኔ ሊደረግ ነው ተብሏል። የወልቃይት ማንነት ጉዳይ ሽብር ሆኖ በርካቶችን ሲያሳስርና ሲያስገድል ትህነግ (ህዋሃት) ህዝብን ለመከፋፈል የፈጠረው የቅማንት ፕሮጀክት ስኬታማ እየሆነለት ይመስላል። ከወልቃይት እና ሌሎች ጉዳዮችን ለማስረሳትና ህዝብን ለመወጠር ከመጠቀሙም ባሻገር ጠላት ያለውን ህዝብ ለመለፋፈል፣ ለማጥቃት ከዚህም አልፎ በኢቢሲ የታየችውን ካርታ እውን ለማድረግ እንደ አማራጭ ሊጠቀምበት እንደሚችል መገመት ይቻላል።

Image
ትህነግ ወደ ስልጣን እንደወጣ ወልቃይትን ወደ ትግራይ ሲከልል ተቃውሞ እንደነበር ከታሪክ የምንረዳው ሀቅ ነው። በብአዴን ካድሬዎችና በትህነግ አዛዦቻቸው መካከል ወልቃይትን አስመልክቶ መጠነኛ አለመግባባት እንደነበር የካድሬው ማስታወሻ የተሰኘ መፅሃፍ ላይ ተገልፆአል። በየጊዜው ትህነግ የእብደት እርምጃ ሲወስድ መጠነኛ ማጉረምረም ውጭ የረባ ተቃውሞ የማያሰማው ብአዴን አሁንም የቅማንት ጉዳይ ወደየት ሊያመራ እንደሚችል እያወቀ ተባባሪ ከመሆን አላለፈም። በትህነግ እሳቤ ቅማንት ይኖርባቸዋል የተባሉት ወረዳዎች ትግራይን ወደ ቤንሻንጉል የሚያሻግሩ ናቸው። ቢያንስ በሂደት ሌሎቹን አካባቢዎች እያፈናቀሉም ሆነ “ቅማንት ናቸው!” ብለው ይህን ድልድይ ከመስራት ወደሁዋላ የሚሉ አይመስለኝም።

በሌላ በኩል ለሱዳን የተሰጠው መሬት የኢትዮጵያ ገበሬዎች አሁንም አምነው አልተቀበሉም። የሚያግዛቸው አላገኙም እንጅ። ሱዳናውያን የተሰጣቸውን መሬት አንድ ቀን ለኢትዮጵያውያን መልሰው እንደሚሰጡ እሰከማመን ደርሰዋል። አብዛኛዎቹ ከኢትዮጵያ ገበሬዎች የሚደርስባቸውን ጥቃት በመፍራት ለኢትዮጵያውያን እያከራዩ ነው። ከተከራይ ባለሀብቶች መካከልም ይዞታቸውን ለማስፋት ጊዜ የሰጣቸው የትህነግ ባለሀብቶች ይገኙበታል። እነዚህ ባለሀብቶች በመተማና በቋራ በጣም ሰፋፊ መሬት አላቸው። ትህነግ በድርጅቶቹ ስም ማንም ያልያዘውን የሰሊጥ እርሻም በእጁ አስገብቷል። በአጭሩ ትግራይ ተብሎ ባይከለልም በአብዛኛው በእነሱ እጅ ነው። ለሱዳን ከተሰጠውና ትህነግ ባለሀባቶች ከተከራዩት ጋር ሲደመር በመተማና አካባቢው በትህነግ ይዞታ ስር የሆነው መሬት ትግራይን ወደ ቤንሻንጉል ለማሸጋገር አንድ ገመድ ነው።

የኢትዮጵያ ገበሬዎች ይህን መሬት መቼም አምነው እንደማይቀበሉ የሱዳን መንግስትም ይረዳዋል። ትህነግም በተመሳሳይ ይህን መሬት ከኢትዮጵያውያን አእምሮ መፋቅ እንደማይችል በተግባር አይቷል። በመሆኑም ባለሀብቶቹ እንዲከራዩት በማድረግ፣ በድርጅቶቹ በኩል በመያዝ ከሱዳን ጋር በቅንጅት ሊሰራ እንደሚችል ጥርጥር የለውም። ሰፊ መሬት ያላት ሱዳን ወትሮውንም “አንቺ ጋር ይቀመጥልኝ” ተብላ ካልሆነ ይህን መሬት በተለየ ትፈልገዋለች ብሎ ለማሰብ ይከብዳል። ከዚህ መሬት ጥቅም ተካፋይ ነች ብትባል እንኳ ፍላጎቱ የመጣው ” እሰጥሽና ታካፍይኛለሽ” ሊላት ከሚችለው ትህነግ ሊሆን እንደሚችል ፍንጮቹ ይበልጥ እየጎሉ ነው። ሱዳን የተሰጣትን መሬት ትህነግ በቅኝ ከያዘው ኡትዮጵያ የፈለገችውን ጥቅም እስካገኘች ድረስ መልሳ የምታስረክበው ነው።

ትናንት ኢቢሲ ላይ በተላለፈው ፕሮግራም የታየው ካርታ ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ትህነግ ለረዥም ጊዜ ሲያስብበት የቆየው ጉዳይ ነው። በኢቢሲ ላይ የተለቀቀው ካርታ በስህተት ነው ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው። ከአሁን ቀደም ዳሸን ተራራን ትግራይ ክልል እንደሚገኝ አድርገው መማርያ መፅሃፍ ላይ አትመዋል። ይህ ሆን ተብሎ የህዝብ ሙቀት ለመለካት እና የነገ እቅዳቸውን ለማለማመድ የሚያደርጉት እንጅ በስህተት የሚለቀቅ መረጃ አይደለም። ኢቢሲ አልተሳሳተም። ትህነግ ሆን ብሎ ዘራዕይ አስግዶም ድርጅቱ ውስጥ በሰገሰጋቸው ካድሬዎች በኩል የተሰራ የሴራ ፕሮግራም ነው። በዚህ ፕሮግራም ምላሻችን መስማት ይፈልጋሉ። ሌላ ጊዜም መሰል መረጃ እየለቀቁ ቀስ አድርገው አለማምደው ወደ ፕሮጀክታቸው ይጠጋሉ። ለምሳሌ ኢቢሲ በፌስቡክ ያስተላለፈውን የይቅርታ መልዕክት በዜና እንዲሰራው የሚጠይቁ ፌስቡከኞች ተመልክቻለሁ። ትህነግ የሚፈልገው ይሄን ነው። ፕሮጀክቱን ሳይሆን የኢቢሲ ስህተት መሆኑን አመንን ማለት ነው። ነገም ደግመውት ይቅርታ ይጠይቃሉ። ፕሮግራም ሲሰሩ፣ ይቅርታ ሲሰሩም የምናስታውሰው ስለ ታላቋ ትግራይ ነው። ስለ ታላቋ ትግራይ ማስታወቂያ እየሰሩ መሆኑን አልተረዳንም።

የተሳሳተው ኢቢሲ ሳይሆን እኛ ነን። በፌስቡከ የተሰጠችው ይቅርታ እንኳ ቀድማ የታሰበች መሆን አለባት። እኛ ተላላዎቹ በዜና ይቅርታ ሲባል ጩከታችን ይበርዳል። እነሱ ሌላ ማስታወቂያ እስኪለቁ ስራቸውን ይቀጥላሉ። ሌላ በትንሽ ይቅርታ የምንበርድባት ማስታወቂያ እስኪሰሩ እኛም ዝም እንላለን። እንዲህ እያልን ትህነግ በአሳላጭ መንገድ ወደ ቤንሻንጉል ለማቋረጥ የተዘጋጀበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።

http://www.mereja.com/amharic/543392
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ኢቢሲ አልተሳሳተም!

Postby ጌታህ » Sun Aug 27, 2017 6:38 pm

ቅቅቅቅቅቅቅ.....ዶንኪው በቃ አድማ ምናምን ለምን አትጠሩም...ሰራ ማቆም ቤት ውሰጥ ተቅምጦ ለ 5 ቀናት እንዳይወጡ ለምን አትጠይቁም...በሱዳንና በኢትዮጵያ ያለው ድንበር ገና ዳብሮ ለምቶ አንድ ሆኖ ልዩነቱን የማታውቁበት ዘመን ላይ ትደርሳላችሁ...ጦርነት ቀርቶ ሰላም ሲሰፍን የትግራይ ድንበር የቅማንት የበኒ ሻንጉል የእ
አዲሰ እበባ ድንበር ብሎ የሚቀርበት ዘመን ላይ ሰንደርሰ ዶንኪዎች ያኔ ሞተው የት እንደተቀብሩም የሚያውቅ አይኖርም...የኋላ ቀር አሰተሳሰባችሁ ተረሰቶ ድንበር የሌላቸው ክልልሎች የምንደርሰበት ዘመን ሩቅ አይሆንም.... ካርታ የሰው ልጅ የሚሰራው እንጂ ብሄሮች ሰርተው ክልላቸውን ብቻ ሳያሆን ድንበራቸውን በጋራ የሚያለሙበት ዘመን ቅርብ ነው...እናነተ በንዴታችሁ አርራችሁ በቁጭታችሁ ሙቱ !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

ኳስሜዳ wrote:ኢቢሲ በሰራው አንድ ፕሮግራም ትግራይን እስከ ቤንሻንጊል የምትዘልቅበትን ካርታ አሳይቷል። ይህ ካርታ የትህነግ ታሳቢ ካርታ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን ሲነጋገሩበት የቆዩት ጉዳይ ነው። ሰሞኑን ቅማንት ይኖርባቸዋል የተባሉ ወረዳዎች ላይ ህዝበ ውሳኔ ሊደረግ ነው ተብሏል። የወልቃይት ማንነት ጉዳይ ሽብር ሆኖ በርካቶችን ሲያሳስርና ሲያስገድል ትህነግ (ህዋሃት) ህዝብን ለመከፋፈል የፈጠረው የቅማንት ፕሮጀክት ስኬታማ እየሆነለት ይመስላል። ከወልቃይት እና ሌሎች ጉዳዮችን ለማስረሳትና ህዝብን ለመወጠር ከመጠቀሙም ባሻገር ጠላት ያለውን ህዝብ ለመለፋፈል፣ ለማጥቃት ከዚህም አልፎ በኢቢሲ የታየችውን ካርታ እውን ለማድረግ እንደ አማራጭ ሊጠቀምበት እንደሚችል መገመት ይቻላል።

Image
ትህነግ ወደ ስልጣን እንደወጣ ወልቃይትን ወደ ትግራይ ሲከልል ተቃውሞ እንደነበር ከታሪክ የምንረዳው ሀቅ ነው። በብአዴን ካድሬዎችና በትህነግ አዛዦቻቸው መካከል ወልቃይትን አስመልክቶ መጠነኛ አለመግባባት እንደነበር የካድሬው ማስታወሻ የተሰኘ መፅሃፍ ላይ ተገልፆአል። በየጊዜው ትህነግ የእብደት እርምጃ ሲወስድ መጠነኛ ማጉረምረም ውጭ የረባ ተቃውሞ የማያሰማው ብአዴን አሁንም የቅማንት ጉዳይ ወደየት ሊያመራ እንደሚችል እያወቀ ተባባሪ ከመሆን አላለፈም። በትህነግ እሳቤ ቅማንት ይኖርባቸዋል የተባሉት ወረዳዎች ትግራይን ወደ ቤንሻንጉል የሚያሻግሩ ናቸው። ቢያንስ በሂደት ሌሎቹን አካባቢዎች እያፈናቀሉም ሆነ “ቅማንት ናቸው!” ብለው ይህን ድልድይ ከመስራት ወደሁዋላ የሚሉ አይመስለኝም።

በሌላ በኩል ለሱዳን የተሰጠው መሬት የኢትዮጵያ ገበሬዎች አሁንም አምነው አልተቀበሉም። የሚያግዛቸው አላገኙም እንጅ። ሱዳናውያን የተሰጣቸውን መሬት አንድ ቀን ለኢትዮጵያውያን መልሰው እንደሚሰጡ እሰከማመን ደርሰዋል። አብዛኛዎቹ ከኢትዮጵያ ገበሬዎች የሚደርስባቸውን ጥቃት በመፍራት ለኢትዮጵያውያን እያከራዩ ነው። ከተከራይ ባለሀብቶች መካከልም ይዞታቸውን ለማስፋት ጊዜ የሰጣቸው የትህነግ ባለሀብቶች ይገኙበታል። እነዚህ ባለሀብቶች በመተማና በቋራ በጣም ሰፋፊ መሬት አላቸው። ትህነግ በድርጅቶቹ ስም ማንም ያልያዘውን የሰሊጥ እርሻም በእጁ አስገብቷል። በአጭሩ ትግራይ ተብሎ ባይከለልም በአብዛኛው በእነሱ እጅ ነው። ለሱዳን ከተሰጠውና ትህነግ ባለሀባቶች ከተከራዩት ጋር ሲደመር በመተማና አካባቢው በትህነግ ይዞታ ስር የሆነው መሬት ትግራይን ወደ ቤንሻንጉል ለማሸጋገር አንድ ገመድ ነው።

የኢትዮጵያ ገበሬዎች ይህን መሬት መቼም አምነው እንደማይቀበሉ የሱዳን መንግስትም ይረዳዋል። ትህነግም በተመሳሳይ ይህን መሬት ከኢትዮጵያውያን አእምሮ መፋቅ እንደማይችል በተግባር አይቷል። በመሆኑም ባለሀብቶቹ እንዲከራዩት በማድረግ፣ በድርጅቶቹ በኩል በመያዝ ከሱዳን ጋር በቅንጅት ሊሰራ እንደሚችል ጥርጥር የለውም። ሰፊ መሬት ያላት ሱዳን ወትሮውንም “አንቺ ጋር ይቀመጥልኝ” ተብላ ካልሆነ ይህን መሬት በተለየ ትፈልገዋለች ብሎ ለማሰብ ይከብዳል። ከዚህ መሬት ጥቅም ተካፋይ ነች ብትባል እንኳ ፍላጎቱ የመጣው ” እሰጥሽና ታካፍይኛለሽ” ሊላት ከሚችለው ትህነግ ሊሆን እንደሚችል ፍንጮቹ ይበልጥ እየጎሉ ነው። ሱዳን የተሰጣትን መሬት ትህነግ በቅኝ ከያዘው ኡትዮጵያ የፈለገችውን ጥቅም እስካገኘች ድረስ መልሳ የምታስረክበው ነው።

ትናንት ኢቢሲ ላይ በተላለፈው ፕሮግራም የታየው ካርታ ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ትህነግ ለረዥም ጊዜ ሲያስብበት የቆየው ጉዳይ ነው። በኢቢሲ ላይ የተለቀቀው ካርታ በስህተት ነው ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው። ከአሁን ቀደም ዳሸን ተራራን ትግራይ ክልል እንደሚገኝ አድርገው መማርያ መፅሃፍ ላይ አትመዋል። ይህ ሆን ተብሎ የህዝብ ሙቀት ለመለካት እና የነገ እቅዳቸውን ለማለማመድ የሚያደርጉት እንጅ በስህተት የሚለቀቅ መረጃ አይደለም። ኢቢሲ አልተሳሳተም። ትህነግ ሆን ብሎ ዘራዕይ አስግዶም ድርጅቱ ውስጥ በሰገሰጋቸው ካድሬዎች በኩል የተሰራ የሴራ ፕሮግራም ነው። በዚህ ፕሮግራም ምላሻችን መስማት ይፈልጋሉ። ሌላ ጊዜም መሰል መረጃ እየለቀቁ ቀስ አድርገው አለማምደው ወደ ፕሮጀክታቸው ይጠጋሉ። ለምሳሌ ኢቢሲ በፌስቡክ ያስተላለፈውን የይቅርታ መልዕክት በዜና እንዲሰራው የሚጠይቁ ፌስቡከኞች ተመልክቻለሁ። ትህነግ የሚፈልገው ይሄን ነው። ፕሮጀክቱን ሳይሆን የኢቢሲ ስህተት መሆኑን አመንን ማለት ነው። ነገም ደግመውት ይቅርታ ይጠይቃሉ። ፕሮግራም ሲሰሩ፣ ይቅርታ ሲሰሩም የምናስታውሰው ስለ ታላቋ ትግራይ ነው። ስለ ታላቋ ትግራይ ማስታወቂያ እየሰሩ መሆኑን አልተረዳንም።

የተሳሳተው ኢቢሲ ሳይሆን እኛ ነን። በፌስቡከ የተሰጠችው ይቅርታ እንኳ ቀድማ የታሰበች መሆን አለባት። እኛ ተላላዎቹ በዜና ይቅርታ ሲባል ጩከታችን ይበርዳል። እነሱ ሌላ ማስታወቂያ እስኪለቁ ስራቸውን ይቀጥላሉ። ሌላ በትንሽ ይቅርታ የምንበርድባት ማስታወቂያ እስኪሰሩ እኛም ዝም እንላለን። እንዲህ እያልን ትህነግ በአሳላጭ መንገድ ወደ ቤንሻንጉል ለማቋረጥ የተዘጋጀበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።

http://www.mereja.com/amharic/543392
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ኢቢሲ አልተሳሳተም!

Postby ኳስሜዳ » Sun Aug 27, 2017 7:12 pm

ለዚህ ያደረሰ እግዚአብሄር ይመስገን
የትግሬ መከራ ከፊት ለፊት ታየን
ህዝብ አምርሮ ጠላው አስመሰለው ውሻ
አጥፍቶ መጥፋት ነው የእሱ መጨረሻ
የቋጠረው ላልቷል ያሰረው ተፈቷል
የተሰቃዬ ህዝብ በአሰቃይ ተነስቷል
በመንፈስ፣ በስሜት፣ በማህበራዊ ኑሮ
ትግሬ ተገልሏል ከዛሬ ጀምሮ
በማሰር፣ በመግደል፣…. ቦታ በመከለል
ያሰቃየው ዜጋ በእሱ ላይ ወስኗል

የወልቃይት ግፍ በጎንደር ወረራ
ተነግሮ የማያልቅ ወንጀሉ በአማራ
ተከዜን ተሻግሮ ዳር ድንበሩን ጥሶ
ትግራይን ሊገነባ ጎንደርን አፍርሶ
ህዝብን መከፋፈል ሀገርን መከለል
የኋላ ውጤቱ በትግሬ ይሆናል
ይህን እርኩስ ሽፍታ አረመኔ አውሬ
ህዝብ እንደሚጠርገው የለም ጥርጣሬ
የትግሬዎች ወንጀል፣ ሰይጣናዊ ጉዳይ
ተከፍቶ፣ ተገልጦ ተጋልጧል በአለም ላይ

ትግሉ ፊት ለፊት ነው በሁሉም አቅጣጫ
ትግሬን መናቅ፣ መጥላት፣ መምታት… ብሶት እስኪንጫጫ
ትግሬ መሆን ቀርቶ ከትግሬ መጠጋት
ጥቅም ሲመስል ኖሮ ዛሬ ሆኗል ጉዳት
ዜጎች አንድ ሆነው ትግሬን አግለዋል
እንደነሱ አይነትን ፍጡር ማን ይፈልገዋል
ይህም ጅምር እንጂ ገና መች ተስፋፋ
ሲያጠፋ የኖረ አይቀርም ሳይጠፋ

በትግሬ ወያኔ መቃብር ላይ ኢትዮጵያዊነት ዳግም ይለምልማል!!!
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ኢቢሲ አልተሳሳተም!

Postby ጌታህ » Mon Aug 28, 2017 10:33 am

ቅቅቅቅቅቅቅ...ዶንኪው ፡-

ትግሬ ያሰረው
ማንም አይፈታው
ወያኔ የጀመረው
ማንም አያቆመው
ኢትዮጵያና ወያኔ
አይበገሩም በማንም አረመኔ አውሬ

ጌታህ ክፒያሳ (አራዳ)

ኳስሜዳ wrote:ለዚህ ያደረሰ እግዚአብሄር ይመስገን
የትግሬ መከራ ከፊት ለፊት ታየን
ህዝብ አምርሮ ጠላው አስመሰለው ውሻ
አጥፍቶ መጥፋት ነው የእሱ መጨረሻ
የቋጠረው ላልቷል ያሰረው ተፈቷል
የተሰቃዬ ህዝብ በአሰቃይ ተነስቷል
በመንፈስ፣ በስሜት፣ በማህበራዊ ኑሮ
ትግሬ ተገልሏል ከዛሬ ጀምሮ
በማሰር፣ በመግደል፣…. ቦታ በመከለል
ያሰቃየው ዜጋ በእሱ ላይ ወስኗል

የወልቃይት ግፍ በጎንደር ወረራ
ተነግሮ የማያልቅ ወንጀሉ በአማራ
ተከዜን ተሻግሮ ዳር ድንበሩን ጥሶ
ትግራይን ሊገነባ ጎንደርን አፍርሶ
ህዝብን መከፋፈል ሀገርን መከለል
የኋላ ውጤቱ በትግሬ ይሆናል
ይህን እርኩስ ሽፍታ አረመኔ አውሬ
ህዝብ እንደሚጠርገው የለም ጥርጣሬ
የትግሬዎች ወንጀል፣ ሰይጣናዊ ጉዳይ
ተከፍቶ፣ ተገልጦ ተጋልጧል በአለም ላይ

ትግሉ ፊት ለፊት ነው በሁሉም አቅጣጫ
ትግሬን መናቅ፣ መጥላት፣ መምታት… ብሶት እስኪንጫጫ
ትግሬ መሆን ቀርቶ ከትግሬ መጠጋት
ጥቅም ሲመስል ኖሮ ዛሬ ሆኗል ጉዳት
ዜጎች አንድ ሆነው ትግሬን አግለዋል
እንደነሱ አይነትን ፍጡር ማን ይፈልገዋል
ይህም ጅምር እንጂ ገና መች ተስፋፋ
ሲያጠፋ የኖረ አይቀርም ሳይጠፋ

በትግሬ ወያኔ መቃብር ላይ ኢትዮጵያዊነት ዳግም ይለምልማል!!!
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ብልሀት and 4 guests