ታላቋ ትግራይን እንድንለማመድ የተለቀቀው ካርታና የኢቢሲ ይቅርታ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ታላቋ ትግራይን እንድንለማመድ የተለቀቀው ካርታና የኢቢሲ ይቅርታ!

Postby ኳስሜዳ » Sun Aug 27, 2017 4:53 pm

1~የEBC ን ውሃ የማያነሳ ማስተባበያና ይቅርታ አነበብኩት ። ፈረንጅ ሲተርት እንደዚህ ይላል “Fool me once, shame on you; Fool me twice, shame on me”…( አንድዬ ካታለልከኝ በአንተ አፍራለሁኝ ። ለሁለተኛ ጊዜ ካታለልከኝ ግን በራሴ ቂልነት አፍራለሁኝ ።) ይላል።
Image
በእኔ በኩል EBC የሚያታልለው ንቃተ ህሊና ባለቤት ስላልሆንኩኝ “ይቅርታው ” ይለፈኝ።

2 ~ EBC የሚባለው ተቋም የራሱ የህውሃት እንደሆነ የታወቀ ነው። እንደ ራሱ ንብረት ሲጠቀምበት ነበር ። ፖሊሲውን ያስፋፋበታል። ማኒፌስቶውን ያራምድበታል። አማራን ይኮንንበታል።
በሌላ በኩል EBC ን ማመስገን ይገባል እንደዚህ ያለ ስሜት ኮርኩሮ የሚያቃጥል ድብቅ ሴራ እያቀረበ የደነዘዙ አማሮችን ቀስቅሶ ወደ አማራነት ካምፕ እንድቀላቀሉ ስለአነቃልን መመስገን አለበት።
ለማንኛውም ስህተቱ የተሰራው በፌስቡክ ሳይሆን በቴሌቪዥን ስርጭት ላይ በመሆኑ ይቅርታውም መጠየቅ ያለበት በቴሌቪዥን እንጅ ከጠቅላላው ህዝብ 1% የማይሞላ ህዝብ በሚጠቀምበት በፌስቡክ አይደለም።

3~ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተተክሎ አማራ ህዝብ ውስጥ የሚቀበር የ Time bomb ፋብሪካ ቶሎ ካልመከነ አማራ በአገሩ Homeless መሆኑ የማይቀር ነው ።
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የመምህርነትና የሰራተኝነት ጭምብል አጠልቆ አዲስ የፖለቲካ መልክአ ምድር ለመፍጠር ፕሮጄክት ቀርፆ አማራን ከባድና ሊወጣው የሚያስቸግር አደጋ ከመደቀኑ በፊት እንደት ማስቀረት እንደሚቻል ማሰብ አለብን።

4 ~የዚህ Time bomb ፋብሪካው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲሆን የቦምቡ ማፈንጃ እና መቆጣጠሪያ ሪሞት ኮንትሮል ደሞ የሚመረተው መቀሌ ነው።

አማራ አፍንጫህ ስር መሽጎ “የቦምቦች ሁሉ እናት ” እያመረተ የሚቀብርብህን “መርስኔሪ ” ቶሎ መፍትሄ ካልሰጠህው ማለቅህ ነው። እኛ አሁንም ተኝተናል እነሱ ግን 7ቱንም ቀናት እና 24 ሰአታት አማራን ለማጥፋት እየሰሩ ነው።

5~ አማራ ሆይ በየአመቱ ፣ በየወሩ ፣ በየሳምንቱ በየቀኑ ፣ በየሰአቱ ፣ በየደቂቃው እና በየሰከንዱ እየተሰረቀ እና እየተዘረፈ ያለውን ማንነታችንን ፣ መሬታችንና ርስታችንንርስታችንን ለማስመለስ በአንድ ላይ ካልቆምን መጥፋታችን ነው።

http://www.zehabesha.com/amharic/?p=79773
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ታላቋ ትግራይን እንድንለማመድ የተለቀቀው ካርታና የኢቢሲ ይቅርታ!

Postby ጌታህ » Sun Aug 27, 2017 6:19 pm

ቅቅቅቅቅቅቅ....ዶንኪው አማራው ትግል ላይ ነው እያልክ አልነበር እንዴ ያውም መብቱን ለማስከበር....ብለህ ብለህ ድግሞ ዛሬ ተኝቷል እቀሰቅሰዋለሁ ብለህ ሰትነሳ አማራው ሞኝ ነው ለማለት ነው የፈለከው ወይሰ መብቱንና ግዴታውን መወጣት አያውቅም ልትለን ነው...መቼም የዶንኪ ነገር አያሰታውቅምና ረጋ ብለህ ግልጽ የሆነ መሰመር ተከትለህ ራሰህን ና ሃሳብህን አሳውቅ !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

ኳስሜዳ wrote:1~የEBC ን ውሃ የማያነሳ ማስተባበያና ይቅርታ አነበብኩት ። ፈረንጅ ሲተርት እንደዚህ ይላል “Fool me once, shame on you; Fool me twice, shame on me”…( አንድዬ ካታለልከኝ በአንተ አፍራለሁኝ ። ለሁለተኛ ጊዜ ካታለልከኝ ግን በራሴ ቂልነት አፍራለሁኝ ።) ይላል።
Image
በእኔ በኩል EBC የሚያታልለው ንቃተ ህሊና ባለቤት ስላልሆንኩኝ “ይቅርታው ” ይለፈኝ።

2 ~ EBC የሚባለው ተቋም የራሱ የህውሃት እንደሆነ የታወቀ ነው። እንደ ራሱ ንብረት ሲጠቀምበት ነበር ። ፖሊሲውን ያስፋፋበታል። ማኒፌስቶውን ያራምድበታል። አማራን ይኮንንበታል።
በሌላ በኩል EBC ን ማመስገን ይገባል እንደዚህ ያለ ስሜት ኮርኩሮ የሚያቃጥል ድብቅ ሴራ እያቀረበ የደነዘዙ አማሮችን ቀስቅሶ ወደ አማራነት ካምፕ እንድቀላቀሉ ስለአነቃልን መመስገን አለበት።
ለማንኛውም ስህተቱ የተሰራው በፌስቡክ ሳይሆን በቴሌቪዥን ስርጭት ላይ በመሆኑ ይቅርታውም መጠየቅ ያለበት በቴሌቪዥን እንጅ ከጠቅላላው ህዝብ 1% የማይሞላ ህዝብ በሚጠቀምበት በፌስቡክ አይደለም።

3~ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተተክሎ አማራ ህዝብ ውስጥ የሚቀበር የ Time bomb ፋብሪካ ቶሎ ካልመከነ አማራ በአገሩ Homeless መሆኑ የማይቀር ነው ።
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የመምህርነትና የሰራተኝነት ጭምብል አጠልቆ አዲስ የፖለቲካ መልክአ ምድር ለመፍጠር ፕሮጄክት ቀርፆ አማራን ከባድና ሊወጣው የሚያስቸግር አደጋ ከመደቀኑ በፊት እንደት ማስቀረት እንደሚቻል ማሰብ አለብን።

4 ~የዚህ Time bomb ፋብሪካው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲሆን የቦምቡ ማፈንጃ እና መቆጣጠሪያ ሪሞት ኮንትሮል ደሞ የሚመረተው መቀሌ ነው።

አማራ አፍንጫህ ስር መሽጎ “የቦምቦች ሁሉ እናት ” እያመረተ የሚቀብርብህን “መርስኔሪ ” ቶሎ መፍትሄ ካልሰጠህው ማለቅህ ነው። እኛ አሁንም ተኝተናል እነሱ ግን 7ቱንም ቀናት እና 24 ሰአታት አማራን ለማጥፋት እየሰሩ ነው።

5~ አማራ ሆይ በየአመቱ ፣ በየወሩ ፣ በየሳምንቱ በየቀኑ ፣ በየሰአቱ ፣ በየደቂቃው እና በየሰከንዱ እየተሰረቀ እና እየተዘረፈ ያለውን ማንነታችንን ፣ መሬታችንና ርስታችንንርስታችንን ለማስመለስ በአንድ ላይ ካልቆምን መጥፋታችን ነው።

http://www.zehabesha.com/amharic/?p=79773
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ታላቋ ትግራይን እንድንለማመድ የተለቀቀው ካርታና የኢቢሲ ይቅርታ!

Postby ኳስሜዳ » Sun Aug 27, 2017 7:06 pm

ይድረስ ለጎንደር አካባቢ ማህበረሰብ

ጎንደር ላይ ቅማንንትና አማራ ብሎ ለመሰንጠቅ እየተካሄደ ያለዉ አካሄድ መጨረሻ ሁለቱንም ህዝቦች የሚጎዳ እንጂ የሚጠቅም ነገር እንደሌለዉ ልናሰምርበት ይገባል፡፡ ሁለቱ ህዝቦች ተቀላቅለዉ የኖሩ ተጋብተዉና ልጅ ወልደዉ አንድ ሁነዉ የሚኖሩ ናቸዉ፡፡ ነገር ግን አንዳንድ የጊዜዉ ፖለቲካ ያነሆለላቸዉ ሰወች ከህወሃት የስራ አስፈጻሚዎች ጋር በመሆን የደንበር አጥር ለማጠር ዝግጅታቸዉን ጨርሰዋል፡፡ ተወዳጁ የቅማንንት ማህበረሰብ ይሄን ሴራ ከእህቱና ወንድሙ አማራ ጋር ሁኖ ማክሸፍ አለበት፡፡ ደንበር ማጠሩ እጅግ አላስፈላጊ የሆነና የህወሃት ትግሬ ፍላጎት መሆኑ ሁላችንም እናዉቀዋለን፡፡ የማንነት ጥያቄዉ እንዳለ ሆኖ አብዛኛዉ የቅማንንት ማህበረሰብ ግን እንዲህ አይነት የደንበር ማካለል መኖር እንደሌለበት ነገር ግን ማንነቱን፤ባህሉንና ትዉፊቱን እያሳደገ ከአማራዉ ወንድሙ ጋር እንዲኖር ነዉ የሚፈልገዉ፡፡አማራ ሁኖ ቅማንንት፤ቅማንንት ሆኖ አማራ ያልሆነ እስኪ ጎንደር ዉስጥ የት ይገኛል፡፡ ይሄ ሲራ የራሱን የቅማንንት ሃብትና ንብረት የሆነዉን የወልቃይትና ጠገዴን ጥያቄ ህወሃት ለማድበስበስ የሚጠቀምበት ስልት እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል፡፡

መፍትሄዉስ ምን ይሁን
1. ቅማንንት የሚለዉ የማንነት ጥያቄ በቅማንንት ብቻ ሳይሆን በሌላዉ ማህበረሰብ ተቀባይነት አግኝቶ የቅማንንት ባህልና ወግ ቋንቋና የመሳሰሉት መገለጫዎች እንዲያድጉ ርብርብ ማድረግና ባህሉና ማንነቱ የሁላችን ስለሆነ እንዲሁም ሃብታችን ስለሆነ ተንከባክበነዉ የአንድነታችን ገመድ እንዲሆን መስራት፡፡ ይሄን ስናደርግ በተለይም ከሁለቱ ማህበረሰብ የተወለዱ በሽወች የሚቆጠሩ ህጻናት የማንነት ቀዉስ (Identity crisis) ዉስጥ እንዳይገቡ ያደርጋል፡፡ በማንነት ቀዉስ ዉስጥ የሚያድጉ ህጻናት የትምህርት ቅቡልነት፤ፈጣሪና ተመራማሪ የመሆን እድላቸዉ ያነሰ ነዉ፡፡ የዘመናት አብሮነታችንም ያጠናክራል፡፡

2. ደንበር ማካለልን ማስወገድ፡፡ በሁለቱ ህዝቦች መካከል አጥር ማጠር ኪሳራዉ ለሁለቱም በተለይም ለገበሬዉ ነዉ፡፡ በሁለቱም በኩል ያሉት ገበሬወች ተንቀሳቅሰዉ በተለይም ወደ ቆላማዉ አካባቢ ባለዉ በሰሊጥና ማሽላ እርሻ አርሰዉ የሚጠቀሙና ሀብት የሚያፈሩ ናቸዉ፡፡ የራስ አስተዳደር ብለን ደንበር በምናጥርበት ጊዜ ግን ይህን እንቅስቃሴ ሊጎዳ የሚችል ሲሆን በተለይም አካባቢዉ በግብርና ከመተዳደሩ አንጻር ገበሬወች ከፍተኛ ችግር ዉስጥ ይወድቃሉ፡፡ ለሁለቱም የሚጠቅመዉ አማራጭ ልዩ ወረዳ ሳይሆን አንድ ላይ ሆኖ የቅማንንትን ማንነት ተቀብሎና አክብሮ መኖር ጠቃሚ ነዉ፡፡

3. ሰሜን ጎንደር አጠቃላይ በህወሃት ከ26 አመት ጀምሮ እንዲጠፋና ለአካባቢዉ የሚሆነዉን የእርሻ መሬት ወደ ትግራይ በመከለል የቅማንንትና የአማራ ህዝብ በድህነት እንዲኖር ሲያደርግ የቆየ ነዉ፡፡ አሁንም የቀረችዉን ትንሽ ሪሶርስ ለምሳሌ አንደ መተማና ሰሜን ተራራን አካባቢ ወደ ራሱ ለመዉስድ ሲል የጎንደርን ህዝብ ከፋፍሎ ለማናከስ እየጣረ ነዉ፡፡ የሰሜን ተራራ ሃብት የቅማንንት ነዉ የአማራም ነዉ፡፡ መተማ የቅማንነት ነዉ የአማራም ነዉ፡፡ ስለዚህም የሁለቱ ህዝቦች እጣ ፋንታ እጅና ጓንት ሁነዉ ሃብታቸዉን ማስመለስና ገበሬዎች እንዲጠቀሙ ማድረግ ነዉ፡፡በባለፉት 26 አመት ትግሬ ወያኔ ሲገለንና ሲያቆስለንና፤ ሲያሳድደን የኖረዉ ቅማንንትና አማራ እያለ ሳየሆን በጅምላ ነዉ፡፡ ስለዚህም ወደፊትም ቢሆን የተለየ እጣ ፋንታ አይኖረንም፡፡

4. አማራና ቅማንንት አጥር በመካከላቸዉ ሳያጥሩ ከዚህ በፊት ተዋደዉና ተከባብረዉ በኖሩበት አካባቢ ህወሃት መስመር እንዲያሰምርልን መፍቀድ የለብንም፡፡ ነገር ግን የቅማንነትና አማራ ገበሬ ሊጠቀምበት የሚችለዉን የሰሜን ጎንደር ቆላማ አካባቢ በተለይም ሰሊጥና ማሽላ አብቃይ የሆነዉን የመተማ፤ቋራና ታች አርማጭሆ 95 % የሚሆነዉ የእርሻ መሬት የተያዘዉ በትግሬዎች ነዉ፡፡ ይሄን ተባብረን አስለቅቀን ለሰሜን ጎንደር ወጣቶችና ገበሬወች ማከፋፈልና ሀብትና ንብረት ማፍራት ያስፈልጋል፡፡ለምሳሌ አንኳን ብናይ በባለፉት ሁለት አመታት አማራና ቅማንንት ብሎ ሰወችን በማቃቃር የቅማንንት ባለሃብቶችና ገበሬወች በነዚህ አካባቢዎች ወርደዉ እንዳያርሱ አድርጓል፡፡ ባንጻሩ ግን የትግራይ ተወላጆ በባለፉት ሁለት አመታት ሰፋፊ የእርሻ መሬት በመዉስድ በስፋት እያመረቱ ይገኛሉ፡፡

5. የጎንደር ታሪክ የቅማንንትና የአማራ ታሪክ ነዉ፡፡ አሁን ቅማንንትን ልዩ አስተዳደር በማለት ከራሱ ታሪክ ጋር ለመለያየት ህወሃት ሌት ከቀን እየሰራ መሆኑን መገንዘብ አለብን፡፡

6. በባለፉት አመታት ባካባቢዉ ግጭት አንዲነሳ በማድረግ ተማሪዎች ተረጋግተዉ ትምህርታቸዉን እንዳይማሩ ብሎም ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናዉን አባዛኛዉ የሰሜን ጎንደር ተማሪዎች ማለፍ እያቃታቸዉና የወደፊቱ ትዉልድ እየሞተ ይገኛል፡፡ ባንጻሩ ትግራይ ክልል ዉስጥ ሁሉም ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ በቀላሉ የሚገቡበት ሁኔታ ነዉ ያለዉ፡፡ ስለዚህም ህወሃት ሁላችንም ይዞን ለመጥፋት እየሰራ መሆኑን ልናዉቅ ይገባል፡፡

7. በሶሻል ሚዲያ በማያታወቅ ስም አማራንና ቅማንንትን ሲሳደቡ የሚዉሉ ሰዎችም እያየን ነዉ፡፡ እኒህ ሰዎች ሙሉ ለሙሉ ትግሬወች ሲሆኑ ጎንደር ተወልዶ ያደገ ቅማንንትም ሆነ አማራ በሞራልና በስነ ምግባር ታንጾ ያደገ እንጅ አስነዋሪ ስድብ የመለዋወጥ ባህሪ የለዉም፡፡ ጎንደሬ ከከፋዉ ፊት ለፊት ሳይፈራ የሚጋፈጥ እንጅ ተደብቆ ድንጋይ የመወርወርና ህዝብን በስድብ የማንኳሰስ ባህሪ የትግሬ ባህሪ ነዉ፡፡ ስለዘህም በነዚህ የትገሬ ሰወች ሳንዘናጋና ሳንደናገር ሴራዉን አብረን ልናከሽፍ ይገባል፡፡

8. ሰሞኑን በኢትቪ ያየነዉ ካርታ አማራ ክልልን ሙሉ ለሙሉ ከሱዳን ጋር እንዳይዋሰን የሚያደርግ ነዉ፡፡ ይሄም የታሰበዉ በሁመራ በኩል አድርጎ የመተማ፤አለፍ ጣቁሳንና ቋራን ወደትግራይ በማካለል የአባይ ግድብ ድረስ ታላቋ ትግራይን መመስረት አላማዉ ነዉ፡፡ ይሄ ከፊሉ ለሱዳን ከፊሉ ለትግራይ ሊሰጥ የታሰበ መሬት የቅማንንትና የአማራ ሃብት ነዉ ስለዚህም አንድ በመሆን የሄን የሩቅ ጠላታችን ማንበርከክ ያስፈልገናል፡፡ ዞኑን ከፋፍለዉ ለመዉሰድ ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ ለማስቆም ባንድነት መነሳት ያስፈልገናል፡፡

የመጨረሻዉና ዋናዉ ነገር፡፡ የቅማንንት ማንነት እንዲከበር እንዲያድግ ሁሉም ይረባረብ ነገር ግን ሁለቱ የማይሰነጠቁ ህዝቦችን የራስ አስተዳደር ወይም ሪፍረንደም በማለት ለመሰንጠቅ እየተካሄደ ያለዉን ሴራ ሽማግሌወች ልትፈቱት ይገባል፡፡ማንነትንና ባህልን ለማሳደግ አጥር ማጠርና መሬት መካፈል አይኖርብንም፡፡ የቅማንንት ማንነት የአማራ ሀብቱ እንዲሁም የአማራ ማንነት የቅማንንት ንብረቱ በመሆኑ በደንበርና በመሬት ተነጣጥለን የምናሳድገበት ሁኔታ አይኖርም ይልቁን ባንድነት ሁነን ተጋግዘን ወደ ብልጽግና የምናመራበት እንጅ፡፡

ከዚህ በታች የምናየዉ ካርታ ባለፉት አመታት ያለው የሰሜን ጎንደር ዞን ሲሆን አብዛኛዉ የቅማንንት ማህበረሰብ በላይ አርማጭሆና ከፊል ጭልጋ ይገኛል፡፡ ነገር ግን በዞኑ ዉስጥ በየትኛዉም አካባቢ ሁለቱም ህዝቦች ባንድ ላይ ተከባብረዉ የሚኖሩ ናቸዉ፡፡ ከካርታዉ እንደምንረዳዉ እጣ ፈንታችን አብሮነት እንጅ ልዩነት አለመሆኑን ያሳያል፡፡
ሚክይ ዓምሃራ
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ታላቋ ትግራይን እንድንለማመድ የተለቀቀው ካርታና የኢቢሲ ይቅርታ!

Postby ጌታህ » Mon Aug 28, 2017 10:23 am

ቅቅቅቅቅቅ....ዶንኪው አማራ ሆኖ ቅማንንት...ቅማንንት ሆኖ አማራ ያልሆነ መኖሩን ካወቅክ ምኑ ላይ ነው የማንነት ቀውሰ የሚፈጠረው... ኽረ ባክህ አንት ዶንኪ እያሰብክ ይሁን የምትለጥፈው...በዚህ ላይ ደግሞ አማራ በየቦታው መጤ መሆኑን ለምን ለመርሳት ትሞክራለህ...ታላቋ ትግራይ ብትልም ባትልም ትግራይ ታላቅ ናት እንደ ወሎ እንደ ሸዋ እንደ ጎጃም ....ወዘተ !!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

ኳስሜዳ wrote:ይድረስ ለጎንደር አካባቢ ማህበረሰብ

Postby ኳስሜዳ » Mon Aug 28, 2017 12:45 pm

የተነገረው ሁሉ ግን ትንቢት አልነበረም! * የጎንደር ድንበርን ገፍቶ ትግራይ ማስፋፋቱ ለኢትዮጵያችን ይጠቅም ይሆን ?

የማለዳው ወግ … የተነገረው ሁሉ ግን ትንቢት አልነበረም !
=================================
ከወራት በፊት በመማሪያ መጽሐፍቱ የጎንደር ራስ ዳሸን ወደ ትግራይ ክልል ተደረገ ፤ ሀገሬው ጉዳዩን ተመልክቶ እየተቀባበለ እያነሳ ሲጥለው እውነትና እውሸት ተፈጠጡ። እውነቱን መካድ አይቻልምና ከብዙ አመታት በኋላ ” ስህተት ነው ተስተካከለ ” ተባለ ። ዝም አልን …

በዚያው ሰሞን የወሎው ላሊበላ በቱሪዝም በመላው አለም የተሰራጨ ማስታወቂያ ላይ ታላቁ የላሊበላን አብያተ ክርስትያን የትግራይ እንደሆነ ነገረን ። ይህም ብዙ ጩኽት ፣ ብዙ ዋይ ዋይታ ፣ ብዙ ትዝብትና ሽሙጥ ካስከተለ በኋላ ” የፈረንጁ አነባበብ ነው ፣ በስህተት ነው ተስተካከለ ” ተባለ ። ስለኢትዮጵያ ይሁን ተባፀ ፣ ዝም ጭጭ ተባለ ፣ ታለፈ !

ከዚህ ሁሉ የማያልቅ “ስህተት ” በኋላ በያዝነው ሳምንት ሌላ “ስህተት ” የተባለ ጉድ ሰማን ፣ አየን ። ጉድም ሳይሆን መርዶ ነበር :( ጎንደርን ከሱዳን ድንበር ለያይቶ ፣ ትግራይን ከሱዳን ድንበር አጠጋግተው አሳዩን ፣ ይህን የሌለ ድንበር ለትግራይ ያጎናጸፋትን ካርታ ያየነው በመንግስት ቴሌቪዥን ነበር ።… ካየነ በኋላ ይህ መሰሉ “ስህተት” እንዳልሆነ ደግሞ ቀድሞውኑ የተስፋፊውን ወገን ክፋት የሚያውቁት ደጋግመው ሲነግሩን ያልሰማን ለማመን ተገደድን ። አዘንን :(

በያዝነው ሳምንት ነሐሴ 18 2009 ይፋ የሆነው ይህ ካርታ ጎንደር አግልሎ ትግራይን እስከ ቤኒሻንጉል አስፋፍቶና ከሱዳን ጋር ድንበር ያጎናጸፈው ካርታ ደግሞ እነሆ ዛሬ እንደገና የቀረበው በስህተት መሆኑ ተነገረ :(

መንግስት ” ስህተት ” እያለ የደጋገመው ሸፍጥ ከዚህ ቀደም የተነገረ ነበር ፣ እናም የተነገረው ትንቢት አልነበረም ። አሁንም ይቀጥላል … ከቶ የወሎን ላሊበላ ወስዶ ፣ የጎንደር ድንበርን ገፍቶ ትግራይን ማስፋፋቱ ለኢትዮጵያችን ይጠቅም ይሆን አጀብ ! የጉድ ሃገር :( መናገር የምፈልገው ሁሉ በአንጋፋው ጋዜጠኛ አለምነህ ተገለጿልና የምጨምረው የለም !
http://www.zehabesha.com/amharic/?p=79790
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ታላቋ ትግራይን እንድንለማመድ የተለቀቀው ካርታና የኢቢሲ ይቅርታ!

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Aug 28, 2017 12:53 pm

ኳስሜዳ
የወያኔ ሚዲያ በስሀተት ያለው ዘገባ ደጋግሜ እንዳነበውና የእነዚህ ጉዶችን ማንነት ደግሜ እንድረዳ አበቃኝ፡፡ስህተቱ በስራ ብዛት ወይም በቅን ህሊና ሳይሆን ሆን ተብሎ የተደረገ ነው፡፡ይህ መሰሉ ስህተት የሃገሪቱ ትልቅ ተራራ ወደትግራይ ሲያስገቡና ሲሰርቁ መደረጉ ይታወሳል፡፡ ያ የተደረገው በስህተት ሳይሆን ገናና ትግራይን ለማሳበጥ ነበር፡፡የአፋር ወደብ የተቀረው የኢትዮጲያ ክፍሎች ጋር የተሳሰረውና ብዙሃኑ አፋሮች ያልፈለጉት በስህተት ተብዬ ነገር ግን በወገናዊነት ለኤርትራ ተሰጠ፡፡ ያን ስሀተት ጦርነትን መስራት እንችላለን የሚሉ የወያኔ መሪዎች ዛሬ በውጊያ ማስመልሰ እንችላለን ይሉናል፡፡የሃገሪቱ ታሪክ በስሀተት ሳይሆን ሆን ተብሎ የአንድ መቶአመት ብቻ ሲደረግ ወያኔዎች በብቸኝነት የሚመኩበት ነገር ግን የሁሉ ኢትዮጲያዊ መመኪያ የሆነውና ሙት መሪያቸው ለደቡቡ ምኑ ነው ያለው የአክሱም ሃውልት ታሪክ በአንድ መቶ አመት የኢትዮጲያ ታሪክ ውድቅ ሆነ ይህ ስህተት ወይስ ታሪካዊ ክህደት ቅቅቅቅ
ኳስሜዳ wrote:1~የEBC ን ውሃ የማያነሳ ማስተባበያና ይቅርታ አነበብኩት ። ፈረንጅ ሲተርት እንደዚህ ይላል “Fool me once, shame on you; Fool me twice, shame on me”…( አንድዬ ካታለልከኝ በአንተ አፍራለሁኝ ። ለሁለተኛ ጊዜ ካታለልከኝ ግን በራሴ ቂልነት አፍራለሁኝ ።) ይላል።
Image
በእኔ በኩል EBC የሚያታልለው ንቃተ ህሊና ባለቤት ስላልሆንኩኝ “ይቅርታው ” ይለፈኝ።

2 ~ EBC የሚባለው ተቋም የራሱ የህውሃት እንደሆነ የታወቀ ነው። እንደ ራሱ ንብረት ሲጠቀምበት ነበር ። ፖሊሲውን ያስፋፋበታል። ማኒፌስቶውን ያራምድበታል። አማራን ይኮንንበታል።
በሌላ በኩል EBC ን ማመስገን ይገባል እንደዚህ ያለ ስሜት ኮርኩሮ የሚያቃጥል ድብቅ ሴራ እያቀረበ የደነዘዙ አማሮችን ቀስቅሶ ወደ አማራነት ካምፕ እንድቀላቀሉ ስለአነቃልን መመስገን አለበት።
ለማንኛውም ስህተቱ የተሰራው በፌስቡክ ሳይሆን በቴሌቪዥን ስርጭት ላይ በመሆኑ ይቅርታውም መጠየቅ ያለበት በቴሌቪዥን እንጅ ከጠቅላላው ህዝብ 1% የማይሞላ ህዝብ በሚጠቀምበት በፌስቡክ አይደለም።

3~ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተተክሎ አማራ ህዝብ ውስጥ የሚቀበር የ Time bomb ፋብሪካ ቶሎ ካልመከነ አማራ በአገሩ Homeless መሆኑ የማይቀር ነው ።
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የመምህርነትና የሰራተኝነት ጭምብል አጠልቆ አዲስ የፖለቲካ መልክአ ምድር ለመፍጠር ፕሮጄክት ቀርፆ አማራን ከባድና ሊወጣው የሚያስቸግር አደጋ ከመደቀኑ በፊት እንደት ማስቀረት እንደሚቻል ማሰብ አለብን።

4 ~የዚህ Time bomb ፋብሪካው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲሆን የቦምቡ ማፈንጃ እና መቆጣጠሪያ ሪሞት ኮንትሮል ደሞ የሚመረተው መቀሌ ነው።

አማራ አፍንጫህ ስር መሽጎ “የቦምቦች ሁሉ እናት ” እያመረተ የሚቀብርብህን “መርስኔሪ ” ቶሎ መፍትሄ ካልሰጠህው ማለቅህ ነው። እኛ አሁንም ተኝተናል እነሱ ግን 7ቱንም ቀናት እና 24 ሰአታት አማራን ለማጥፋት እየሰሩ ነው።

5~ አማራ ሆይ በየአመቱ ፣ በየወሩ ፣ በየሳምንቱ በየቀኑ ፣ በየሰአቱ ፣ በየደቂቃው እና በየሰከንዱ እየተሰረቀ እና እየተዘረፈ ያለውን ማንነታችንን ፣ መሬታችንና ርስታችንንርስታችንን ለማስመለስ በአንድ ላይ ካልቆምን መጥፋታችን ነው።

http://www.zehabesha.com/amharic/?p=79773
Last edited by እሰፋ ማሩ on Tue Aug 29, 2017 5:30 pm, edited 8 times in total.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ታላቋ ትግራይን እንድንለማመድ የተለቀቀው ካርታና የኢቢሲ ይቅርታ!

Postby ጌታህ » Mon Aug 28, 2017 2:29 pm

ቅቅቅቅቅቅ....አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ እንኳን ደሰ ያለህ ግን አንተን ይቅርታ እንደጠየቁ አድርገህ ማሰመሰልህ በጣም ይደንቃል..በጣም ይገርማል..የምርን ግን አንተን ይቅርታ ቢጠይቁ ኖሮ ተነፍተህ እንደምትፈንዳ አልጠራጠርም...ለመሆኑ ሰለሚዲያ የምታውቀው ምን አለ...የብሥራት ሬድዮ ጣቢያ መስሎህ እንዳይሆን...ተራራ ከቦታው ተሰርቆ ሌላ ቦታ እንደማይወሰድ ሰንት ጊዜ ነው የማሰራዳህ...ክንፍ ዘርግቶ የሚበር አይምሰልህ !!!!

ጌታህ ከፒያስ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:ኳስሜዳ
በየጊዜ ስለምታቀርበው ተአማኒ ዘገባ አመሰግናለሁ፡፡ትናንት ተራራ ያህል ግዙፍ ከአማራ ክልል ሰርቆ ወደትግራይ ያስገባ አጭበርባሪ ወያኔ ምሁራን ተሳሳትን አሉ፡፡ ዛሬ የወያኔ ሃሰተኛ ሚዲያ ከብዙ ሃሰት ፕሮፖጋንዳ ጥቂቱን አምኖ ይቅርታ የጠየቀበትን ሰላቀረብክ ልትደነቅ ይገባል፡፡በወያኔ ከታገዱት ሚዲያዎች ገናናው ዋርካ በወያኔ ጀሌዎች በተበላሸበት ወቅት እንዲህ ያለ ተፋላሚ ማግኘት መታደል ነውና ለወያኔ ጀሌዎች መልስ ባለመሰጠት በዘገባህ በርታ!

ኳስሜዳ wrote:1~የEBC ን ውሃ የማያነሳ ማስተባበያና ይቅርታ አነበብኩት ። ፈረንጅ ሲተርት እንደዚህ ይላል “Fool me once, shame on you; Fool me twice, shame on me”…( አንድዬ ካታለልከኝ በአንተ አፍራለሁኝ ። ለሁለተኛ ጊዜ ካታለልከኝ ግን በራሴ ቂልነት አፍራለሁኝ ።) ይላል።
Image
በእኔ በኩል EBC የሚያታልለው ንቃተ ህሊና ባለቤት ስላልሆንኩኝ “ይቅርታው ” ይለፈኝ።

2 ~ EBC የሚባለው ተቋም የራሱ የህውሃት እንደሆነ የታወቀ ነው። እንደ ራሱ ንብረት ሲጠቀምበት ነበር ። ፖሊሲውን ያስፋፋበታል። ማኒፌስቶውን ያራምድበታል። አማራን ይኮንንበታል።
በሌላ በኩል EBC ን ማመስገን ይገባል እንደዚህ ያለ ስሜት ኮርኩሮ የሚያቃጥል ድብቅ ሴራ እያቀረበ የደነዘዙ አማሮችን ቀስቅሶ ወደ አማራነት ካምፕ እንድቀላቀሉ ስለአነቃልን መመስገን አለበት።
ለማንኛውም ስህተቱ የተሰራው በፌስቡክ ሳይሆን በቴሌቪዥን ስርጭት ላይ በመሆኑ ይቅርታውም መጠየቅ ያለበት በቴሌቪዥን እንጅ ከጠቅላላው ህዝብ 1% የማይሞላ ህዝብ በሚጠቀምበት በፌስቡክ አይደለም።

3~ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተተክሎ አማራ ህዝብ ውስጥ የሚቀበር የ Time bomb ፋብሪካ ቶሎ ካልመከነ አማራ በአገሩ Homeless መሆኑ የማይቀር ነው ።
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የመምህርነትና የሰራተኝነት ጭምብል አጠልቆ አዲስ የፖለቲካ መልክአ ምድር ለመፍጠር ፕሮጄክት ቀርፆ አማራን ከባድና ሊወጣው የሚያስቸግር አደጋ ከመደቀኑ በፊት እንደት ማስቀረት እንደሚቻል ማሰብ አለብን።

4 ~የዚህ Time bomb ፋብሪካው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሲሆን የቦምቡ ማፈንጃ እና መቆጣጠሪያ ሪሞት ኮንትሮል ደሞ የሚመረተው መቀሌ ነው።

አማራ አፍንጫህ ስር መሽጎ “የቦምቦች ሁሉ እናት ” እያመረተ የሚቀብርብህን “መርስኔሪ ” ቶሎ መፍትሄ ካልሰጠህው ማለቅህ ነው። እኛ አሁንም ተኝተናል እነሱ ግን 7ቱንም ቀናት እና 24 ሰአታት አማራን ለማጥፋት እየሰሩ ነው።

5~ አማራ ሆይ በየአመቱ ፣ በየወሩ ፣ በየሳምንቱ በየቀኑ ፣ በየሰአቱ ፣ በየደቂቃው እና በየሰከንዱ እየተሰረቀ እና እየተዘረፈ ያለውን ማንነታችንን ፣ መሬታችንና ርስታችንንርስታችንን ለማስመለስ በአንድ ላይ ካልቆምን መጥፋታችን ነው።

http://www.zehabesha.com/amharic/?p=79773
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ታላቋ ትግራይን እንድንለማመድ የተለቀቀው ካርታና የኢቢሲ ይቅርታ!

Postby እሰፋ ማሩ » Tue Aug 29, 2017 5:36 pm

ኳስሜዳ
የወያኔና የእውር ተላላኪዎቹ የተለመደ ቅጥፈት ሃቅን ለማስተባበል የሚያስቅ የማይገናኛ ምክንያት መደርደር ለተጨባጩ ስህተት ይቅርታ የተጠየቀበት ፊትለፊት እየታየ መካድ ነው፡፡የአማራ ነፍጠኛ ብሎ የትግራይ ወጣቶችን በዘረኝነት እየማገደ በሃሰተኛ መረጃ በደርግ አውሮፕላን እያስጨፈጨፈ በተራቡ ወገኖቻችን ስም የመጣ እርዳታን ለፖለቲካ ካዋለ ግፈኛ ቡድንና ጀሌዎቹ በቅንነት ስህተትን መቀበል አይጠበቅም፡፡ስህተቱን ያመኑ የቀድሞ መሪዎቹ ይመሰገናሉ፡፡እኛ ደግሞ የከፋ የከረፋ ነውርና ወንጀላቸውን በተጨባጭ ማስረጃ እያጋለጥን እርቃናቸውን እናስቀራለን፡፡የወያኔ ሚዲያ በስሀተት ያለው ዘገባ ደጋግሜ እንዳነበውና የእነዚህ ጉዶችን ማንነት ደግሜ እንድረዳ አበቃኝ፡፡ስህተቱ በስራ ብዛት ወይም በቅን ህሊና ሳይሆን ሆን ተብሎ የተደረገ ነው፡፡ይህ መሰሉ ስህተት የሃገሪቱ ትልቅ ተራራ ወደትግራይ እንዳስገቡና እንደሰረቁ ይታወሳል፡፡ ያ የተደረገው በስህተት ሳይሆን ትግራይን ለማሳበጥ ነበር፡፡የአፋር ወደብ የተቀረው የኢትዮጲያ ክፍሎች ጋር የተሳሰረና ብዙሃኑ አፋሮች ያልፈለጉት በስህተት ተብዬ ነገር ግን በወገናዊነት ለኤርትራ ተሰጠ፡፡ ያን ስሀተት ጦርነትን መስራት እንችላለን የሚሉ የወያኔ መሪዎች ዛሬ በውጊያ ማስመልሰ እንችላለን ይሉናል፡፡የሃገሪቱ ታሪክ በስሀተት ሳይሆን ሆን ተብሎ የአንድ መቶአመት ብቻ ሲደረግ ወያኔዎች በብቸኝነት የሚመኩበት ነገር ግን የሁሉ ኢትዮጲያዊ መመኪያ የሆነውና ሙት መሪያቸው ለደቡቡ ምኑ ነው ያለው የአክሱም ሃውልት ታሪክ በአንድ መቶ አመት የኢትዮጲያ ታሪክ ውድቅ ሆነ ይህ ስህተት ወይስ ታሪካዊ ክህደት ቅቅቅቅ

Postby ጌታህ » Wed Aug 30, 2017 4:35 am

ቅቅቅቅቅ....አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ የመቶ አመት ታሪካችሁ የታሪክ ክህደት ወይም ሰህተት ሳይሆን የታሪክ እውነት ነው !!!!

Postby ኳስሜዳ » Wed Aug 30, 2017 6:12 pm

የኢቢሲ አዲሲቷን የትግራይን ካርታ ይዞልን ብቅ ብሎናል !

ኢቢሲ በሰራው አንድ ፕሮግራም ትግራይን እስከ ቤንሻንጊል የምትዘልቅበትን ካርታ አሳይቷል። ይህ ካርታ የትህነግ ታሳቢ ካርታ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን ሲነጋገሩበት የቆዩት ጉዳይ ነው። ሰሞኑን ቅማንት ይኖርባቸዋል የተባሉ ወረዳዎች ላይ ህዝበ ውሳኔ ሊደረግ ነው ተብሏል። ማንነት ጉዳይ ሽብር ሆኖ በርካቶችን ሲያሳስርና ሲያስገድል ህዋሃት ህዝብን ለመከፋፈል የፈጠረው የቅማንት ፕሮጀክት ስኬታማ እየሆነለት ይመስላል።

ከወልቃይት እና ሌሎች ጉዳዮችን ለማስረሳትና ህዝብን ለመወጠር ከመጠቀሙም ባሻገር ጠላት ያለውን ህዝብ ለመከፋፈል፣ ለማጥቃት ከዚህም አልፎ በኢቢሲ የታየችውን ካርታ እውን ለማድረግ እንደ አማራጭ ሊጠቀምበት እንደሚችል መገመት ይቻላል። የኢትዮጵያ ገበሬዎች ይህን መሬት መቼም አምነው እንደማይቀበሉ መንግስትም ይረዳዋል። በተመሳሳይ ይህን መሬት ከኢትዮጵያውያን አእምሮ መፋቅ እንደማይችል በተግባር አይቷል። በመሆኑም ባለሀብቶቹ እንዲከራዩት በማድረግ፣ በድርጅቶቹ በኩል በመያዝ ከሱዳን ጋር በቅንጅት ሊሰራ እንደሚችል ጥርጥር የለውም። ሰፊ መሬት ያላት ሱዳን ወትሮውንም “አንቺ ጋር ይቀመጥልኝ” ተብላ ካልሆነ ይህን መሬት በተለየ ትፈልገዋለች ብሎ ለማሰብ ይከብዳል። ከዚህ መሬት ጥቅም ተካፋይ ነች ብትባል እንኳ ፍላጎቱ የመጣው ” እሰጥሽና ታካፍይኛለሽ” ሊላት ከሚችለው ትህነግ ሊሆን እንደሚችል ፍንጮቹ ይበልጥ እየጎሉ ነው። ሱዳን የተሰጣትን መሬት ትህነግ በቅኝ ከያዘው ኡትዮጵያ የፈለገችውን ጥቅም እስካገኘች ድረስ መልሳ የምታስረክበው ነው።

እንግዲህ አይሆንም ያልነዉ ነገር ሁሉ በባለፉት 26 አመታት እየሆነ አይተነዋል፡፡ ተራዉ የመተማና የደባርቅ አማራ ነዉ፡፡ ነገ ትግሬነትን በጉልበት ለመጋት መዘጋጀት ወይም በአማራነት መሞት ብቻ ነዉ ያለዉ አማራጭ፡፡አማራነትህን ማትረፍ ካልቻልክ እንደ ኩርድ ህዝቦች በየአገሩ ተበታትነህ ስትንገላታና ስትሞት ያኔ ታዉቀዋለህ፡፡ ቀሪዉን የአማራ ክፍል ደግሞ ነገ የሆነ የብሄር ስም ይዞ ይመጣና አማራ አይደለህም ይልሃል፡፡

የበለሳ ብሄር ወይም የምስራቅ ጎጃም ብሄር የሚል ነገር በቅርብ መምጣቱ አይቀሬ ይመስላል፡፡የወልቃይት አማራ ትግሬ አንሆናለን ብሎ አስቦ አያዉቅም ነበር ግን በጉልበት ተጫነበት፡፡

(በአል አሚን አቡበከር)
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ታላቋ ትግራይን እንድንለማመድ የተለቀቀው ካርታና የኢቢሲ ይቅርታ!

Postby ጌታህ » Thu Aug 31, 2017 4:16 am

ቅቅቅቅቅቅቅ....ዶንኪው ወያኔ የጀመረውን ከፍጻሜ ሳያደርሰ ወይም ሳይደርሰ ነቅነቅ አይልም...አማራ ትግሬ ወልቃይት ቅማንት እያልክ ሞተሃል...አማራ ከሆንክ አማራነትህን የሚፍቅ የለም...ካልሆንክ ደግሞ ሌላ ትሆናለህ ብሎ ማሰብ ያው የዶንኪዎች እምነት ነው ...በራሱ የማያምንና በራሱ ኩራት የማይሰማው ሁሌም ቻይ ባሪያ ሆኖ የሚኖር ዶንኪ ብቻ ነው !!!!

ጌታህ ከፒያሳ(አራዳ)

ኳስሜዳ wrote:የኢቢሲ አዲሲቷን የትግራይን ካርታ ይዞልን ብቅ ብሎናል !

ኢቢሲ በሰራው አንድ ፕሮግራም ትግራይን እስከ ቤንሻንጊል የምትዘልቅበትን ካርታ አሳይቷል። ይህ ካርታ የትህነግ ታሳቢ ካርታ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። በርካታ ኢትዮጵያውያን ሲነጋገሩበት የቆዩት ጉዳይ ነው። ሰሞኑን ቅማንት ይኖርባቸዋል የተባሉ ወረዳዎች ላይ ህዝበ ውሳኔ ሊደረግ ነው ተብሏል። ማንነት ጉዳይ ሽብር ሆኖ በርካቶችን ሲያሳስርና ሲያስገድል ህዋሃት ህዝብን ለመከፋፈል የፈጠረው የቅማንት ፕሮጀክት ስኬታማ እየሆነለት ይመስላል።

ከወልቃይት እና ሌሎች ጉዳዮችን ለማስረሳትና ህዝብን ለመወጠር ከመጠቀሙም ባሻገር ጠላት ያለውን ህዝብ ለመከፋፈል፣ ለማጥቃት ከዚህም አልፎ በኢቢሲ የታየችውን ካርታ እውን ለማድረግ እንደ አማራጭ ሊጠቀምበት እንደሚችል መገመት ይቻላል። የኢትዮጵያ ገበሬዎች ይህን መሬት መቼም አምነው እንደማይቀበሉ መንግስትም ይረዳዋል። በተመሳሳይ ይህን መሬት ከኢትዮጵያውያን አእምሮ መፋቅ እንደማይችል በተግባር አይቷል። በመሆኑም ባለሀብቶቹ እንዲከራዩት በማድረግ፣ በድርጅቶቹ በኩል በመያዝ ከሱዳን ጋር በቅንጅት ሊሰራ እንደሚችል ጥርጥር የለውም። ሰፊ መሬት ያላት ሱዳን ወትሮውንም “አንቺ ጋር ይቀመጥልኝ” ተብላ ካልሆነ ይህን መሬት በተለየ ትፈልገዋለች ብሎ ለማሰብ ይከብዳል። ከዚህ መሬት ጥቅም ተካፋይ ነች ብትባል እንኳ ፍላጎቱ የመጣው ” እሰጥሽና ታካፍይኛለሽ” ሊላት ከሚችለው ትህነግ ሊሆን እንደሚችል ፍንጮቹ ይበልጥ እየጎሉ ነው። ሱዳን የተሰጣትን መሬት ትህነግ በቅኝ ከያዘው ኡትዮጵያ የፈለገችውን ጥቅም እስካገኘች ድረስ መልሳ የምታስረክበው ነው።

እንግዲህ አይሆንም ያልነዉ ነገር ሁሉ በባለፉት 26 አመታት እየሆነ አይተነዋል፡፡ ተራዉ የመተማና የደባርቅ አማራ ነዉ፡፡ ነገ ትግሬነትን በጉልበት ለመጋት መዘጋጀት ወይም በአማራነት መሞት ብቻ ነዉ ያለዉ አማራጭ፡፡አማራነትህን ማትረፍ ካልቻልክ እንደ ኩርድ ህዝቦች በየአገሩ ተበታትነህ ስትንገላታና ስትሞት ያኔ ታዉቀዋለህ፡፡ ቀሪዉን የአማራ ክፍል ደግሞ ነገ የሆነ የብሄር ስም ይዞ ይመጣና አማራ አይደለህም ይልሃል፡፡

የበለሳ ብሄር ወይም የምስራቅ ጎጃም ብሄር የሚል ነገር በቅርብ መምጣቱ አይቀሬ ይመስላል፡፡የወልቃይት አማራ ትግሬ አንሆናለን ብሎ አስቦ አያዉቅም ነበር ግን በጉልበት ተጫነበት፡፡

(በአል አሚን አቡበከር)
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests