ህወሃትና አለምአቀፋዊ የሽብር ሰንሰለቱ!ዶላሩ የህወሃት ነው!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ህወሃትና አለምአቀፋዊ የሽብር ሰንሰለቱ!ዶላሩ የህወሃት ነው!!

Postby ኳስሜዳ » Tue Aug 29, 2017 10:32 pm

ሳዲቅ አህመድ የቀድሞውን የፓርላማ አባል አነጋግሮ ያጠናቀረው ምስጢሮችን የያዘ ዘገባ!

ህወሃት ከአልሸባብ ጋር የሚያደርገው ስልታዊ ትብብር በስልጣኑ ላይ ለመቆየት ከሚጠበቅባቸው መንገዶች አንዱ ነው። በኢትዮጵያዋ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ከአቶ አብዲ ማህሙድ ኡመር ጋር ህወሃት በመተባበር ህገወጥ የሆነ የሰዉና የገንዘብ ዝዉዉር እደሚያደርግ ተገልጿል ።ከጎረቤት አገር የሚመጡ ስደተኞችና ኢትዮጵያዉያንን በህገወጥ መንገድ ለማስወጣት በኢትዮ-ሶማሊያ ክልልላዊ መንግስት የሚታገዙት ወንጀለኞች ከህወሃት ጋር የጥቅም ትስስር እንዳላቸዉ አቶ ጀማል ዲሬ ከሊፍ ያስረዳሉ። በህገ ወጥ መንገድ የሚጓዙት ስደተኞች በኢትዮጵያ በኩል አድርገው ሊቢያ ስለሚደርሱ ህወሃትና የሶማሊያ ክልላዊ መንግስት የወንጀል እጅ እስከ አይሲስ ሊቢያም ሊደርስ የሚችልበት ሁናቴ እንደሚኖር በዚሁ ቃለ በቃለ ምልልሱ ተጠቅሷል። ​
https://www.youtube.com/watch?time_cont ... KR84GfMW1U
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2192
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ህወሃትና አለምአቀፋዊ የሽብር ሰንሰለቱ!ዶላሩ የህወሃት ነው!!

Postby ጌታህ » Wed Aug 30, 2017 4:21 am

ቅቅቅቅቅቅ...ዶንኪው ድመት ሰጋ ሰርቃ ሰትያዝ ከድታ አልሰርቅኩም ሰትል ምስክርሸ ማነው ብለው ሲጥይቋት ዶንኪውና ጭራዮ ነው አለች !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

ኳስሜዳ wrote:ሳዲቅ አህመድ የቀድሞውን የፓርላማ አባል አነጋግሮ ያጠናቀረው ምስጢሮችን የያዘ ዘገባ!

ህወሃት ከአልሸባብ ጋር የሚያደርገው ስልታዊ ትብብር በስልጣኑ ላይ ለመቆየት ከሚጠበቅባቸው መንገዶች አንዱ ነው። በኢትዮጵያዋ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ከአቶ አብዲ ማህሙድ ኡመር ጋር ህወሃት በመተባበር ህገወጥ የሆነ የሰዉና የገንዘብ ዝዉዉር እደሚያደርግ ተገልጿል ።ከጎረቤት አገር የሚመጡ ስደተኞችና ኢትዮጵያዉያንን በህገወጥ መንገድ ለማስወጣት በኢትዮ-ሶማሊያ ክልልላዊ መንግስት የሚታገዙት ወንጀለኞች ከህወሃት ጋር የጥቅም ትስስር እንዳላቸዉ አቶ ጀማል ዲሬ ከሊፍ ያስረዳሉ። በህገ ወጥ መንገድ የሚጓዙት ስደተኞች በኢትዮጵያ በኩል አድርገው ሊቢያ ስለሚደርሱ ህወሃትና የሶማሊያ ክልላዊ መንግስት የወንጀል እጅ እስከ አይሲስ ሊቢያም ሊደርስ የሚችልበት ሁናቴ እንደሚኖር በዚሁ ቃለ በቃለ ምልልሱ ተጠቅሷል። ​
https://www.youtube.com/watch?time_cont ... KR84GfMW1U
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests