ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል?

Postby ኳስሜዳ » Wed Aug 30, 2017 3:10 pm

Image

ሰሞኑን በኢቢሲ የተላለፈውን ካርታ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ብዙ አነጋግሯል፤ ከዚያም አልፎ ‹‹ይቅርታ›› ተጠይቆበታል- ማዘናጊያ ቢሆንም፡፡
ግን የአማራ ‹‹ክልል›› ከሱዳን ጋር እንደማይዋሰን የሚያሳየው ካርታ በሕግ የጸና መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? ቤኒሻንጉል ጉምዝና የትግራይ ክልሎች ጎረቤት መሆናቸውን በሕግ የተደነገገ መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል?

ከሽግግሩ መንግሥት በኋላ የተቋቋሙ ‹‹ክልሎች›› የራሳቸውን ሕገ መንግሥት አጽድቀዋል፡፡ ከነዚህም አንዱ የጎጃም ለም መሬቶችን ይዞ የተቋቋመው ‹‹ክልል›› ቤኒሻንጉል ጉምዝ ነው፡፡ በዚህ ክልል ሕገ መንግሥት መሠረት የአማራ ‹‹ክልል›› ከሱዳን ጋር አይጎራበትም፡፡ በ1988 ዓም በጸደቀው በክልሉ ሕገ መንግሥት መሠረት ክልሉን በሰሜን በኩል የሚያዋስነው የትግራይ ክልል እንደሆነ ቁጭ አድርጎ በአንቀጽ ሁለት ይናገራል፡፡ በዚህ መሠረት እነ ጃዊ፣ ቋራና መተማ የቤኒሻንጉል ሲሆኑ እነ አርማጭሆ ደግሞ ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ጋር የትግሬ ሆነዋል ማለት ነው፡፡ ትግርኛ ስለማልችል የታላቋ አዲ ትግራይ ሕገ መንግሥት ምን እንደሚል አላውቅም፡፡

አሁን ጥያቄው የካርታውስ ጉዳይ በይስሙላ ይቅርታ ታለፈ! የተሰረቀው ተራራና የተሰረቀው ቤተ መቅደስም አፉ በሉን ተብሎ ተመለሠ፡፡ ይህ ሕገ መንግሥት ምን ዓይነት ማስተካከያ ሊደረግበት ነው? የሚለው ነው፡፡

ይህን የያዘውን የቤኒሻንጉል ክልል ሕገ መንግሥት ክፍል በፎቶው ላይ ይመልከቱ፡፡

ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል?

Postby ጌታህ » Thu Aug 31, 2017 5:27 am

ቅቅቅቅቅቅቅ...ዶንኪው አማራ እየመጣሸ ተኚ ብሎ ይተርት ነበር በየጊዜው...አሁን ካጠጣሃው ብርሌ ቅመሰው ብለህ ንገርልኝ !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

ኳስሜዳ wrote:Image

ሰሞኑን በኢቢሲ የተላለፈውን ካርታ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ብዙ አነጋግሯል፤ ከዚያም አልፎ ‹‹ይቅርታ›› ተጠይቆበታል- ማዘናጊያ ቢሆንም፡፡
ግን የአማራ ‹‹ክልል›› ከሱዳን ጋር እንደማይዋሰን የሚያሳየው ካርታ በሕግ የጸና መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? ቤኒሻንጉል ጉምዝና የትግራይ ክልሎች ጎረቤት መሆናቸውን በሕግ የተደነገገ መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል?

ከሽግግሩ መንግሥት በኋላ የተቋቋሙ ‹‹ክልሎች›› የራሳቸውን ሕገ መንግሥት አጽድቀዋል፡፡ ከነዚህም አንዱ የጎጃም ለም መሬቶችን ይዞ የተቋቋመው ‹‹ክልል›› ቤኒሻንጉል ጉምዝ ነው፡፡ በዚህ ክልል ሕገ መንግሥት መሠረት የአማራ ‹‹ክልል›› ከሱዳን ጋር አይጎራበትም፡፡ በ1988 ዓም በጸደቀው በክልሉ ሕገ መንግሥት መሠረት ክልሉን በሰሜን በኩል የሚያዋስነው የትግራይ ክልል እንደሆነ ቁጭ አድርጎ በአንቀጽ ሁለት ይናገራል፡፡ በዚህ መሠረት እነ ጃዊ፣ ቋራና መተማ የቤኒሻንጉል ሲሆኑ እነ አርማጭሆ ደግሞ ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ጋር የትግሬ ሆነዋል ማለት ነው፡፡ ትግርኛ ስለማልችል የታላቋ አዲ ትግራይ ሕገ መንግሥት ምን እንደሚል አላውቅም፡፡

አሁን ጥያቄው የካርታውስ ጉዳይ በይስሙላ ይቅርታ ታለፈ! የተሰረቀው ተራራና የተሰረቀው ቤተ መቅደስም አፉ በሉን ተብሎ ተመለሠ፡፡ ይህ ሕገ መንግሥት ምን ዓይነት ማስተካከያ ሊደረግበት ነው? የሚለው ነው፡፡

ይህን የያዘውን የቤኒሻንጉል ክልል ሕገ መንግሥት ክፍል በፎቶው ላይ ይመልከቱ፡፡

ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል?

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Aug 31, 2017 12:54 pm

ኳስሜዳ
ወያኔና ክህደት የአንድ ሳንቲም ሁለት መልኮች ሲሆኑ ወያኔና ይቅርታ የሰማይና የምድር ያህል ይራራቃሉ፡፡ለዚህ ህገወጥ የህዝቡን ሃሳብ ያልተከተለ በህዝቡ ስም በሚነግዱ ዘረኞች የተቀናበረ ከፋፋይ ሃገር አጥፊ የደደቢት ቻርተር ስህተትን ወያኔ መቸም አያምንም አያስተባብልም፡፡

እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ለካርታውስ ይቅርታ ተጠየቀ! ሕገ መንግሥቱ እንዴት ይስተባበል?

Postby ጌታህ » Fri Sep 01, 2017 1:54 am

ቅቅቅቅቅቅቅቅ....አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ በህዝብ የጸደቀ ማመንና መቀበል ችሎታ እንዲኖራችሁ ያሰፈልጋል አንተና ዶንኪው ጏደኛህ እንጂ ሰህተት ነው ለምንሰ አያምንም አያሰተባብልም ብላችሁ አትንጫጩ !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:ኳስሜዳ
ወያኔና ክህደት የአንድ ሳንቲም ሁለት መልኮች ሲሆኑ ወያኔና ይቅርታ የሰማይና የምድር ያህል ይራራቃሉ፡፡ለዚህ ህገወጥ የህዝቡን ሃሳብ ያልተከተለ በህዝቡ ስም በሚነግዱ ዘረኞች የተቀናበረ ከፋፋይ ሃገር አጥፊ የደደቢት ቻርተር ስህተትን ወያኔ መቸም አያምንም አያስተባብልም፡፡

ኳስሜዳ wrote:Image

ሰሞኑን በኢቢሲ የተላለፈውን ካርታ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ብዙ አነጋግሯል፤ ከዚያም አልፎ ‹‹ይቅርታ›› ተጠይቆበታል- ማዘናጊያ ቢሆንም፡፡
ግን የአማራ ‹‹ክልል›› ከሱዳን ጋር እንደማይዋሰን የሚያሳየው ካርታ በሕግ የጸና መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን? ቤኒሻንጉል ጉምዝና የትግራይ ክልሎች ጎረቤት መሆናቸውን በሕግ የተደነገገ መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል?

ከሽግግሩ መንግሥት በኋላ የተቋቋሙ ‹‹ክልሎች›› የራሳቸውን ሕገ መንግሥት አጽድቀዋል፡፡ ከነዚህም አንዱ የጎጃም ለም መሬቶችን ይዞ የተቋቋመው ‹‹ክልል›› ቤኒሻንጉል ጉምዝ ነው፡፡ በዚህ ክልል ሕገ መንግሥት መሠረት የአማራ ‹‹ክልል›› ከሱዳን ጋር አይጎራበትም፡፡ በ1988 ዓም በጸደቀው በክልሉ ሕገ መንግሥት መሠረት ክልሉን በሰሜን በኩል የሚያዋስነው የትግራይ ክልል እንደሆነ ቁጭ አድርጎ በአንቀጽ ሁለት ይናገራል፡፡ በዚህ መሠረት እነ ጃዊ፣ ቋራና መተማ የቤኒሻንጉል ሲሆኑ እነ አርማጭሆ ደግሞ ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ጋር የትግሬ ሆነዋል ማለት ነው፡፡ ትግርኛ ስለማልችል የታላቋ አዲ ትግራይ ሕገ መንግሥት ምን እንደሚል አላውቅም፡፡

አሁን ጥያቄው የካርታውስ ጉዳይ በይስሙላ ይቅርታ ታለፈ! የተሰረቀው ተራራና የተሰረቀው ቤተ መቅደስም አፉ በሉን ተብሎ ተመለሠ፡፡ ይህ ሕገ መንግሥት ምን ዓይነት ማስተካከያ ሊደረግበት ነው? የሚለው ነው፡፡

ይህን የያዘውን የቤኒሻንጉል ክልል ሕገ መንግሥት ክፍል በፎቶው ላይ ይመልከቱ፡፡

ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot] and 6 guests

cron