የሳምንቱ ካርቶን! ወያኔ በሞት አፋፍ ላይ!!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የሳምንቱ ካርቶን! ወያኔ በሞት አፋፍ ላይ!!!!

Postby ኳስሜዳ » Thu Aug 31, 2017 6:48 pm

Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2143
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የሳምንቱ ካርቶን! ወያኔ በሞት አፋፍ ላይ!!!!

Postby ጌታህ » Fri Sep 01, 2017 1:40 am

ቅቅቅቅቅቅ...ዶንኪው የምትለብሰው የላት የምትከናነበው አማራት ሲባል አልሰማህምን...በአድማው ነው ወይስ በቦንብ ፍንዳታው...በህልም አለም ብቻ የምትኖሩ ይመሰለኝ ነባር ቅዥትም ነው ለካ !!!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

ኳስሜዳ wrote:Image
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Re: የሳምንቱ ካርቶን! ወያኔ በሞት አፋፍ ላይ!!!!

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Sep 02, 2017 4:46 am

ኳስሜዳ
ይህ በትክክል የወያኔን ወቅታዊ ሁኔታ አመልካች ነው፡፡ደርግም እንደዚህ ሲያጣጥጥር የታደሉት በድርድሩ ሰሞን ወጥተው ራሳቸውን አዳኑ የተቀሩት አንድ ሲቀር ካለው ነገር ግን የፈረጠጠ መንግስቱ ግቢ አናስገባም ብለው ገቡ አለቁ፡፡ስለዚህ የወያኔ ጀሌ ሁሉ ይህንን የካርቶን ምክር ሰምቶ ከሚያጣጥረው ወያኔ መራቅ ይገባዋል፡፡ያለበለዚያ ምክረው ካልሰማህ መከራ ይምከረው አለና፡፡

ኳስሜዳ wrote:Image
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests