የነጀ/ል ጻድቃን ራያ ቢራ የኢትዮጵያ ክርስትና እምነት ተከታዮችን ስላስቆጣው ማስታወቂያ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የነጀ/ል ጻድቃን ራያ ቢራ የኢትዮጵያ ክርስትና እምነት ተከታዮችን ስላስቆጣው ማስታወቂያ

Postby ኳስሜዳ » Sun Sep 03, 2017 6:22 am

“የድርጅቱ ምላሽ ዳግም የሚያስቆጣ ነው”
(ዘ-ሐበሻ) በቢራ ጠርሙስ ላይ የክርስቶስን መስቀል አልብሶ ማስታወቂያ ሰርቷል በሚል በክርስቲያኑ ማህበረሰብ ተቃውሞ እየደረሰበት ያለው ራያ ቢራ ምላሽ ሰጠ:: ከአድማስ ራድዮ ጋር ቃለምልልስ ያደረጉት የድርጅቱ አመራር ምላሽ ዳግም የሚያስቆጣ ነው ሲሉ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው::
ምላሹን ይመልከቱት::
ራያ ቢራ በሕወሓት ሰዎች በየነጀ/ል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ ባለቤትነት የሚተዳደር መሆኑ የሚታወቅ ነው::
https://www.youtube.com/watch?time_cont ... 3Q6SSlQODM
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2093
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ኳስሜዳ and 4 guests