የቴዲ አፍሮን እገዳ በተመለከተ የሕወሓት አገዛዝ ምላሽ ሰጠ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬


Re: የቴዲ አፍሮን እገዳ በተመለከተ የሕወሓት አገዛዝ ምላሽ ሰጠ

Postby ደጉ » Sat Sep 09, 2017 10:55 am

ቅቅቅቅቅቅ አሁን የ ሲዲ ን ምርቃት ከ ወያኔ እመራር መግለጫ መስጠት ለምን ያስፈልጋል ቀድሞዉኑ...የ ልጅ ምርቃት ..የ ሞተር ባይስክል ምርቃት ... የኛ ሰፍር ልጆች ከዘመናት በጨርቅ ኩዋስ የመጫወት ችግር ተላቀው የቆዳ ኩዋስ የገዙበት ምርቃት... ከመኪና አደጋ የተረፈበት ቀን ምርቃት ...መብራት የመጣበት ቀን ምርቃት ...ውሀ የሄደበት ቀን ምርቃት ..ወይኔ የደነገጠበት ቀን ምርቃት ...አባይ ጸህዬ መአል ልጆቻቸውን ካገር ያሰወጡበት ቀን ምርቃት..ለዚህ ሁሉ ምርቃት ወይኔን ማስፈቀድ አለብን ማለት ነው..?? ቅቅቅቅ
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests