ይድረስ ለዋርካ ጨዋ ተሳታፊዎች

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ይድረስ ለዋርካ ጨዋ ተሳታፊዎች

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Sep 13, 2017 12:51 am

ዋርካ ከኢትዮጲያዊያን ሚዲያዎች ቀዳሚ በመሆን ስላገለገለችን ምስጋናዬ ይድረስልኝ፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በብልግና የተሞሉ ዋልጌዎች የሚያግዳቸው ስለጠፋ ጨዋ የዋርካ ተሳታፊዎች አንደርስም ብለው ከጠፉ ሰነበተ፡፡አሁን ግን የዋርካ አስተዳዳሪዎች እኒህ ባለጌዎቹን ስላገዱልን በቀደመው ጨዋ ባህል በመወያየት እርስበርስ መማማራችን ይቀጥል፡፡ ልዩነት እንደተጠበቀ ከሌላው የምንለይበትን በማስረዳት የሰላማዊ ውይይት ባህልን እንድናዳብር ለመጨው ትውልድም እንድናስተላልፍ በአክብሮት ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ይድረስ ለዋርካ ጨዋ ተሳታፊዎች

Postby ደጉ » Sat Sep 16, 2017 3:54 pm

እኔ'ኮ ወደ ዋርካ ስገባ በር ላይ ክቡራንና የሱ ቤስት ፍሬንድ ዋርካ ፎረም መግቢያ በር ላይ ተቃቅፈው ሲያለቅሱ አይቼ ገርሞኝ ነበር ለካ ከ ከዋርካ ፎረም አባረዋቸው ነው ቅቅቅቅቅቅ
በ እውነቱ እነዚህ 2ት ሰዎች የወያኔን ፓርቲ እሚደግፉ እና በ ወያኔ ሚደገፉ መሆናቸው ያሳዘናል ...ያ እሚያሳየው ከታች እስከ ላይ በጣም የወረዱ ተራ ሰዎች የሞሉት መሆኑን ለማወቅ አይከብድም ...
ማንም የመቃወምም ሆነ የምደገፍ መብት አለው ...የተቃወመው ግን የግድ መሰደብ ወይም መወገዝ ያለበት አይመስለኝም ...ችግሩ አሁን ፖለቲካ ብቻ አይመስለኝም ...1 ህዝቡ እንመርህለን ብለው ተሰብስበው ከሚመሩት ግለሰቦች የበለጠ አውቀት አለው ..እንመራለን እሚሉት ለመምራት አቅም አጥተው በጠመንጃ ሀይል ስልጣን ማራዘም ችለዋል ..ግን እስከመቼ በስጋት እንድሚኖሩ አላቅም ..ኮሽ ባለ ቁጥር ኢንተርነት ና መብራት እያጠፉ ቅቅቅቅ
በዚህ አጋጣሚ ለዋርካ እሰትዳደሮች ማመልከቻችንን ተቀብለው በማባረራችው አመሰግናለሁ ...ግን ቅር ያለኝ ለወያኔ መቶ እሚያለቅስ መጥፋቱ ነው ...ተራ ስድብ ሳይሳደብ መቶ እሚጮህ ቢኖር አሪፍ ነበር ...ቢያንስ ዋርካ ላይ ዲሞክራሲ ማለትን ይማሩ ነበር ... ፡-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ይድረስ ለዋርካ ጨዋ ተሳታፊዎች

Postby ሾተል » Sun Sep 17, 2017 2:51 pm

ደጉ wrote:እኔ'ኮ ወደ ዋርካ ስገባ በር ላይ ክቡራንና የሱ ቤስት ፍሬንድ ዋርካ ፎረም መግቢያ በር ላይ ተቃቅፈው ሲያለቅሱ አይቼ ገርሞኝ ነበር ለካ ከ ከዋርካ ፎረም አባረዋቸው ነው ቅቅቅቅቅቅ
በ እውነቱ እነዚህ 2ት ሰዎች የወያኔን ፓርቲ እሚደግፉ እና በ ወያኔ ሚደገፉ መሆናቸው ያሳዘናል ...ያ እሚያሳየው ከታች እስከ ላይ በጣም የወረዱ ተራ ሰዎች የሞሉት መሆኑን ለማወቅ አይከብድም ...
ማንም የመቃወምም ሆነ የምደገፍ መብት አለው ...የተቃወመው ግን የግድ መሰደብ ወይም መወገዝ ያለበት አይመስለኝም ...ችግሩ አሁን ፖለቲካ ብቻ አይመስለኝም ...1 ህዝቡ እንመርህለን ብለው ተሰብስበው ከሚመሩት ግለሰቦች የበለጠ አውቀት አለው ..እንመራለን እሚሉት ለመምራት አቅም አጥተው በጠመንጃ ሀይል ስልጣን ማራዘም ችለዋል ..ግን እስከመቼ በስጋት እንድሚኖሩ አላቅም ..ኮሽ ባለ ቁጥር ኢንተርነት ና መብራት እያጠፉ ቅቅቅቅ
በዚህ አጋጣሚ ለዋርካ እሰትዳደሮች ማመልከቻችንን ተቀብለው በማባረራችው አመሰግናለሁ ...ግን ቅር ያለኝ ለወያኔ መቶ እሚያለቅስ መጥፋቱ ነው ...ተራ ስድብ ሳይሳደብ መቶ እሚጮህ ቢኖር አሪፍ ነበር ...ቢያንስ ዋርካ ላይ ዲሞክራሲ ማለትን ይማሩ ነበር ... ፡-)

ወደው አይስቁም አሉ።
የኛ የነጻነት የዲሞክራሲ ታጋይ።የመናገር የመጻፍ መብታቸውን ተጠቅመው መብታቸውን ለማጣጣም ሰው የሰራው ህግና ተፈጥሮ የለገሰቻቸውን የዲሞክራሲ መብት ለማጣጣም ሲሉ ለሚታገዱ ወይም ለታገዱ ሰዎች እንደማዘን እንደመከራከር የዲሞክራሲ ያለህ እያልኩ እየጮህኩ የእንጨት ሽበት ወረረኝ ለምትለው ምኑም ላልገባህ አርበኛው ደንበል ሰው መብቱ ተገፎ ለሚታፈነው ብ እረኛ በመታገዱ ደስ እያለህ በደስታ በጀርመን እርካሽ ቢራ ናላህ ዞሮዋል።

ዲሞክራሲ የመናገር የመጻፍ ነጻነት አገር ቤት ተገፈፉ እያልክ ስትጮህ ለሰማህ እውነት ዲሞክራሲና የተፈጥሮ ህግ መብት የገባህ ትመስላለህ ግና አንተም የጠቀስኩትን አታውቃቸውም ዲሞክራሲም አያውቅህም...ያው ምክንያታዊ ሳትሆን በዝም ብሎ ጥላቻ አንተና መሰሎችህ ስታነበንቡ ስለምትውሉ ነው አንዳችም መስመር ወደፊት ያልተጉዋዛችሁት።

ዲሞክራሲ የሚሉት ነገር የገባው ሰው ለማንም አያዳላም።ባይሆን በመብት ስም የሚባልግ ከመስመር የሚወጣ ካለ በምክር ቀጥተኛ እንዲሆን ይመከራል።ምክሩ አልገባ ካለው እንዲማር ትምህርት ቤት እላዩ ላይ ገንብቶ እንዲማር መንገድ ይከፈትለታል።ስህተት ሰርቶ ከሆነ ስተቱ ይነገረዋል...ግና እንትን ጽፈሃልና እንደዚህ አስበሃልና እንደዚህ ተናግረሃልና ተብሎ የሃይል እርምጃ የሚወሰድበት ከሆነ መብት ነፋጊው እንጂ ስተተኛው ምን አልባት የተሰጠውን መብት ተጠቅሞ መስመር የለቀቀው አይደለም።

ዋርካን ስናያት ድጋሚ ከተከፈተችበት ጊዜ ጀምሮ ብዙዎቻችን ደስ ብሎን በልምድ በትምህርት በተፈጥሮ ወዘተ ያሰባሰብናቸውን ሊያስተምሩ የሚችሉ ነገሮችን ለህዝበ የዋርካ ታዳሚ ልናካፍል በቁዋመጥንበትና ሳይበር ዋርካ እንደተከፈተች በመደጋገም ባለም ለሚያውቁን ሁላ የስልክ ካርዳችነን ሞልተን እልልል እያልን እንዳላበሰርን በፌስ ቡክ ፔጃችንም ደጋግመን መከፈትዋን በማብሰር ና ደስታችንን ቅጥ እስኪያጣ ድረስ ስናስደስት እንዳልነበርን ካንጎላቸው አንዳችም ነገር የመጻፍ አቅም የሌላቸው በኮፒ ፔስት በተካኑ ስማቸውን ቄስ ይጥራውና በጥቂት አሰልቺ የዋርካ ታዳሚዎች ከድሮው በበለጠ ማደግ የነበረባትን ሳይበር ዋርካችንን ገድለው የታዳሚ…የጸሃፍት…የተከራካሪ ወዘተ ያለህ እንድትሆን አደረጉ።

የሳይበር ዋርካ ባልተቤቶች ወይ ለሆኑ ታዳሚዎች ሃላፊነቱን ሰጥተው የሉም ወይም በዚህ መልክ የሚያዋጣቸው ሆኖ አግኝተውት ስለሚሆን በሰው ቤት መጥተን አንካሰስ እንጂ ሳይበር ዋርካን የዛሬ 3,4,5,6,7,8,9,10 አመት ያየ ያሁኑን አይቶ ምን እንደሚሰማውና እንደሚል ሳይታሰብ የተፈታ ስለሆነ በክብርነታችን ሆነን ይቀራል ብለን የማንጠረጥረው ጉዳይ ስለሆነ ብዙ አማራጮች ያሉበት ዘመን ስለሆነ በመከራከር ጊዜን ማጥፋት ተገቢ ስላልሆነ መጪውን ነገር ዱቅ ብሎ ማየት ነው።

ለማንኛውም ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት ተመኝቻለሁ

ሾተል ነን....እውነት እውነቱን የመሰረቱን ይሉ ነበር አበውና እመው…
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ይድረስ ለዋርካ ጨዋ ተሳታፊዎች

Postby ቢተወደድ1 » Mon Sep 18, 2017 11:41 am

ደጉ ከታች ያለችውን አማርኛ የመተርጎም እውቀት ያለው አይመስለኝም፡፡
ለማስተማር መጣርህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም፡፡

ሾተል wrote:
ዲሞክራሲ የሚሉት ነገር የገባው ሰው ለማንም አያዳላም።ባይሆን በመብት ስም የሚባልግ ከመስመር የሚወጣ ካለ በምክር ቀጥተኛ እንዲሆን ይመከራል።ምክሩ አልገባ ካለው እንዲማር ትምህርት ቤት እላዩ ላይ ገንብቶ እንዲማር መንገድ ይከፈትለታል።ስህተት ሰርቶ ከሆነ ስተቱ ይነገረዋል...ግና እንትን ጽፈሃልና እንደዚህ አስበሃልና እንደዚህ ተናግረሃልና ተብሎ የሃይል እርምጃ የሚወሰድበት ከሆነ መብት ነፋጊው እንጂ ስተተኛው ምን አልባት የተሰጠውን መብት ተጠቅሞ መስመር የለቀቀው አይደለም።

ለማንኛውም ለሁላችንም መልካም አዲስ አመት ተመኝቻለሁ

ሾተል ነን....እውነት እውነቱን የመሰረቱን ይሉ ነበር አበውና እመው…
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 210
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ይድረስ ለዋርካ ጨዋ ተሳታፊዎች

Postby ደጉ » Wed Sep 20, 2017 6:37 pm

ቅቅቅቅቅ ገበጣ ራሱም አናሳውም ደንቆሮውም ተቃቅፎ ማልቀስ ጀምሩ ደግሞ ... ዲሞክራሲ ማለት ....??? ቅቅቅቅቅ ማናባቱ ነበር ሊያስረዳኝ የሞከረው ቅል ራስ !! ዲሞክራሲ ማለት ተራ ስድብ የጻፈን መሳደብ ማለት ነው ..?? ከብቶች!! በየጊዜው እሚጻፈውን እንደ እናንተ የበከተውን ዞር ብላችሁ ለማንበብ ሞክሩ ..ከዚህ መስመር በላይ ለ አናሳና ደንቆሮ መልስ አስልሰጥም ይሄንንም ባጋጣሚ ስላየሁ ነው ...ጣሳ አስቀምጦ እንደ ዝንጀሮ ዳንኪራ እየረገጡ መኖር ሌላ ...ሰው አብሮ ከሚኖራቸው ውሾች ጩሀት ይማራል ከዛ መቶ ቴክስት ላይ ይጮሀል ..ቅቅቅቅቅ ጅሎች!!!
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 6 guests