ቢቢሲ(BBC) በአማርኛ ቋንቋ የሚያስተላልፈውን ድረገጽ ይፋ አደረገ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ቢቢሲ(BBC) በአማርኛ ቋንቋ የሚያስተላልፈውን ድረገጽ ይፋ አደረገ፡፡

Postby ቢተወደድ1 » Mon Sep 18, 2017 10:39 am

በእንግሊዘኛ ቋንቋ እጥረት የቢቢሲን ደረገጽ ማንበብ ይቸገሩ ለነበሩት እንደነ ኳስሜዳና አሰፋ ማሩ ያሉትን ከችግር ያወጣል ተብሎ የተገመተው የአማርኛው ቢቢሲ https://www.bbc.com/amharic ድረገጽ ይፋ ሆነ፡፡
በዚህ አጋጣሚ እነኳስሜዳን እንኳን ደስ ያላቹህ ስንል ከልብ የመነጨ ደስታችንን እንገላጻለን፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 210
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ቢቢሲ(BBC) በአማርኛ ቋንቋ የሚያስተላልፈውን ድረገጽ ይፋ አደረገ፡፡

Postby ቢተወደድ1 » Mon Sep 18, 2017 11:04 am

ቢተወደድ1 wrote:በእንግሊዘኛ ቋንቋ እጥረት የቢቢሲን ደረገጽ ማንበብ ይቸገሩ ለነበሩት እንደነ ኳስሜዳና እሰፋ ማሩ ያሉትን ከችግር ያወጣል ተብሎ የተገመተው የአማርኛው ቢቢሲ https://www.bbc.com/amharic ድረገጽ ይፋ ሆነ፡፡
በዚህ አጋጣሚ እነኳስሜዳን እንኳን ደስ ያላቹህ ስንል ከልብ የመነጨ ደስታችንን እንገላጻለን፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 210
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 8 guests